Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Dr. Teodros Adhanom’

ዋ! ትከተቡና | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ኢትዮጵያንም ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2020

የሉሲፈራውያኑ ሤራ፦

በትናንትናው ዕለት የዓለም ቍጥር ፩ ቴኒስ ተጫዋቹ ሰርቢያዊ ኮከብ “ኖቫክ ጆኮቪች” / Novak Djokovicበኮሮና ተይዟል” ተባለ። ኖቫክ ጆኮቪች አጥባቂ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና ፀረክትባት አቋም ያለው ግለሰብ ነው። ፀረክትባት / Anti-Vaxxer = No Vaccine.

👉 አሁን ወደ ስሙ ስንሄድ፦ Novak = NoVax – Djokovic = DjoCovid NoVax Djokovid (ኖ ቫክስ ጆኮቪድ)

ዋውው!

በድጋሚ የቀረበ

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 .ም በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል።

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

+++ “ትንቢት?”+++

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ የኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ኮቪድ / Covid በዕብራይስጥ ቁንቋ ኮቤ/KOBE ይባላል

Covid = Corona Virus / ኰሮና ቫይረስ

በጉግል አስተርጓሚ Covidን ወደ ዕብራይስጥ ተርጉሙትና ወደ እንግሊዝኛው መልሱት።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

_____________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሮማውያኑ እነ ቢል ጌትስና አንቶኒ ፉቺ ኢትዮጵያውያንን መሃን ለማድረግ ቸኩለዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2020

ቢልጌትስክትባትአውሬው ደንግጧል፣ ክትባቱን መርጦታል፣ ሳንሱር አብዝቷል፣ ቪዲዮውን ከዩቱብ አንስቶታል። ስለዚህ እዚህ ገብተው ይመልከቱ፦https://www.bitchute.com/video/U1DNdhsltUWp/

ዓለም ዛሬ 6.8 ቢሊዮን ሰዎች አሏት፡፡ ያ ወደ ዘጠኝ ቢሊዮን ያህል እየመራ ነው ፡፡ አሁን በአዳዲስ ክትባቶች ፣ የጤና እንክብካቤ እና የመራቢያ ጤና አገልግሎቶች ላይ ትልቅ ስራ የምንሰራ ከሆነ ምናልባት ምናልባት ቁጥሩን በ 10 ወይም በ 15 በመቶ ዝቅ ማድረግ እንችላለን፡፡”ቢል ጌትስ

“The world today has 6.8 billion people. That’s heading up to about nine billion. Now if we do a really great job on new vaccines, health care & reproductive health services, we could LOWER that by perhaps 10 or 15 percent.” -Bill Gates

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን ገና ሲመረጧቸው፤ “ያለ ምክኒያት አለመረጧቸውም!” ብለን ነበር። ኢትዮጵያን ለዚህ ዘመን በደንብ አዘጋጅተዋታል። አውሬው ሕዝቦቿን በነገድ ከከፋፈለ በኋላ በአውሬው መታወቂያና ፓስፖርት ላይ የነገድ ስም ብሎም የየትኛው እምነት ተከታይ እንደሆነ ቁልጭ ብሎ እንዲቀመጥ አድርጓል። ይህ ደግሞ በቀበሌ ሥርዓት የተዋቀሩትን የኢትዮጵያ ከተሞችና መንደሮች ዲያብሎሳዊ ሥራቸውን ለመስራት ትልቅ እድል ሰጥቷቸዋል። ለእነ አብዮት አህመድና ታከለ ኡማ የየትኛውን ነገድ/ብሔር ነዋሪዎች መከተብ፣ መመረዝና መግደል እንደሚችሉ በጣም አመቺ የሆነ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል።

የተማረው ያለተማረው ወገን ገዳዮቹን “መሪዎቹን” በማወደስ እድሜውን ሲገፋና በማይረቡ ነገሮች እርስበርስ እየተነታረክ ጊዜውን በከንቱ ሲያጠፋ፤ ገዳዮቹ “ልሂቃን” ግን እርሱንና ዘሩን ለማጥፋት ሌት ተቀን ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። የአውሬ ምሣ የሆነው ሰጎን በድንጋጤ አንገቱን አሸዋ ውስጥ ይቀብራል፤ የዘመኑ ትውልድ ግን በግድየለሽነት አንተቱን አሸዋ ውስጥ ለመቅበር የሚፈልግ ይመስላል።

ከስምንት ዓመታት በፊት እነ ቢል ጌትስ በኢትዮጵያ ሴቶችና ሕፃናት ላይ ያነጣጠረ ዲያብሎሳዊ ዕቅድ እንዳላቸው በጦማሬ እንዲህ በማለት ጽፌ ነበር፦

ወደ አገራችን በረቀቀ መልክና በድብቅ የገባው ይህ የፀረ–ህይወት እንቅስቃሴ ከ1970ዎቹ ዓመታት ጀምሮ በትጋት እየሠራ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ከኢትዮጵያ ሌላ፡ ይህ የቤተሰብ አጥፊ ፕላን በጥቁር አፍሪቃውያን ላይ ብቻ ነው እየተካሄደ ያለው። ከሦስት ወራት በፊት ለንደን ከተማ ውስጥ ይህን አስመልክቶ እን ቢል ጌትስ አዘጋጅተውት በነበረው ስብሰባ ላይ ተገኝተው የነበሩት ከሳሃራ በረሃ በታች የሚገኙት አፍሪቃ አገሮች ሲሆኑ፤ የሰሜን አፍሪቃና አረብ አገሮች ጭራሹን አልተሳተፉም። 85 ሚሊየን ሕዝብ የሚኖሩባት በረሃማዋ ግብጽ የሕዝብ ቁጥርሽን ቀንሽ የሚል ሃሳብ ቀርቦላት አይታወቅም፡ እንዲያውም ምዕራባውያኑ የእርዳታ ገንዘቡን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በደስታ ይሰጧታል፤ የኢትዮጵያንም ውሃና አፈር በነፃ ታገኛለች፡ ጦረኛ የሆኑ ልጆችን መፈልፈሏንም ያለምንም ተቃውሞ ትቀጥልበታለች። ከ 1ቢሊየን በላይ የሕዝብ ቁጥር ያላት ህንድ እንደ ዶፖ ፕሮቬራ የመሳሰሉትን የወሊድ መከላከያ መርፌዎች ከልክላለች (..አ በ 2002 .)

አዎ! የዲያብሎስ ሠራዊት ኢትዮጵያውያንን በረሃብ፣ በበሽታና በእርስ በርስ ጦርነቶች እንዳሰበው/እንዳቀደው ለማጥፋት አልተቻለውም፤ ታዲያ አውሬው አሁን ውስጥ ሠርጎ በመግባት መርፌንና፤ (“መድኃኒት” አልለውም)መርዛማ‘ቅመሞችን‘በነፃ በማደል መጠራጠር የተሳነውን ወገናችንን ወደ ወጥመዱ ለማስገባት እየሞከረ ነው።

ወገን፤ እህቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ጓደኞቻችንና ሚስቶቻችን እንደ ዓይጥ ተቆጥረው የህክምና ሙከራ ሲደረግባቸው እያየን እንዴት ዝም እንላለን? ይህን ይህን መሰሉን አስከፊ ሥራ ለማጋለጥ ካልተነሳሳን ከእንስሳ በምን ነው የምንሻለው?

የሚከተሉትን መረጃዎች ለሚመለከታቸው ወገኖች ሁሉ በሚያስቆጣ መልክ የማስተላለፉ ተግባር የያንዳንዳችን ብሔራዊና ሰብዓዊ ግዴታ መሆን ይኖርበታል።

ለምሳሌ፤ በውጭ ኃይሎች ‘ግፊት‘ኢትዮጵያ ውስጥ ከተቋቋሙት ድርጅቶች መካከል “DKT Ethiopia (DKT/E)” የተባለውን የፀረ–ህይወት ዘመቻ አራማጅ ድርጅት ብንመለከት፤ ሥራውና ዓላማው ምን እንደሆነ በደንብ ለመረዳት እንችላለን። ድርጅቱ የሚናገረው ሌላ…” 

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋው! ጣልያኖች አይለቁንም | ግን ዶ/ር ቴዎድሮስ የምንጠብቀው ቴዎድሮስ ይሆኑን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2020

ነገሩ፤ ወይ ሊበሏት የፈለጓትን አሞራ ዶሮ ይሏታል ፥ ወይንም ዶ/ር ቴዎድሮስ ምናልባት ለመጭው ቴዎድሮስ መንገዱን እየጠረጉለት ይሆናል። ሰሞኑን በጣም ወርደውባቸዋል! ምን ይሆን?

