Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት (አስተርዮ ማርያም) አደረሰን!
ከምድር ሰዎች ሁሉ ጥበበኛ የሆነው ሰሎሞን እንዲህ አለ፡– “ወዳጄ ሆይ ተነሽ፤ ውበቴ ሆይ ነይ፡፡ እነሆ ክረምት አለፈ፥ ዝናሙም አልፎ ሄደ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቁርዬም ቃል በምድር ላይ ተሰማ”፡፡ /መኃ.፪፥፲–፲፬/2፥10-14/ ይህ ትንቢት የዚህ ዓለም ድካሟ ሁሉ መፈጸሙን ያስረዳል፡፡ ልጇን ይዛ ከሀገር ሀገር በረሀብና ጥም የተንከራተተችበት ጊዜ አሁን አለፈ፡፡ ታናሽ ብላቴና ሳለች ልጇን አዝላ በግብጽ በረሃ የተቀበለችው መከራ ሁሉ ፍጻሜ አገኘ፡፡ ከእግረ መስቀል ሥር ወድቃ የልጇን የቆሰለ ገላ እየተመለከተች የደረሰባት ልብ የሚሰነጥቅ ኀዘን ወደ ደስታ ተለወጠ፡፡ በነፍሷ ሰይፍ ያልፋል ተብሎ የተነገረው ልብ የሚሰነጥቅ መከራ እንደ ነቢዩ ቃል ትንቢት የሚቀጥልበት ጊዜ ተፈጸመ፡፡ እርሷ ባለችበት ሥፍራ የሕይወት ትንሣኤ ያላቸው ሰዎች ይሆኑ ዘንድ አስቀድማ ከሙታን ተለይታ በመነሣት የተጠበቀልን ተስፋ ማሳያ ሆነችን፡፡ በእግዚአብሔር መንግሥት ስደት መከራ ኃዘን ሰቆቃ የለም፤ መገፋት መግፋትም የለም፡፡
የእመቤታችን ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት በሁላችንም ላይ አድሮ ይኑር፡፡
እባቡ አብዮት አህመድ የወጣት ተማሪዎቹን ቤተሰቦች ወደ አዲስ አበባ ሲጠራ ሁለት ሃላፊነት የማራቂያ/ የማላከኪያ ዲያብሎስዊ ተንኮሎችን በማሰብ ነው።
1ኛ. እኔ የምፈራውና የሚሰማኝ እህቶቻችን ገና ከወር በፊት አስከፊ የሆነ ነገር ደርሶባቸዋል፤ ሰለዚህ ወይ በስጋም በመንፈስም አስከፊ ሁኔታ ላይ ናቸው፤ ወይ ደግሞ በሕይወት የሉም። የተመረጡትን ወላጆች በመጥራት “ልጆቹ በሕይወት አሉ፡ ደህና ናቸው” ብለው እንዲያምኑ እና ለሜዲያው እንዲዋሹ ይደረጋሉ። በዚህም በአዲስ አበባ ለቅዳሜ የታቀደውን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ ያደርጋል።
2ኛ. ምናልባት ወላጆቹ ነፃ ከሆኑ ሜዲያዎች ጋር ተገናኝተው አብዮት አህመድን የሚያስወቅስ ነገሮች ከተናገሩና ሰላማዊ ሰልፉም እንደታቀደው የሚካሄድ ከሆነ፤ ተማሪዎቹ በሕይወት ካሉ በይበልጥ እንዲጎዱና እንዲገደሉ ያደርጓቸዋል፤ ወይም ደግሞ ከወር በፊት ተገድለው ከሆነ “አሁን በወላጆቹና በሰላማዊ ሰልፈኞቹ ጥፋት በመጭው እሁድ ወይም ሰኞ ተጎዱ/ ተገደሉ” በማለት ወላጆቹንና ሰልፈኞቹን ለመኮነን የታቀደ ይመስላል።
ይህን አሳፋሪ ቅሌት በማስመልከት፡ ካላቃጠሏቸው በቀር፡ ምርመራ ሊያካሂዱ የሚችሉ፣ ለእውነትና ለሀገር የቆሙ የፎሬንሲክ ህክምና ሳይንስ ባለሙያዎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል።
+____________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, መከራ, ቅድስት ማርያም, ቤተክርስቲያን, አስተርዮ ማርያም, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የታገቱት ተማሪዎች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደምቢዶሎ, ፈተና, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020
“ፖሊሶች” የተባሉትን እነ አብዮት አህመድና ታከለ ኡማ አዝዘዋቸው ነው የሚሆነው።
እስክንድር በትውልድ ከተማው ለስብሰባ የተከራየበትን ሆቴል ግቢ መርገጥ ብሎም ወደ ስታዲየም እንኳን መግባት አልቻለም። እስክንድር ዛሬም የሕሊና እስረኛ ነው።
ከደርግ መንግስት ጊዜ ጀምሮ እንደ ፋሺስቶቹ የአውሬ ባህርይ ያላቸው ኦሮሞ ፖሊሶች የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አላግባብ ሲበድሉ እና ሲያንገላቱ ይታያሉ። የሚያሳዝን ነው፤ በኢትዮጵያ ሃገራችን በጎሳ ወይም ነገድ ደረጃ “ወድቋል፣ በእሳት ይጠረጋል” ተብሎ በእርግጠኝነት ሊነገርለት የሚችለው “ኦሮሞ” የተባለው ጎሣ ወይም ነገድ ነው። ከአማሌቃውያን ጋር የሚያመሳስላቸው ተግባራቸው ከቀን ወደቀን ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። ሰለዚህ ነው ደግመን ደጋግመን ‘ከዚህ ጎሣ ነን የምትሎ የተዋሕዶ ልጆች ቶሎ አምልጡ ‘ኦሮሞነታችሁን‘ ካዱ” የምንለው።
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መንግስት, ስታዲየም, ስፖርት, ሽብር, አሸባሪዎች, አውሬነት, አዲስ አበባ, አድሎ, ኢትዮጵያ, እስክንድር ነጋ, እግር ኳስ, ኦሮሞ ፖሊሶች, የታገቱ ተማሪዎች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020
“ክርስቶስን አስሮ በርባንን የመፍታት አከያሂዱን መንግስት ያቁም”
…አንዱን ደግፎ ሌላውን የመግፋት አሠራር እንዲቆም እንጠይቃለን
መንግሥት የኢትዮጵያውያን ሁሉ መሪ፣ ፖሊስም የሕዝብ ሁሉ አገልጋይ መሆኑ ቢታወቅም በሀገር ስብከታችን የተፈጸመው ከዚህ ተቃራኒ በመሆኑ አንዱን እየደገፉ ሌላውን እያሳደዱ መኖር ስለማይቻል ወደ ፊት ተመሳሳይ ጥፋቶች እንዳይፈጸሙ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስገንዘብ እንወዳለን፡፡
ከጥር 10 -13 ቀን 2012 ዓ.ም በክርስቲያኖች ላይ አካላዊ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፤ የ 4 ክርስቲያኖች ንብረት ወድሟል፤ 17 ክርስቲያኖች በግፍ ታስረዋል፤ 246 ክርስቲያኖች በተፈጸመባቸው ዛቻ እና ማስፈራሪያ፣ ድብደባ እንዲሁም ዘረፋ ምክንያት ተፈናቅለው ሐረር በሚገኘው ደብረ አድኅኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተጠግተው እንደሚገኙ ለፍትሕ የቆመ የሰው ልጅ ሁሉ እንዲያውቀው እንፈልጋለን።
በአንድ በኩል የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት ከማይዳሰሱ ቅርሶች አንዱ ሆኖ ተመዘገበልን ብለን ደስ ሲለን በሌላ በኩል ደግሞ የቤተ ክርስቲያን በዓላት አሻራ ከዐደባባይ እንዲጠፉ እየተደረገ በመሆኑ የነበረውን አጥፍቶ በአዲስ አሻራ የመተካት ድርጊት እንዲቆም እንጠይቃለን፡፡
የፌደራል መንግሥት ሆነ የክልሉ መንግሥት ጥምቀትንም ሆነ ሌሎች የዐደባባይ በዓላትን ሌሎች እምነቶች የሃይማኖት በዓላቸውን በሰላም እንዲያከብሩ እንደሚያደርጉ ሁሉ ክርስቲያኖች በዓል ሲያከብሩ ብጥብጥ የሚፈጠርበትን ሁኔታ እንዲያስቆምልን እናሳስባለን፡፡
ሌሎች ቤተ እምነቶች በዐደባባይ በዓል ሲያከብሩ የሚሰፍነው ሰላም ክርስቲያኖች ሲያከብሩ የሚደፈርስበትን ምክንያት መንግሥት አጣርቶ መፍትሔ እስከሚሰጠን ጥያቄያችንን ደጋግመን ማቅረባችን እንደምንቀጥል እንዲያውቀው እንፈልጋለን፡፡
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሐረር, ሐረርጌ, መንፈሳዊ ውጊያ, መከራ, ቤተክርስቲያን, አቡነ መቃሪዮስ, አድሎ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥምቀት, ፈተና, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »