Archive for February, 2020
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 29, 2020
ከጥቂት ቀናት በፊት ዝነኛው የድሬስደን ከተማ የኦፔራ ቤት የቅዱስ ጊዮርጊስ ሽልማትን ለግብጹ ፕሬዚደንት አብዱል–ፋታህ አል–ሲሲ ለመስጠት ወሰነ፤ ይህም ብዙ ተቃውሞዎችን ቀሰቀሰበት። በተለይ ፕሬዚደንቱን እንዲሸልሙት የተጋበዙት ታዋቂ የጀርመን ሜዲያ ሰዎች “አምባገነኑን አል–ሲሲን በፍጹም አንሸልምም” ብለው በሽልማት ስነ ሥርዓቱ ላይ ለመገኘት ፈቃደኞች አልነበሩም።
እባብ አብዮትን የሰላም ሽልማት፤ ዘንዶ አል–ሲሲን የቅዱስ ጊዮርጊስ የሰላም ሽልማት ሰጧቸው። ዋው! እንግዲህ ይህ ሽልማት ግብጽ የባንዲራዋን ቀለማት ያዋሰቻቸውን ቅጥረኞቿን ኦሮሞዎችን እየደገፈች እንዳቀዱት ኢትዮጵያን ስላወከችላቸው መሆኑ ነው። አውሬው ኢትዮጵያን በእጁ ለማስገባት አመቺ ይሆንለት ዘንድ ከእንቁላሉ የፈለፈላቸውን ልጆቹን በየወሩ ይሸልማቸዋል። አላጋጮቹ ሉሲፈራውያን እንዲህ ነው እርስበርስ የሚሸላለሙት።
ከሐዲውና ጣዖት አምላኪው ዱድያኖስ በአምልኮ ጣዖት የፀና፣ እውነተኛውን አምላክ እግዚአብሔርንም የካደ ከመሆኑ የተነሣ የክቡር ጊዮርጊስን ራስ በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዘዘ፡፡ ድል አድራጊ ጊዮርጊስም እጅግ ደስ አለው፡፡ እሳት ከሰማይ አውርዶ ሰባውን ነገሥት ያቃጥላቸው ዘንድ መከራውም ከክርስቲያን ወገን ጸጥ ይል ዘንድ ጌታችንን ለመነው፡፡ ወዲያው እሳት ወርዶ ከሠራዊታቸው ጋር ሰባውን ነገሥታት አቃጠላቸው፡፡
የኢትዮጵያ ጠባቂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ! ሀገራችንን በማተራመስ ላይ ያሉት ጣዖት–አምላኪ የዘመኑ ዱድያኖሶች ከያዙት እርኩስ ዓላማ ኢትዮጵያን ጠብቅልን ፣ እኛን ልጆቿንም በበረከት ጎብኘን አትለየን አሜን!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ቅዱስ ጊዮርጊስ, አል-ሲሲ, አብይ አህመድ, አድዋ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዘር ማጥፋት, የሰላም ሽልማት, የኢትዮጵያ ጠላት, ድሬስደን, ጀርመን, ግብጽ, ጣልያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 29, 2020
ትልቅ ቅሌት አይደለምን?
አባቶቻችን ነጭ ፋሺስቶችን አንበረከኩ፤ ልጆቻቸው የጥቁር ፋሺስቶች መቀለጃ ሆኑ። እነዚህን ፋሺስቶች በእሳት የሚጠርግ አንድ ቆፍጣና አርበኛ ይጥፋ? እነ አፄ ምኒሊክ እና ራስ አሉላ አፈሩብን!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ራስ አሉላ, ቄሮ, አብይ አህመድ, አድዋ, አፄ ምኒሊክ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ክህደት, ዘር ማጥፋት, የኢትዮጵያ ጠላት, ጀዋር, ግራኝ አህመድ, ጣልያን, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2020
1400 ዓመታት በዘለቀው የእስልምና ታሪክ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም፤ አስከፊ በነበረውና 50 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በሞቱበት የ 1918ቱ ዓ.ም የስፔን ጉንፋን እንኳን ወደ መካና መዲና ሃጅ አልተከለከለም ነበር። ዋው! “ቅዱስ” የምትባላዋ የኢራን ከተማ ቆም በቫይረሱ መጠቃቷ አስደንግጧቸዋል።
ኮሮና ቫይረስ በቅርቡ ከቆም ከተማ ወደ መካ ሃጅ ታደርጋለች። ከኮሮና ቫይረስ ይልቅ የቁርአን ቫይረስ በይበልጥ አደገኛ ነው።
በቫይረሱ የተጠቃቸው የኢራኗ ምክትል ፕሬዚደንት፡ በአውሮፓውያኑ 1979 ዓ.ም ላይ በኢራን በሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ 52 አሜሪካውያን ለአንድ ዓመት ያህል ታግተው በነበሩበት ወቅት የኢራን መንግስት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቃል አቀባይ ካድሬ ሆና ስታገለግል ነበር። አሁን አራት የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣናት በቫይረሱ ተጠቅተዋል።
በስፔን፣ ባርሴሎና መካሄድ የነበረበትም ዓመታዊው የዓለም ሞባይል መድረክም በቫይረሱ ፍራቻ አሁን ተሠርዟል።
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: ሃጅ, መስጊድ, መቅሰፍት, መካና መዲና, ሚንስትር, ሳውዲ አረቢያ, ቆም, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, ኢራን, ኢትዮጵያ, ኮሮና ቫይረስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020
ጳጳስ ፍራንሲስኮ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁትን በትናንትናው ዕለት ህመምተኞች በጎበኙ ማግስት “በጉንፋን ነገር” መታመማቸው ተዘገበ።
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል የኢሳያስ አፈወርቂ ቫይረስ በአስመራ አውሮፕላን ማረፊያ አገታቸው፤ ባለፈው ሳምንት ካርዲናሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተደረገ ስላለው ፀረ–ክርስትና ዘመቻ ማሳሰቢያ ነገር በመስጠታቸው ኢሳያስና አብዮት አህመድ የጠነሰሱት-እሳቻውን-የማሳፈሪያ ሤራ ይመስላል። ያሳዝናል!
ፍራንሲስኮስ ደግሞ ባለፈው መስከረም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መግቢያ ሰሞን በቫቲካን የደቡብ አሜሪካ “ህንዶች” የኢሬቻ ጣዖት አምልኮ ዛፍ ከተከሉበት ዕለት ጀምሮ ቀንድ በማብቀል ላይ ናቸው (በሌላ ቪዲዮ አቀርበዋለሁ)። ታዲያ አሁን የዚህ የኮሮና መቅሰፍት ሰለባ ሆነው ይሆን? ለማንኛውም ሁሉም እየተከሰተ ያለው ሃገራችን በቅዱስ ጊዮርጊስ እየተመራች በፋሺስት የጣልያን ሠራዊት ላይ ድል የተቀዳጀችበት ፩፻፳፬/124ኛውን የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለማክበር በምንዘጋጅበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያ ስታነጥስ መላዋ ዓለም ጉንፋን / ኮሮና ይይዛታል!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ Vaccines, ቫቲካን, ተላላፊ በሽታዎች, ቸነፈር ወረርሽኝ, ቻይና, አድዋ, ኢትዮጵያ, ካቶሊክ, ኮሮናቫይረስ, ጣልያን, ጳጳስ ፍራንሲስኮ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Depopulation Agenda, Ethiopia, Italy | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020
የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስት ቴለርሰን ህዋሀት መንግስቱን ለኦሮሞዎች አስረክባ ወደ መቀሌ እንድትሄድ አዘዟት፤ ዛሬ ደግሞ የጣልያን ዝርያ ያላቸው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ ኢትዮጵያ አባይን ለግብጽ እንድትሰጥ፣ አብዮት ደግሞ እስረኞችን እንዲፈታ ትዕዛዝ ሰጥተው ሳውዲ ገቡ።
መንፈሳዊ ወኔያቸው ተወዳዳሪ ባልነበረው በቀደሙት አባቶቻችን መስዋዕት ነፃነቷንና ማንነቷን ጠብቃ ለአምስት ሺህ ዓመታት የቆየችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እውነት ዛሬ ሉዓላዊ ግዛት ናትን? እንዴት ነው፤ እግዚአብሔር በሰጠን ግዛት እኮ ማንኛውም ምድራዊ ኃይል “እንዲህ አድርጉ! አሊያ…” ብሎ ሊያዘን አይችልም። ሥልጣን ላይ የተቀመጡት ወንበዴዎች እኮ በታሪክ ተወዳዳሪ የሌለውን የክህደት ተግባር እየፈጸሙ ነው። ላለፉት 150 ዓመታት ከተፈጸሙት በመዋዕለ ሕፃናት ደረጃ የሚፈጸሙ ስህተቶች እንዴት መማር አቃተን?
እስኪ ተመልከቱ፦
ጠላቶቻችን መላዋን ኢትዮጵያን እንደ በሬ ቅርጫ ከዳር እስከ ዳር እየተከፋፈሏት ኢትዮጵያውያን ግን አትኩሮታቸውን፣ ጊዚያቸውን፣ ጉልበታቸውን እና ገንዘባቸውን መጀመሪያ “በትንሿ” አዲስ አበባ ላይ ብቻ ከዚያም በአንድ የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ ላይ፣ ቀጥሎም የክርስቲያኖች ደም በፈሰሰባት አንዲት ለአንድ በሬ የግጦሽ ቦታ እንኳን የማትበቃ ቦታ ላይ ብቻ እንዲያውሏቸው ኋላ–ቀር የሆነ ዲያብሎሳዊ ተንኮል ተጠቀሙ። በበታችነት ስሜት የተሞሉት ጉረኞቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች፤ “እንኳን ኢትዮጵያን መላዋ አፍሪቃን መምራት እንችላለን!” የሚል ከንቱ መፈክር በማሰማት ልክ በሬ ለመሆን ብላ ሰውነቷን ስትነፋ በመጨረሻ ፈንድታ እንደ ሞተችው እንቁራሪት በመነፋፋት ላይ ናቸው ፤ መንደርተኛ እንዲሆን የተደረገውና የተዳከመው ኢትዮጵያዊው ግን ለቁራጭ ቦታ እንኳን ከጠላቶቹ ፈቃድ እንዲሰጠው ደጅ በመጽናት ላይ ይገኛል። እግዚአብሔር በሰጠው ሃገር!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከመንግስት በላይ ናት፤ ስለዚህ በክርስቶስ ደም ላይ የተመሠረተችው ይህች ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፡ በቀራንዮ የፈሰሰው የጌታችን ደም አቅጣጫውን እንደጠቆማት፣ መንፈስ ቅዱስ እንደመራት በየትኛውም የኢትዮጵያ ግዛት፤ ከደቡብ ግብጽ እስከ ሞቃዲሾ ቤተ ክርስቲያን የመሥራት ሙሉ መብት አላትና የማንንም ፈቃድ መጠየቅ የለባትም። በ22/24 ስህተት የተፈጸመው፤ ልክ ቤተ መንግስት ቤተ ክርስቲያኑን ሲያፈርስና ሰማዕታቱ ወንደሞቻችንም በአብይ አህመድና ታከል ዑማ ትዕዛዝ ሲገደሉ ሕዝቡ ዶማና አካፋ፣ ሲሚንቶና ጡብ ይዞ ወደቦታው በማምራት የቤተ ክርስቲያን ህንጻ ግንባታውን ወዲያው መጀመር ነበረበት። አምስት ሚሊየን የአዲስ አበባ የተዋሕዶ ልጅ ወደዚያ ቢያመራ የትኛው ምድራዊ መንግስት ነው
ሊመክተው የሚደፍረው?!
ይህ አሁን መታየት የጀመረው የመንግስት መለሳለስ የተለመደው እባባዊ መለሳለስ ነው።
ምክኒያቱም፦
1ኛ. እንዲለሳለስ ትዕዛዙ የመጣው ከአሜሪካ ነው።
2ኛ. ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎቹንና ክርስቲያኖቹን የገደላቸው፣ እህቶቻችንን ያገታቸው/የገደላቸው
እርሱ መሆኑን እስራኤልና አሜሪካ በማወቃቸው “ይሄን ካላደረግክ፤ ዋ!” እያሉ ስላስፈራሩት ነው።
3ኛ. ሰሜናውያኑ/ ደገኞቹ የተዋሕዶ ልጆች “በመጭው የይስሙላ ምርጫ” እንደማይመርጡት ስላወቀ በመደናገጡ ነው።
ስለዚህ፤ ወገን ኧረ በቃህ! ኧረ አትታለል!ኧረ ከእባብ እንቁላል የዶሮ ጫጩት አትጠብቅ! ይህ መንግስት ስልጣኑን ሳይወድ በግድ አስረክቦ ለፍርድ እስካለቀረበ ድረስ ወደኋላ አትበል!ፍላጎቱንና ዕቅዱን ነግሮሃል፣ ተግባሩና ዓላማውም ቁልጭ ብለው እየታዩ ነው።
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈር, ሉዓላዊነት, መንፍቅለ መንግስት, ማይክ ፖምፔዮ, ሬክስ ቴለርሰን, ሲ.አይ.ኤ., ብልጽግና ፓርቲ, አሜሪካ, አባይ, ኢትዮጵያ, እስላም መንግስት, እስረኞች መፈታት, የሳጥናኤል ሴራ, ዶ/ር አብይ አህመድ, ጆን ቦልተን, ግራኝ አህመድ, ግብጽ, ጣልቃ ገብነት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፱]
፩ የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ። ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።
፪ የስሙን ክብር ለእግዚአብሔር አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።
፫ የእግዚአብሔር ድምፅ በውኆች ላይ፥ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፥ እግዚአብሔር በብዙ ውኆች ላይ።
፬ የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው።
፭ የእግዚአብሔር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል።
፮ እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ አንድ ቀን እንዳለው አውሬ ልጅ ስርዮንን ያዘልላቸዋል።
፯ የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል።
፰ የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል።
፱ የእግዚአብሔር ድምፅ ዋላዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ጫካዎቹንም ይገልጣል፤ ሁሉም በመቅደሱ። ምስጋና ይላል።
፲ እግዚአብሔር የጥፋት ውኃን ሰብስቦአል፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይቀመጣል።
፲፩ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይልን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል።
+_________________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ማዕበል, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ አረቢያ, ጂዳ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2020
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]
“ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”
ለበጎ ነገር ያድርገውና ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።
ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።
፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 ዓ.ም በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል።
አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።
“ትንቢት?”
👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ.አ.አ በ 2016 ዓ.ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።
👉 እ.አ.አ. ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።
👉 በበነገታው እ.አ.አ ጃንዋሪ 26 / 2020 ዓ.ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።
👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች
መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።
👉 ባለፈው ሳምንት በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉም–ኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”
👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ
“የኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።
👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ.አ.አ በጃንውሪ 16/17 /1995 ዓ.ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።
ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ, ቅርጫት ኳስ, ተላላፊ በሽታዎች, ቻይና, ኢትዮጵያ, ኮሮና ቢራ, ኮሮናቫይረስ, ኮቤ, ኮቤ ብራያንት, ወረርሽኝ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ጃፓን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Corona Beer, Depopulation Agenda, Dr. Teodros Adhanom, Ethiopian Airlines, Kobe Bryant, WHO | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2020
ከሦት ዓመታት በፊት በካይሮ፣ በእስክንድርያ እና በታንታ በኮፕቶች ዓብያተ ክርስቲያናት ላይ በፈጸሙት አስከፊ ጥቃት 88 ክርስቲያን ወገኖቻችን መገደላቸው ይታወሳል።
ይህን ዜና አስመልክቶ ወስላታው ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሺናል የተለመደውን ተቃውሞ አሰምቷል።
በነገራችን ላይ፡ የቀደሞው የግብጽ ፕሬዚደንት የግብጽን ፍርድ ቤት የሞት ፍርድ በማምለጥ ልክ በዚሁ ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ለመሆኑ በሃገራችንን አንድ ሺህ የሚጠጉ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን የገደሉት ወንጀለኞችስ መቼ ነው ለፍርድ የሚቀርቡት? እስላማዊቷ ግብጽ ክርስቲያናዊቷን ኢትዮጵያ እያሳፈረቻት/ እያዋረደቻት አይደለምን?
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ስቅላት, ክርስቲያኖች, ኮፕቶች, ወንገለኞች, የሞት ፍርድ, የቤተ ክርስቲያን ጥቃት, ግብጽ, ፀረ-ክርስቲያን ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2020
ከእነ አብርሃ እና አጽብሃ ዘመን ጀምሮ በመንግስት ደረጃ (ሕዝቡን አይወክልም)የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት የሆነችው ፋርስ/ ኢራን በተለያዩ መቅሰፍቶች ስትመታ ቆይታለች። ከሃገራችን ነገሥታት በኃይሉም ሆነ በሃይማኖታዊ ቅድስናው ዋና የነበረው ንጉሥ ካሌብ በሃገረ ናግራን(ያሁኗ የመን)
”ጌታዬ ሆይ! የክርስቲያኖችን ደም እመልስ ዘንድ እርዳኝ፣ እኔ በጦሬ ብዛት አልመካም፣ እኔ ተሸንፌ ክርስትና ከሚናቅ እዚሁ ግደለኝ”
ብሎ በመጸለይ በእግዚአብሔር እርዳታ ክርስቲያን ወገኖቻችንን ከጨካኙ ንጉሥ ፊንሐስ ነፃ አወጣቸው። ብዙም ሳይቆይ አላርፍ ያለችው ፋርስ ወገኖቻችንን በማጥቃት የመንን ከኢትዮጵያ በመንጠቋ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የእስልምና መቅሰፍት ተልኮባት አሁን ኢራን የተባለች እስላማዊት ሃገር ልትሆን በቅታለች። እስልምና ለመቅሰፍት ነው የሚላከውና!
በቅርብ ጊዜ እንኳን፡ የኦጋዴን ጦርነት እየተባለ በሚታወቀው የ1969/1970 ዓ.ም የኢትየ–ሶማሊያ ጦርነት ወቅት፡ በመጨረሻው ንጉስ ሻህ ሞሐመድ ሬዛ ፓሕላቪ ስትመራ የነበረችው ኢራን የሶማሊያውን ፕሬዚደንት ሲያድ ባሬን በመደገፍ የጦር መሳሪያዎችንና ተዋጊዎችን ወደ ሶማሊያ በመላክ ሶማሊያ ኢትዮጵያን እንድትወርር ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክታ ነበር። ይህንም ተከትሎ ኢራን ሌላ መቅሰፍት መጥቶባት አያቶላ ኮሜኒ የተባለ አክራሪ እስላም ሻህ ሞሐመድ ሬዛ ፓሕላቪን ከሥልጣን አስወግዶ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀችውን አስከፊዋን የኢራን ኢስላማዊት ሬፓብሊክን መሠረተ።
የኢራን እስላማዊት ሬፓብሊክ በዚህ ዘመንም ኢትዮጵያን ከመንተናኮል አልተቆጠበችም። ዛሬም በሶማሊያ፣ በጂቡቲ፣ በሱዳንና በኤርትራ በኩል በመግባትና ከእነ ቱርክና ካታር ጋርም በማበር የኢትዮጵያ ጠላት ለሆነው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ድጋፍ ለመስጠት ስትሞክር ትታያለች። የሀሰተኛው ነብይ መሀመድ አማችና አራተኛው ከሊፋ አሊ ቢን አቢ ጣሊብ የሺያ እስልምና መስራች መሆኑን እናገናዝበው።
እነዚህ ኢትዮጵያን ለዘመናት የሚተናኮሏት ሃገራትና ሕዝቦች፤ ሱኒ ሆኑ ሺያ፣ ሱፊ ሆኑ አህማዲያ ሁሉም የሃገራችንና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች ናቸው። እግዚአብሔርን እና ሕዝቡን መፈታተናቸውንና መተናኮላቸውን እስካላቆሙና ክርስቶስን እስካልተቀበሉ ድረስ የኮሮና ቫይረስ አይደለም እሳት እንደሚወርድባቸው ከወዲሁ ይወቁት።
ኮሮና ቫይረስ በቅርቡ ከቆም ከተማ ወደ መካ ሃጅ ታደርጋለች።
UPDATE: እዚህ ቪዲዮው ላይ የሚይታየው ምክትል ሚንስትር የወረርሽኙን በኢራን በጣም የመስፋፋት ዜና “ውሸት ነው!” እያለ ሲያቃልል ነበር። አሁን እራሱ ተያዘ፣ ተገለለ።
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ, መስጊድ, መቅሰፍት, ቆም, ተላላፊ በሽታዎች, ታሪካዊ ጠላቶች, ቸነፈር ወረርሽኝ, ቻይና, ኢራን, ኢትዮጵያ, ኮሮና ቫይረስ, ጣልያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Depopulation Agenda, Ethiopia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2020
ገና ያልተወራልትና ያልተሰማ ብዙ ጉድ እንደሚኖር አንጠራጠረ። ሰዉ በአገሩ እዴት ይህን ያህል ይሰቃያል? እስክ መቼ ነው ኢትዮጵያ የዲያብሎስ መፈንጫ የምትሆነው? ይሄን እርኩስ መንፈስንና መጥፎ ዕድልን ይዞ የመጣውን የወሮበሎች ስብስብ መንግስት በእሳት ሊጠርግ የሚችል አንድ ቆፍጣና አርበኛ እንኳ ይጥፋ? ቤተክሕነትስ ባለፈው ሳምትን መግለጫዋ ላይ ወጣት ሴት ምዕመናኗ እንዲህ እልም ብለው ሲጠፉ ጉዳዩን አስመልክቶ አንድም ቃል ትንፍሽ ያላሉበት ምክኒያት ምንድን ነው? የኢትዮጵያን ስም ለማጠለሸትና ኢትዮጵያውያን በጭካኔ ከአረቦች እንደማይተናነሱ ለማሳየት ሲባል በተዘጋጀው በዚህ ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ላይ እንዴት ሁሉም አካል ተባባሪ ሊሆን ቻለ? እንደው ይህ ለቲዲ አፍሮ ኮንሰርት የሚወጣበት ወቅት ነውን? በሃገራችን እየተካሄደ ያለው ነገር ሁሉ እጅግ በጣም አሳዛኝና ደም የሚያፈላ ነው! ይህች እግዚአብሔር የሚያውቃት፣ እኛም የምናውቃት ኢትዮጵያ አይደለችምና እርስታችን ኢትዮጵያን በፍጥነት ከአውሬው መንጋጋ አውጥተን ልናስመልሳት ግድ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን!
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሴት መድፈር, ሴት ተማሪዎች, ቤተሰብ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ | Leave a Comment »