ይህ ቫይረስ የኢትዮጵያን የውስጥና የውጭ ጠላት እሚጠራርግ ከሆነና፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ በእኔ በኩል ስልጣን ላይ እንደወጡ ስመኘው የነበረው ዓይነት ሚና ተጫውተው ከሆነ የቴዎድሮስ እጩ ሊሆኑ ይችላሉ። ካልሆነ እና የኢሉሚናቲዎች ሉሌ ሆነው በሕባችን ላይ ጉዳት ካመጡ፤ ወዮላቸው! የመጀመሪያውን ያድርገው! መቼም እግዚብሔር ባላሰብነውና ባልጠበቅነው መንገድ ነው ሁሉን ነገር እየሠራ ያለው።

ለማንኛውም “ክትባት” የተባለ ነገር እንዳትከተቡ! ተናግሬአለሁ፤ በጭራሽ!

👉 ጋዜጠኛው ፕሬዚደንት ትራምፕን እና ዶ/ር ፋውቺን በዶ/ር ቴዎድሮስ የሚመራው የዓለም የጤና ድርጅት አላግባብ በሆነ መልክ ለቻይና በጣም ያዳላል ወይ?” በማለት ሲጠይቋቸው፡፡ የሚከተለውን መለሱ፦

👉 ፕሬዚደንት ትራምፕ፤ “ይህን አስመልክቶ አንዳንድ ደስ የማይሉ ነገሮችን እየሰማን ነው፤ የ ዶ/ር ቴዎድሮስ ድርጅት አግባብ ባልሆነ መልክ ለቻይና ወግኗል፤ ብዙ ሰዎች በዚህ አልተደሰቱም

👉 /ር ፋውቺ፦

/ር ቴዎድሮስን ገና የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር እያለ ለረጅም ጊዜ አውቀዋለሁ፤ በጣም የተዋጣለት ሰው፡፡” ለበርካታ ዓመታት የዓለም የጤና ድርጅት ችግሮች አጋጥመውት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በዶ/ር ቴዎድሮስ መሪነት ጥሩ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት በግልጽ እንደሚታየው የዓለም ጤና ድርጅት ችግር የለውም የሚል ማንኛውም ሰው ድርጁትን እየተመለከተ አይደለም”። እኔ ግን በእሱ አመራር ስር ሁኔታዎች በጥሩ መልክ የተከናወኑ ይመስለኛል፡፡ እሱ ከችግሮቹ ሁሉ ተርፏል።”

👉 ነገር ግን ጋዜጠኛው፦ “የዓለም ጤና ድርጅት ቻይናን ለምን እንደሚደግፍ” ዶ/ር ፋውቺን በድጋሚ ሲጠይቃቸው የሚከተለውን መልስ ከንዴት ጋር ሰጥተዋል፦“እኔ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየት መስጠት አልችልም ምክንያቱም አመለካከቴ የለኝምና ፣ ጥያቄዎ ምን እንደ ሆነ አላውቅም ፣” በማለት ገለጻቸውን አቁርጠዋል።

👉 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፈገግታ፤ “ወደ ክለቡ እንኳን ደህና መጡ!፡፡ ትናንትና ከዶ/ር ቴዎድሮስ ጋር አውርቻለሁ፤ በጎ ሰው ይመስላል፤ ግን አላውቅም!

ዋው ያውም “በአንተ!”!

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና ጋኔን ናት | እነ ግራኝ በእህቶቻችን ላይ አሰቃቂ ተግባር በመፈጸማቸው የመጣ መቅሰፍት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2020

አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦

ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

አዎ! እነ ግራኝ አብዮት አህመድ የኢትዮጵያ ጠላቶች ብቻ ሳይሆኑ አጋንንትም ናቸው።

ዛሬም እደግመዋለሁ፦ አሁን በየቀኑ እየወጡ መግለጫዎችን ሲሰጡ የምናያቸውን ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።

አብዮት አህመድም በሉሲፈራውያኑ በደንብ ተዘጋጅቶ ሥልጣኑን እንዲጨብጥ የተደረገው ያለሙትን ዲያብሎሳዊ ዕቅድ በሥራ ላይ ለማዋል እንደሆነ እያየነው ነው። ወደ ቻይና በረራውን ያላቋረጠ ብቸኛው የዓለማችን አየር መንገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሆኑ እንደው ዝም ብሎ በአጋጣሚ ይመስለናልን? በፍጹም! አጋንንት እርስበርስ በደንብ ይተዋወቃሉ፣ ድርጊቶቻቸውንም በደንብ እየተናበበቡ በቅደም ተከተል ይፈጽማሉ።

ለሃገራችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣው አብዮት አህመድ የዚህ ጋኔን ተሸካሚ ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። ኮሮና ወይም ተመሳሳይ ቫይረሶች አጋንንት ናቸው። በኢትዮጵያ ሥርዓት ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች እንደዚህ ዓይነት ቫይረስ አይዛቸውም። ከቀናት በፊት አንድ ቻይናዊ/ጃፓናዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ተገኘበት የሚለውን ዜና ተከታትለን ከሆነ የሚመለከታቸው “መንግስታዊ” ተቋማትና ግለሰቦች የቫይረሱን ወደ ኢትዮጵያ መግባት እንደሚፈልጉት፣ በዚህም ዜጎችን በስነ ልቦናዊ ጭንቀትና ሽብር በማጥመድ “ለኮሮና መከላከያ”ነው በሚል ያዘጋጁትን የ666 መርፌ ለመከተብ እንዳቀዱ የሚያሳዩን ምልክቶች አሉ። የተዋሕዶ ልጆች ምንም ዓይነት ክትባት እንዳይከተቡ! በተልይ ልጆች እንዳይከተቡ አድርጉ፤ ማንኛውንም ክትባት። ከዚህ በፊት ኢትዮጵያውያን ጤናማዎች ናቸው ያልኩት ያለምክኒያት አይደለም፤ ከኢትዮጵያ መንፈሳዊ ሥርዓት ሳንወጣ ከአጋንንት ተሸካሚ ምግቦች፣ መጠጦች፣ ሱሶች፣ ሰዎች እስከራቅን ድረስ በሽታዎች አያጠቁንም። ውሀውና ፀበሉ በቂ ፈውስ ነው። የጸበል ቦታዎችን በጥንቃቄ የምንጠብቅበት ወቅት ነው፤ “የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ!” የተባለው ያለ ምክኒያት አይደለም፤ ለጂቡቲ ውሀችንን በነፃ መሰጠቱ ትልቅ ወንጀል ነው። (ውሃው እየተሰጠ ያለው በጂቡቲ ሠፍረው ኢትዮጵያን ለመውረር በመዘጋጀት ላይ ላሉት የሉሲፈራውያኑ ሠራዊት ነው)

፻፫/ 103 ቀናት

በእነዚህ ቃላት ላይ እናተኩር፦

ኮሮና፣ ብልጽግና፣ ውሀን፣ ቁርአን፣ ሂልሃን፣ ጋኔን፣ ኮ()ሮሞ፣ ግራኝ አህመድ፣ ጀስቲን ትሩዶ፣ ፊደል ካስትሮ፣ ኩባ፣ ካራማራ

ኢትዮጵያውያን ነበሩ የሚባሉትና በማዕከላዊ አሜሪካ ይኖሩ የነበሩት ጥንታዊያኑ፤ የማያ ጎሳዎች የዘመን ቀመር በመጠናቀቁ ዓለም የምትጠፋበትን ቀን ተንብየዋል። በትንበያቸዉ መሰረት ይህ ቀን አርብ በ 21.12.12 ይዉላል ተብሎ ነበር። ብዙዎቹ የጠበቁት በአውሮፓውያኑ 2012 .ም ነበር፤ ነገር ግን ይህ በያዝነው የኢትዮጵያ 2012 .ም ይሆን?

አባ ዘወንጌል ይህን ይጠቁሙናል፦

መስከረም 19 2012 ዓም የመስቀለ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን ሰርተው አጠናቀዋል። ንጉሱ ቴዎድሮስ የሚያርፍበት ቤተክርስቲያን መሆኑን ተናግረዋል። አባ ዘወንጌል በዘመነ ዮሐንስ ጥቅምት 10 ቀን 2012.. 220 ሰዓት ላይ አርፈዋል።

201220132014፣ የኢትዮጵያ የምጥ ዘመናት ናቸው። የዓለም ሃገራት በጦርነት ይጠፋፋሉ። በድርቅና በርሃብ ፍጡራን ይረግፋሉ። ውሀ የሰውን ልጅ ታጠፋለች። 90% በላይ የዓለም ሕዝብ ይጠፋል።

አውሮጳ፣ አሜሪካ፣ እስያበዉሀ ይዋጣሉ። ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል።

ሳውዲ – አንበጣ – ግመል – ኮሮና

ኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው እ..አ በ2012 .ም በሳውዲ ነበር የአንበጦች ሁሉ መፈልፈያ “የሰይጣን ደም” ወይም የነዳጅ ዘይት የሚፈልቅበት በርሃማው የሳውዲ ሲዖል ጉድጓድ መሆኑ ይታወቃል።

ግመሎች ከኢትዮጵያና ሶማሊያ ወደ ሳውዲ ይላካሉ፤ ሳውዲዎች አንበጦቹንና ግመሎቹን ይመገቧቸዋል ፥ ከዚያም የኮሮና / ቁርአና ቫይረስ ይፈጠራል።

የደምቢደሎ እህቶቻችን በተሠወሩበት ሳምንት፤ በእኛ ኅዳር 2012 .ም የኮሮና ቫይረስ በቻያና ተቀሰቀሰ፡

ውሀን” ከተማ ተነስቶ እስያን፣ አውሮፓን እና አሜሪካን አጥለቀለቀ።(ውሀ የሰውን ልጅ ታጠፋለች)

አህመድ + ትሩዶ + ማክሮን = ግብረሰዶማውያን አጋንንት

ወስላታው የካናዳ መሪ ጀስቲን ትሩዶ፤ የቀድሞው የካናዳ መሪ ትሩዶ ሳይሆን የኩባው የፌደል ካስትሮ ልጅ እንደሆነይነገራል። ሰውየው ከጋኔን ባልደረባው አብዮት አህመድጋር ተገናኘ። ኩባኖች የተዋጉበትን ካራማራን ቀሰቀሰ። “ሚስቱ፡” ምናልባት እሱም በኮሮና ተለከፉ።

ብሳሳት ይሻለኛል፤ ነገር ግን ጋኔን አህመድ ልክ እንደ “አራስ እርቀ ሰላም ሞገስ” ወላጆች እንጨት እየጠረቡ ለፍተው ያስተማሯቸውን ልጃገረድ እህቶቻችንን በአሰቃቂ መልክ አስገድሏቸዋል፤ ግን እኛም ዓለምም ዝም በማለታችን የኮሮና ቫይረስ እንደ መቅሰፍት ሆኖ መጥቶብናል።

አባ ዘወንጌል “አውሮጳ፣ አሜሪካ፣ እስያበዉሀ ይዋጣሉ።” ሲሉን በጎርፍ ሊቀጡ እንደሚችሉ ነው የተረዳነው፤ ግን ከቻይናዋ “ውሀን” ከተማ ከፈለሰው ወረረሽኝ ቢሆንስ?

ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል።” ለጠበል?

ቫይረስ = ጋኔን፤ ጋኔን የሚወገደው በእሳት እና በውሀ(ጠበል) ነው።

[የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፭፥፰፡፲፫]

አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና።

ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥

ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው።

በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና።

ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት። ኢየሱስም ፈቀደላቸው።

ርኵሳን መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፥ ሁለት ሺህም

የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ።

____________________________

 

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ ነው! | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ዓለምን በኮሮና ቫይረስ በኩል ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 26, 2020

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰]

ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።”

ለበጎ ነገር ያድርገውና ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም።

ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ ያወጣህና አሽቀንጥሮ ወደ ታች ይወረውርሃል። ታዋቂ፣ ዝነኛ፣ ሃብታም፣ ተሸላሚ ያደርግህና ጊዜህ ሲደርስ የለመደውን የደም ግብሩን “አምጣ!” ብሎ ይደፋሃል።

፳፬ /24 ቁጥር ያረፈበትን ማልያ ለብሶ ሲጫወት የነበረው ዝነኛው ጥቁር አሜሪካዊ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቤ ብራያንት እና ሴት ልጁ ከወር በፊት ልክ በዚህ ዕለት በፈረንጆቹ 01/26/2020 . በሄሊኮፕተር አደጋ ተከስክሰው ለሉሲፈር ኢሉሚናቲዎች ተሰውተዋል

አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሃሳባቸውንና ዕቅዳቸውን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ፣ ወደውም ሆነ ሳይወዱም፣ አውቀውም ሆነ ሳያውቁም ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተሉ እያሳዩን ነው።

ትንቢት?

👉 ከአራት ዓመታት በፊት፡ እ..አ በ 2016 .ም ላይ ኮቤ ብራያንት በሄሊኮፕተር ሲከሰከስ የሚያሳይ የካርቱን ፊልም “ኮሜዲ ሲንትራል” በተሰኘው የቴሌቪዥን ጣቢያ እንዲተላለፍ ተደረገ።

👉 ... ጃንዋሪ 25 / 2020 ላይ ኮቤ ተከስክሶ ሊሞት አንድ ቀን ሲቀረው ሌቦርን ጀምስ የተሰኘው የሎስ ኤንገልስ ሌከርስ የቅርጫት ኳስ ኮከብ የኮቤ ብራያንትን የቅርጫት ኳስ ሬከርድ ሰበረው።

👉 በበነገታው እ..አ ጃንዋሪ 26 / 2020 .ም ላይ ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ኮቤ ብርያንት፣ ሴት ልጁና ሌሎች ስምንት ሰዎችን ጨምሮ በካሊፎርኒያ ሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ።

👉 ኮቤና ልጁ በሞቱበት በዚሁ ዕለት ቻይና በተቀሰቀሰው ኮሮና ቫይረስ 41 ሰዎች መሞታችውና 1300 ሰዎች

መታመማቸው ታወቀ። በዚሁ ዕለት ኮቤ 41 ዓመቱ ልጁም የ13 ዓመት ልጃገረድ ነበሩ።

👉 ባለፈው ሳምንት በቺካጎ ከተማ በተካሄደውና ለኮቤ መታሰቢያ እንዲሆን የተደረገው የሁሉምኮከብ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ ላይ ድጋፍ ሰጭ /ስፖንሰር የነበረው ኩባንያ የሜክሲኮው ቢራ አምራች “ኮሮና / Corona ነበር”

👉 በዚሁ ሰሞን የኮሮና ቢራ ምናልባት ከቫይረሱ ጋር ይገናኝ ይሆናል በሚል ፍራቻ ብዙ ሰዎች ጉግል ላይ

ኮሮና ቢራ ቫይረስ” የሚለውን ቃል ይፈልጋሉ።

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ኮቤ ብራያንት እና ልጁ CORONA del mar / ኮሮና ዴል ማር በሚባለው የካሊፎርኒያ መንደር ተቀበሩ።

👉 ሌላው፦ ኮቤ ብራያንት ሊከሰከስ አስር ቀን ሲቀረው በ ኮቤ (ጃፓን) በ እ..አ በጃንውሪ 16/17 /1995 .ም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ 7ሺ ሰዎች ሞቱ። ባለፈው ወር በ 01.16/17.20 ላይ 25ኛው ዓመት(ኢዮቤልዮ)ታስቦ ውሎ ነበር።

ባለፈው ዓመት በዚሁ በሎስ ኤንጀልስ የተገደለውና የሀበሻ ዝርያ የነበረበት ራፐር “Nipsey Hussle / ኒፕሲ ሃስል”ም እንዲሁ ለዲያብሎስ የደም ግብር እንዲከፍል ነበር የተደረገው። በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ከገደለው ሌላው ራፐር “Snoop Dog/ ስኑፕ ዶግ” እና በዘጠናዎቹ አጋማሽ ላይ ከተገደለው ከሌላው ራፐር “Tupac Shakur/ቱፓክ ሻኩር“ ጋር በመንፈስ የተያያዘ አስገራሚ ጉዳይ ነው። 51.5% የሂፕ ሆፕ ሙዚቀኞች በግድያ ነው ህይወታቸው የምታለፈው። በሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና አፍሪቃ ገባች | ግብጽ የመጀመሪያዋ የኮሮና ወረርሽኝ ተሸካሚ ሃገር ሆነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2020

አሥሩ የግብጽ መቅሰፍቶች በአባይ ጉዳይ በግብጽ ይጀምሩ ይሆን? አህዛብ በሃገራችን ሥልጣኑን መቆጣጠራቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ አለማቋረጡና ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ሆነው የሜዲያዎችን አትኩሮት ማግኘታቸው ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። እነዚህ ርኩሶች የሕዝብ ቁጥር የመቀነሱን ህልማቸውን እስካላሟሉ ድረስ አይተኙልንም። እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን ያነሰ አሻንጉሊት ሕዝብ ብቻ እንዲኖርባት ነው የሚፈቀድላት።

ለማንኛውም ከክትባት ራቁ፣ በተለይ ልጆቻችሁን በጭራሽ አታስከትቡ!

ይፋ ያልሆነ ዜና እንደሚጠቁመን እስከ መቶ ሺህ ቻይናውያን በኮሮና ወረርሽኝ እንደሞቱ ነው። በዓለም ከፍተኛውን የሕዝብ ቁጥር የያዘችውን ቻይናን ለዚህ ዘመን አዘጋጅተዋታል። ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን ቻይናን ከሶቪየት ህብረት ለመነጠልና በራሳቸው የአንድ ዓለም ርዕዮት ዓለም ቀንበር እንድትገባ በ1980ቹ ዓመታት ብዙ የኢኮኖሚ ድጎማዎችን አድርገውላታል፤ ሆንግ ኮንግንም መልሰውላታል። አምላክየለሿ ቻይና ልክ እንደ ጃፓንና ኮሪያ ባጭር ጊዜ ውስጥ የመላው ዓለም ፋብሪካ ለመሆን እንድትበቃም ረድተዋታል።

ቻይና በቂ ገንዘብ ማካባት ስትጀምርና ስትበለጽግ ለአሜሪካና ምዕራብ አውሮፓ ሳይቀር በገንዘብና ምጣኔ ሃብት ቀውስ ጊዜ የገንዘብ ብድር እንድተሰጣቸው፣ ትርፍ ኩባንያዎቿንና ሠራተኞቿንም ወደ አፍሪቃ እንድትልክ ፈቅደውላታል/አዘጋጅተዋታል። በአፍሪቃ የቻይናውያን ቁጥር በይፋ አንድ ሚሊየን እንደሚጠጋ ተነግሯል፤ ምናልባት ግን አምስት ሚሊየን ቻይናውያን አፍሪቃ ሊገኙ እንደሚችሉ ይገመታል። ወደ እያንዳንዱ የአፍሪቃ ሃገር አስር ቻይናውያንን ቢልኩ በአንድ ወር ውስጥ አፍሪቃ ከአፍሪቃውያን ትጸዳለች።

በነገራችን ላይ፡ ከጥቂት ሰዓታት በፊት የወጣ መረጃ እንደሚነግረን ሁሉም የቻይና ዜጎች ወደ ሃገሯ እንዳይገቡ ያዘዘች የመጀመሪያዋ ሃገር ሩሲያ ሆናለች። ዋውው!

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከቦሌ እስከ አራት ኪሎ በፀበል እንዲህ ቢረጩ ጥሩ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 3, 2020

በተለይ የአውሬው መንግስት አሸባሪ ባለሥልጣናት ከውጭ አገራት ሲመለሱ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራውን አላቆምም ማለቱ ሁሉም ነገር ሉሲፈራውያኑ እንዳቀዱት እየተካሄደ መሆኑን ይነግረናል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለዚህ የወረረሽኝ ዘመን አዘጋጅተውታል።

ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንከሚለው መልዕክት የተወሰደ

የአዳም ዘር! እስካሁን የምታውቀው የቅጣት ማእበል ሁሉ ከብዶ ቢመጣም በታሪክም በማየትም በመስማትም ታውቀዋለህ የማታውቀው ፍጥረቱን ምን እንደሆነ የማትለየው የአውሬ አይነት ምድሪቱን ይከድናል፡፡ ከፊል ሰው፤ ከፊል አውሬ፤ አውሬ መሰል አጋንንት፤ የተለየዩ አውሬዎችን መልክ የቀላቀለ አውሬ ሌትም ቀንም ምልክት አልባውን ለመብላት ይዘምታል፡፡ የሰው ልጅ የያደራጀው ማንኛውም መሳሪያ እያጠፋቸውም ለቅጣቱ የላካቸው የሰራዊት ጌታ እስካላነሳቸው ድረስ! ይህ የሚሆነው ደግሞ የታዘዙትን አጠናቀው ሲጨርሱና የልዑል ህዝቦች ሁሉን ተረክበው ሲደላደሉ ብቻ ይሆናል፡፡

የልዑል ሕዝቦች በተወሰነላቸው በየመኖሪያቸው ላይ ምልክትና ጥበቃ ስለሚኖር መግባት አይቻልም፡፡ ፈቅደው ከሚያስጠልሉተ በስተቀር፡፡ የሰው ዘር ሰምቶትም አይቶትም ወይም ይሆናል ብሎ ገምቶት የማያውቀው ብዙ ሚሊዮኖችን የሚየጠፋ የበሽታ ዓይነት ይከሰታል፡፡ ያለከልካይም ይጠርጋል፡፡

የአገራችን ኢትዮጵያ ገዢዎችና ምንዝሮቻቸው በ2ኛው የእሳት ወንፊት ውስጥ /የነሱ ድጋፍ ሰጪ አዛዥ መካሪዎችም/ እጣቸው፡፡ የሃጢያተኞችም ወገናቸው እንደ ገለባ ክምር ነው፡፡ ፍጻሚያቸውም ለገሃነም ይሆናል፡፡ የሃጢያተኞች ስራቸው ክፉ ነው ፍጻሜዋም ገሃነም ነው፡፡ [መጽኃፈ ሲራክ ም፤ ፳፩፥፱፧፡፲]

__________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያለ መሰናክል እንዲያድግና እንዲስፋፋ መደረጉ ለዚህ ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2020

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ አለማቋረጡን ገለፀ። ይለናል የዛሬው ዜና። ሌሎች አየር መንገዶች ሁሉ ወደ ቻይና የሚያደርጓቸውን በረራዎች ሁሉ አቁመዋል። ከአፍሪቃ እንኳ አምስት አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን በረራ አቋርጠዋል።

የኬንያ፣ የሩዋንዳ፣ የማዳጋስካር፣ የሞሪሸስ እና የሞሮኮ አየር መንገዶች ወደ ቻይናና ከቻይና ያደርጓቸው የነበሩትን ሁሉንም ጉዞዎች ለጊዜው ማቆማቸውን አስታወቀዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቻ ይበርራል ማለት ነው።

/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አድርገው ሾሟቸው፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ አድማስ በማስፋት በአፍሪቃ ትልቁ አየር መንገድ እንዲሆን ፈቀዱለትነጠብጣቦቹን እናገናኝ።

ሉሲፈራውያኑ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በቀጥታ ማጥቃት ይፈራሉ፤ ስለዚህ እራሳችንንና የራሳችን የሆነውን ሁሉ ይጠቀማሉ፤ የራሳችንን አየር መንገድ፣ የራሳችንን ሳተላይት፣ የራሳችንን አየር፣ ውሃና ምግብ የራሳችንን ከሃዲ ባለሥልጣናትና ዜጎች ወዘተ

ከሁለት ዓመታት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦

በጥቁር ሕዝቦች ላይ ያነጣጠረው ‘ኢቦላ’ እንደገና አገርሽቷል | /ር ቴዎድሮስን ያለምክኒያት መርጠዋቸዋልን?”

በሌላ በኩል፡ አውሮፕላኖች እንደ ኢቦላ የመሳሰሉ ቫይረሶችን በፈጠነ መልክ ለማሰራጨት አስተዋጽኦ ያበረክታሉ የሚለውን መረጃ ሳነብ፡ የታየኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ሁሌ የምጠይቀው፡ ከጥንት ጀምሮ፣ በማንኛውም የኢትዮጵያ መንግስታዊ መስተዳደር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያለምንም ተንኮልና መሰናክል እንዲያድግና እንዲስፋፋ መደረጉ ከምን የመጣ ይሆን? የሚለው ጥያቄ ነው።

ይህን መረጃ እንመልከት፦

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር ቴዎድሮስ ለዚህ ሤራ ነበር የተመረጡት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2020

የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም የኮሮና ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኗል፤ በአንዳንድ አገራት ውስጥ በዋናነት ከሰው ወደ ሰው የታየው የበሽታው ስርጭት አሳስቦናልብለዋል።

/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ለማለት ተገድጄ ነበር።

በመላው ዓለም በመስፋፋት ላይ ያለውና ኮሮና የተባለው ወረርሽኝ ዘር ተኮር አመጣጥ እንዳለውና ሃን ቻይና ዝርያ ያላቸውን እስያውያንን ለማጥቃት ላብራቶሪ ውስጥ መቀምሙን አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ። ባዮሎጂያዊ መሣሪያ። በዓለም ከፍተኛውን የህዝብ ቁጥር የያዘችው ቻይና ሕዝቦቿን በመላው ዓለም፣ ወደ ሃገራችንም በማጉረፍ ላይ ያለች ሃገር ናት። ልክ እንደ ኢራን በአርያኑ ኢንዶአውሮፓዊነታቸው ወይም በካውካስ ዝርያነታቸው ካልተተው በቀር ቀጣዩ የወረርሽኝ ጉዞ በሕዝብ ቁጥር ሁለተኛ ወደ ሆነችው ወደ ሕንድ ሊያመራ ይችላል። በላብራቶሪ ውስጥ የሚቀመም መርዝ እያለ ጥይት ተኩሶ የሕዝብ ቁጥር መቀነስ በቅርቡ ይቀራል።

__________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: