Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Mockery’

Demonia Rihanna Outrages Christian’s With Provocative & Blasphemous Shoot Dressed as a ‘Sexy Nun.’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 10, 2024

👹 ጋኔኗ ሪሃና በክርስቲያኖች ዘንድ ቁጣን ለመቀስቀስ እና በስድብ ለመተንኮስ እንደ ‘ሴሰኛ መነኩሲት’ ለብሳ በቪዲዮ ቀርባለች።

ዘፋኟ ለ’ቃለ መጠይቅ’ መፅሄት ስትነሳ እና ስታሳይ በመነኩሲት የራስ መጎናጸፊያ ውስጥ እንዲህ ጡቷን በመያዝ ነው።

እ.አ.አ እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ ከጋኔን ሳውዲ ሀሰን መሀመድ አብዱል ላፍ ጀሚኤል ጋር ትዳር የመሰረተችው ሪሃና አሁን ሕጻኗን አይሻን (በሲዖል በመቃጠል ላይ ያለው መሀመድ በስድስት ዓመቷ ነው ያገባት) ወይም አስራ አንዱን/11 የሐሰተኛው ነቢይ መሀመድ ሚስቶችን በዚህ መልክ መሳል ትችላለች። አታደርገውም እንጂ! ወደ ሲዖል እስኪወርዱ ድረስ በዚህች ምድር ላይ አንዱ ጋኔን በሌላው ጋኔን ላይ በጭራሽ አይሳለቅም። እያየነው ነው!

የሪሃና የአሁን ባለቤቷ ራኪም አቴላስተን ማየርስ aka A$AP ሮኪ በጥቅምት 3 ቀን 1988 ተወለደ። ጥንዶቹ አሁን ሁለት ወጣት ወንዶች ልጆችን ይጋራሉ።

መጠሪያ ስሙ፤ ‘ራኪም’ መጀመሪያ በ 1986 ከእስልምና ብሔር/ Nation of Islam ጋር ተዋወቀ። በኋላም ‘የአማልክት እና የምድር ብሔር’/The Nation of gods and earths’ (አምስት/5 ፐርሰንት ኔሽን በመባልም ይታወቃል)ተቀላቀለ እና ‘ራኪም አላህ’ የሚለውን የአረብኛ ስም ተቀበለ።

ሌላዋ አሜሪካዊት ዘፋኝ ጃኔት ጃክሰን፣ የታዋቂው የሙዚቃ አርቲስት ማይክል ጃክሰን ታናሽ እህትም ነፍሷን ለሉሲፈር ሸጣ እና ከሙስሊም ኳታርዊ ቢሊየነር ነጋዴ ዊሳም አል ማና ጋር ባደረገችው የአምስት አመት ጋብቻ ሀብት አፍርታለች።

ጠማማው የገሃነም መንገድ ሁል ጊዜ ወደ አጋንንት እስላም ይወስዳል።

👹 ከክርስቶስ ተቃዋሚው እምነት እስልምና ተከታዮች ወይንም ከዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ጋር ጥብቅ ግኑኝነት ወይም ጋብቻ የምትመሠርቱ ሁሉ ብትለዩ፣ ብትርቁ እና ብትጠነቀቁ ይሻላችኋል! ዋ! ወዮላችሁ!

👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው።

👹 The singer clutches her breast while posing in a Nun’s headdress for Interview Magazine.

Rihanna, who was married till 2020 to a Saudi Hassan Mohammed Abdul Latif Jameel, can now pose in Little Aisha or in 11 of the fake prophet Mohammad’s wives’ headdresses.

Her current husband Rakim Athelaston Mayers aka A$AP Rocky was born on October 3, 1988. The couple now share two young sons.

Namesake: Rakim was initially introduced to the Nation of Islam in 1986; he later joined The Nation of gods and earths (also known as the 5 Percent Nation) and adopted the Arabic name Rakim Allah.

Another American singer, Janet Jackson, younger sister of late iconic pop artiste, Michael Jackson, also sold her soul to Lucifer and made a fortune from her marriage of five years to Muslim Qatari billionaire businessman, Wissam Al Mana.

The perverted road to hell ALWAYS points back to demonic Islam.

👹 All those who form a close relationship or marriage with the followers of the Antichrist’s faith, Islam or with the slaves of Waqeyo-Allah-Baphomet-Lucifer, you better separate yourselves, stay away and be careful! Woe to you!

👹 The devil’s government law is the law of “joining” and God’s government law is the law of “separation”.

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘Lightning’ Strikes Over Gaza as Israel Attacks Hamas

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2023

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis, Weather | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Australia: A Huge Crowd of Muslims Chanting “Gas the Jews” | And Azari Muslims are Israel’s Allies?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 10, 2023

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

😈 በአውስትራሊያዋ ሲድኒ ከተማ የሚኖሩ መሀመዳውያን “አይሁዶችን ወደ ጋዝ” እያሉ ሲጮኹ የሚያሳይ አስደንጋጭ ቪዲዮ | የሚያሳዝነው እስራኤል የክርስቲያኖች ጨፍጨፊ ከሆኑት ከአዘርበጃን፣ ሳውዲ፣ ኤሚራቶች ወዘተ ሙስሊሞች ጋር ጥሩ ግኑኝነት መፍጠሯ ነው

ሂትለር ብዙ አይሁዶችን መጥፎ ስም እየሰጣቸው በአውሽቪትዝ የማጎሪያ ካምፕ ካስገባቸው በኋላ በጋዝ አፍኖ ነበር ሲገድላቸው የነበረው።

በሃገራችንም ጋላኦሮሞዎቹ እና ኦሮማራዎቹ ተመሳሳይ የሆነ፣ እንዲያውም እጅግ የከፋ ጥላቻ ነው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያውያን ላይ ያላቸው። ብዙ ስለማልጽፍበት ነው እንጂ የጋላኦሮሞዎችን ጥላቻ እኔ በግሌ በቤተሰቦቼ አባላት ላይ ሲከሰት በቅርብ ያየሁት ክስተት ነው። ይህ እጅግ ሥር የሰደደ፣ ከቅናት፣ ከምቀኝነት፣ ከክፋትና ከበታችነት መንፈስ የፈለቀ ቃኤላዊ/እስማኤላዊ ጥላቻ ነው ያላቸው። ለዚህም ነው አምላካቸው ዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር የሚባለው።

እንግዲህ እነዚህ ሙስሊሞች ብዙ እድል በሰጧቸው፣ በሚንከባከቧቸውና ለብዙ በጎ ነገሮች ባበቋቸው ሙስሊም ባልሆኑ ሃገራት ሆነው ነው ይህን ጥላቻቸውን እንዲህ በግልጽ በማሳያት ላይ ያሉት።

በብሪታኒያ ነዋሪ የሆነችው ግብጻዊት ዶ/ር በአይሁዶች ላይ እንዲህ ትሳለቃለች፤ ወደ እዚህ ይግቡ…

የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝ የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝባችንን የቀን ጂብ፣ ጁንታ፣ ጂል ጂላጂል ጂላንፎ፣ ጃዊሳ ወዘተ እያለ በመሰየም ነው ጭፍጨፋውን በማካሄድ ላይ ያለው። በነገራችን ላይ ጃዊሳ = ጂውስ/ Jews/ አይሁዶች ማለቱ ነው። እንግዲህ ቤተ እስራኤላውያን በሰሜን ኢትዮጵያ በመገኘታቸው ነው ይህን ቃል በመጠቀምና፤ “ሴማውያንን” ለማጥቃት የተነሳው። ጋላኦሮሞዎቹ እራሳቸውን እንደ “ኩሻውያን” አድርገው በመቁጠር ሴማውያኑን ሰሜናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል። ይህን ሁሉም ጋላኦሮሞዎች በውስጣቸው በደንብ ያውቁታል። በየሜዲያው እየወጡ፤ “ይህ የኦሮሞ መንግስት አይደለም፣ ሁሉም ኦሮሞ እንዲህ አይደለም፣ ኦሮሞም ተበድሏል ቅብርጥሴ…” የሚሉት ግብዞችና አደገኞች ወገኖች ሁሉ የኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ውድቀት የሚሹ መናፍቃን እና መሀመዳውያን መሆናቸውን ልብ እንበል። ሌሎቹ በይሉኝታ ወረርሽኝ የተለከፉ ስለሆኑ አንድ ቀን ከነቁ እራሳቸውን በሃፍረት ይደብቃሉ።

እንኳን ይህ ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ቀርቶ የዲቃላዎቹ የዳግማዊ ምንሊክ/ ጣይቱ ብጡል፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ኦቦ ስብሐት ነጋ አገዛዝቾም ሁሉ የጋላኦሮሞ አገዛዞች ናቸው። ይህ የአረመኔዎቹ የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ናዚያዊ የጋላኦሮሞ አገዛዝ ፺፱/99 % በሆኑት ጋላኦሮሞዎች ይደገፋል። በዚህ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ማስረጃዎቹ በግልጽ የሚታዩ ናቸው።

😈 ለማንኛውም፤ እስልምና፣ ፕሮቴስታንቲዝም፣ ናዚስም፣ ኦሮሙማ መሠረታቸው አንድ መሆኑን ከዚህ በፊት ባቀርብኩት ጽሑፍ እንዲህ ገልጬ ነበር፤

💭 Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

💭 የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ሴማዊበመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

መሀመድ – ማርቲን ሉተር – ዮሃን ክራፕፍ(የኦሮሞ ፈጣሪ) አዶልፍ ሂትለር – የዋቄዮአላህ ፋሺዝም። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመት ፕሮጀክት! ወስላታው ዳንኤል በቀለ

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴአፍጋኒስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል። ስለ ሂትለር ፀረሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ሙሉ በሙሉእስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ የሃይማኖት መሪ ነኝከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረአይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

ለምኒልክ ኦሮሞዎች ለመሰለል ወደ ትግራይ ተልከው ከነበሩት ግለሰቦች መካከል፤ የአጼ ዮሐንስ እና የራስ አሉላ አባ ነጋ ጠላት የሆኑት “ዲያቆን” አባይነህ ካሴ አንዱ ነበሩ፤ ዛሬ ልክ እንደተቀሩት የጽዮን ጠላቶች እንደ ቃኤል በመቅበዝበዝ ላይ ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

😈 Sydney Opera House protest: Shocking video shows Muslims chanting the most horrific slur at rally against Israel

  • Shocking chant broke out on steps of Sydney Opera House
  • Mob began shouting ‘Gas The Jews’ and ‘F*** The Jews’

The rally, organised by the Palestine Action Group Sydney, saw up to 1,000 pro-Palestine supporters gather at Sydney Town Hall before marching on the Opera House where the sails were being lit up in blue and white in support of Israel.

Hundreds carrying Arab flags and placards branding Israel a ‘terrorist state’ flocked to the Opera House when the chant began.

As flares were thrown at police and the Opera House, the mob which included women and children, began to scream ‘Gas The Jews’.

The crowd, many covering their face with black masks or Palestinian scarves and some waving ISIS-style black flags with Arabic writing, then chanted ‘Allahu Akbar’.

Moments later, video footage reveals the mob then began chanting ‘F*** the Jews’.

The clip, posted online by the Australian Jewish Association, sparked a wave of horrified outrage.

Followers branded it ‘pure’ evil’ and ‘horrible’.

‘Every one of them should be in jail,’ one person responded.

Another added: ‘This is beyond belief. How can the Minns government allow this to happen?’

The association said those attending the rally ‘have no humanity’ and claimed gangs of protesters were hunting for Jewish people in the CBD.

‘We have multiple eyewitness reports, said AJA CEO Robert Gregory. ‘They accosted innocent people going home from work forcing them to declare ‘Free Palestine”.

‘We also have footage we have been asked not to share, including of a large thug of Middle Eastern appearance threatening to kill Jewish boys in the Eastern suburbs.

‘They are modern day Nazis. “Free Palestine” has become a slogan of murder, rape and barbarism.

‘These last few days we saw what a “Free Palestine” looks like. That idea has been extinguished forever.

‘Australians should be very worried. If you think these people won’t come for you next, you will be in for a rude shock.

‘This is not a time to be ‘politically correct’. This is the time to speak the truth.’

Alex Ryvchin, co-CEO of the Executive Australian Council of Jewry, blasted the rally for celebrating the atrocities committed over the weekend.

’I think it’s frankly disgusting to have people coming out in support of the horrific atrocities that we’ve seen in Israel – over 700 people killed, there are accounts of gang rape, of children snatched from the hands of their parents,’ he said.

’And people in our own country think that is a cause to rally and celebrate and cheer.

‘Then we saw the scenes of violence, of burning of flags, of chanting explicitly about Jews, not just about Israel.

‘It’s really terrifying to hear that we have people who hold these sentiments here in our homeland.’

The ‘despicable’ scenes have been roundly condemned by leaders from across the political spectrum, with Attorney-General Michael Daley urgently calling for people to ‘calm down and stay at home’.

‘Stop dividing into teams and competing with each other with various forums or on the streets, this is Australia, not Israel or Palestine,’ Mr Daley told radio host Ben Fordham on 2GB.

NSW Premier Chris Minns said the situation was ‘intolerable’ for the Jewish population of NSW.

‘We cannot have a situation where members of the Jewish community are told they cannot participate in their city,’ he said.

‘It is a great shame that they weren’t able to commemorate solemnly with their community last night.’

On Tuesday, Assistant Police Commissioner Tony Cook defended the police action and said they had simply worked to keep the peace.

‘We do not expect people to bring conflict from other places to the streets of Sydney,’ he said.

‘Violence will not be tolerated.’

He warned that police would now be poring over video from the event to identify key troublemakers and track them down.

‘That entire rally was covered by CCTV footage,’ he said. ‘Operation Mealing has been established to investigate the issues that occurred down there last night.

‘We will certainly be attempting to identify people who committed offences and we will take the appropriate actions to put them before the courts where it is possible.’

Daily Mail Australia witnessed a large crowd of men attempting to set light to an Israeli flag with firecrackers before resorting to stamping on it and tearing it into shreds.

Some members of the crowd swarmed towards the police barrier, brandishing torn pieces of the Israeli flag despite the rally organisers calling for protestors to respect the police.

Over 100 cops formed a ring of steel along the steps of the Opera House and did not intervene when flares or other projectiles were thrown at them.

Instead, they placed the lit flares in buckets of water as acrid smoke filled the air.

Asst Comm Cook said the police chose not to intervene to prevent escalating the situation.

‘In the circumstances that presented us in my view, very clearly my best option was to control and manage the situation the best we could do in the end,’ he said.

‘The risks of conflict were avoided and that did not occur.’

Conversely, counter-protestors who had earlier attempted to wave the flag of Israel were arrested by police.

As protesters arrived at Town Hall earlier in the evening, a man clutching an Israeli flag was dragged away by three police officers for ‘disrupting the peace’ – before he even had a chance to unfurl it.

In a video of the incident taken by Daily Mail Australia, the man can be heard repeatedly saying ‘I’ve done nothing wrong’.

An officer told him: ‘You’ve been arrested in relation to a breach of the peace.’

A speaker then told the booing crowd: ‘Zionists don’t deserve our attention’.

The rally, organised by the Palestine Action Group Sydney, saw vast numbers of pro-Palestine activists gather at Town Hall in Sydney’s CBD before marching on the Opera House

Asst Comm Cook defended the arrest and said it was done for the welfare of the man with the Israeli flag.

‘That situation could have caused significant risk to him and others who were present,’ he said. ‘He was removed for his safety.

‘He’s able to collect his flag from the Sydney City command. Under the circumstances, it was necessary.’

He added: ‘I understand very clearly what that gentleman was concerned about.

‘What my view is and what my role is, is to prevent issues of conflict and risks of violence – that was done. That gentleman was removed. He was later released.’

In total, this publication witnessed three individuals attempt to fly an Israeli flag before being chased away by protestors or arrested by the police ‘for their own safety’.

Abigail Lane, 23, a social care student originally from Tasmania, had an Israeli flag with the words ‘peace’ taken from her by police.

‘A police officer came and snatched it out of my hands and said: “Why the hell are you going in there with that sign? What the hell do you think you’re doing?”,’ she told Daily Mail Australia.

‘I said: “I’m not Palestinian, I’m not Israeli. I’m just Irish-Australian and I don’t like that we are inciting hate here in Sydney. My sign said love not hate”.’

She added: ‘I don’t think inciting more anger and violence is the solution.’

Source

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Partygate Video Unearthed as Boris’ Tories Drink, Dance and Mock Covid Rules at Christmas Bash 2020

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2023

🥂የፓርቲጌት ቪዲዮ በገና 2020፤ በቀድሞው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን የሚመራው የወግ-አጥባቂ ‘ቶሪ’ ፓርቲ አባላት በወቅቱ የነበሩትን የኮቪድ ህጎች በመጣስ ተሰባስበውና ጭንብል ሳያደርጉ ሲጠጡ፣ ሲጨፍሩና “ርቀትህን ጠብቅ!” በተባለው ሰፊው ሕዝባቸው ላይ ሲሳለቁ የሚያሳይ ቪዲዮ።

ወስላታው ቦሪስ ጆንሰን ከዚህ ቅሌት በኋላ ነበር ሥልጣኑን አስረክቦ ሹልክ ያለው። አሁን በቂ ማስረጃ ስለተገኝ ምናልባት ለፍርድ ያቀርቡት ይሆናል።

👉 እስኪ ይታየን፤ ሕገ-ወጥ በሆነ ሁኔታ “ጨፍሯል” የተባለው የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር በሃፍረት ገለል በማለት ሥልጣኑን አስረክቧል። የእኛዎቹ አረመኔዎች ግን፤

  • ☆ ከአንድ ሚሊየን በላይ ንጹሐንን ጨፍጭፈው፣
  • ☆ ከሁለት መቶ ሺህ በላይ እናቶችንና እኅቶችን አስደፍረው፣
  • ☆ በረሃብ ለሚሰቃየው ወገኔ ከባዕዳውያኑ የተላኩትን የእርዳታ ስንዴና ዘይቶች ሰርቀውና ለጎረቤት ሃገራት ሸጠው
  • ☆ እንዲሁም ማለቂያ የሌላቸው፣ በታሪካችን ተወዳዳሪ የሌላቸውን ብዙ ግፎችንና ወንጀሎችን ሠርተው

ዛሬም ያለምንም ሃፍረት፣ ይሉኝታና ፀፀት የሥልጣን ወንበራቸው ላይ ተጣብቀው በኢትዮጵያ ላይ በመሳለቅና ሕዛብችንንም ለተጨማሪ እልቂት በማመቻቸት ላይ ይገኛሉ። እነዚህ አረመኔዎች እኮ ገና ዱሮ ነበር መሰቀል የሚገባቸው!

🥂 TORIES are facing a fresh “partygate” probe after video showed them partying and flouting lockdown rules in what Labour called a “sickening insult.”

The Met Police is reviewing a new video of a Christmas event at Conservative Party headquarters when indoor socialising was banned on December 14 2020.

The footage published by the Mirror reignited a row over Boris Johnson’s resignation honours after Michael Gove claimed two attendees should keep their awards.

Failed London mayoral candidate Shaun Bailey and Tory aide Ben Mallett, who will receive a peerage and an OBE respectively, were pictured attending.

Asked whether they should be blocked from receiving honours, Mr Gove said that outgoing prime ministers have the right to confer honours, adding: “Whether or not they should is a matter of legitimate public debate, but they do at the moment.”

In the footage, one attendee can be heard joking about Covid restrictions, saying “as long as we don’t stream that we’re, like, bending the rules” before laughing while a man and woman hold hands and dance.

The pair crash into a buffet table stacked with food and wine glasses at one point while other guests walk past wearing paper crowns and clutching alcoholic drinks.

Deputy Labour leader Angela Rayner said the footage shows Tories “openly mocked the rules the British people followed,” while Liberal Democrat deputy leader Daisy Cooper said it should make ministers “sick to their stomachs.”

Ms Rayner said: “Revellers at this lockdown Tory booze-up openly mocked the rules the British people followed.

“The Tories think it’s one rule for them and one rule for everyone else.

“Instead of forcing them to face the consequences, Rishi Sunak has caved into Boris Johnson’s demands and chosen to reward them with honours. It’s a sickening insult.”

CCHQ said “formal disciplinary action” was taken against four staff members, who were seconded to Mr Bailey’s mayoral campaign, over the “unauthorised” event.

Mr Bailey reportedly left the event before the video was taken and has previously apologised for his involvement.

Tories remain divided as MPs face a vote on Monday on endorsing the privileges committee report, which found the Mr Johnson deliberately misled Parliament with his “partygate” denials.

Mr Gove said he would abstain describing its recommended 90-day suspension as “not merited.”

Former Conservative minister Justine Greening urged MPs to “get behind” the committee’s work.

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sodom California: ‘Save Our Children!’: Christians Protest ‘Godless’ Support of LGBTQ ‘Nuns’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 17, 2023

💭 ሰዶም ካሊፎርኒያ፤ ‘ልጆቻችንን አድን!’፤ ‘አምላክ የለሽ’ ድጋፍ ለግብረሰዶማውያን ‘መነኮሳት’ መሰጠቱን በመቃወም በብዙ ሽህ የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ሰልፍ ወጡ

💭 Thousands of protesters block entrance to Dodgers Stadium as team honors group of ‘Godless’ and ‘Christ-mocking’ queer and trans nuns in front of nearly empty stands for Pride Night

  • The protesters gathered several hours before the first pitch was thrown at the Los Angeles Dodgers’ Pride Night on Friday
  • Catholics for Catholics protested the Dodgers’ decision to recognize the charity group Sisters of Perpetual Indulgence
  • The group described them as ‘Godless’ and ‘Christ-mocking’ ahead of plans for them to receive the Community Hero Award during a pregame ceremony

Thousands of Catholic demonstrated gathered outside Dodger Stadium on Friday to protest the team’s “Pride Night” celebration, where they plan to honor the anti-Catholic group, the Sisters of Perpetual Indulgence.

The Los Angeles Dodgers baseball team is facing a Bud Light-style boycott after inviting a controversial LGBTQ group of drag queen ‘nuns’ to a Pride Night ceremony – enraging the Catholic community and sparking protests on Friday.

The group, the Sisters of Perpetual Indulgence, was invited to appear before the Dodgers’ game against the San Francisco Giants, and receive an award for their community work.

The ceremony to award the Community Hero Award to the ‘nuns’ was held before an almost-empty stadium, ahead of the game – but outside, protesters gathered

🛑 Sodom and Gomorrah Are Alive and Well in America | የዛሬዎቹ ሰዶም እና ገሞራ አሜሪካ ናት

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hitler Speech & Nazi Slogans over Austrian Train Loudspeaker Shocks Passengers

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2023

🛑 የሂትለር ንግግር እና የናዚ መፈክሮች በኦስትሪያ ባቡር ድምጽ ማጉያ ተሳፋሪዎችን አስደነገጡ።

ከተለመዱት ማስታወቂያዎች ይልቅ፣ በባቡሩ ድምጽ ማጉያ ስርዓት ላይ “ሰላም ሂትለር!” እና “ድል ሂትለር!” ሲጮሁ ብዙ ሰዎችም ይሰማሉ።

ኦፕሬተሩ በቅርብ ቀናት ውስጥ ብዙ እንደዚህ ያሉ ክስተቶች እንደነበሩ ተናግረዋል። አውስትሪያ የአረመኔው ሂትለር የትውልድ ሃገር ናት።

ፋሺዝምና ናዚስም በመላው ዓለም ተመልሰው እየመጡ ነው፤ ይህ ገና ጅማሮው ነው። ኢትዮጵያን የፋሺስት እርኩስ መንፈስ ባላቸው በጋላ-ኦሮምዎቹ በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ በኩል የቤተ ሙከራ ምድር እያደረጓት ነው። መንፈሱ ምን ያህል ተመሳሳይ እንደሆነ በደንብ እንታዘብ። ዛሬ ስለ ፍትህና ተጠያቂነት በጭራሽ የማይወራው የጠጡት የንጹሐን ደም ገና ስላላረካቸው ነው፤ በሃገራችንም በመላው ዓለምም ገና ብዙ ሕዝብ ለመጨረስ እየተዘጋጁ ነው።

👉 ከዚህ በፊት የቀረበ ቪዲዮና ጽሑፍ፤

💭 Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2021

የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ሴማዊበመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

መሀመድ – ማርቲን ሉተር – ዮሃን ክራፕፍ (የኦሮሞ ፈጣሪ) አዶልፍ ሂትለር – የዋቄዮ-አላህ ፋሺዝም። የአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመት ፕሮጀክት! ወስላታው ዳንኤል በቀለ

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴአፍጋኒስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል። ስለ ሂትለር ፀረሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ሙሉ በሙሉእስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ የሃይማኖት መሪ ነኝከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረአይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

ለምኒልክ ኦሮሞዎች ለመሰለል ወደ ትግራይ ተልከው ከነበሩት ግለሰቦች መካከል፤ የአጼ ዮሐንስ እና የራስ አሉላ አባ ነጋ ጠላት የሆኑት “ዲያቆን” አባይነህ ካሴ አንዱ ነበሩ፤ ዛሬ ልክ እንደተቀሩት የጽዮን ጠላቶች እንደ ቃኤል በመቅበዝበዝ ላይ ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

🛑 Travellers on an intercity train in Austria were startled on Sunday when a recording of an Adolf Hitler speech was played on board.

Instead of the normal announcements, a crowd could also be heard shouting “Heil Hitler” and “Sieg Heil” over the train’s speaker system.

The operator said there had been several such incidents in recent days.

One passenger on the Bregenz-Vienna service told the BBC that everyone on the train was “completely shocked”.

David Stoegmueller, a Green Party MP, said the speech by the Nazi German leader was played over the intercom shortly before the train, an ÖBB Railjet 661, arrived in Vienna.

“We heard two episodes,” he said. “First there was 30 seconds of a Hitler speech, and then I heard ‘Sieg Heil’.”

Mr Stoegmueller said the train staff were unable to stop the recording and were unable to make their own announcements. “One crew member was really upset,” he added.

In a statement sent to the BBC, Austrian Federal Railways (ÖBB) said: “We clearly distance ourselves from the content.

“We can currently assume that the announcements were made by people directly on the train via intercoms. We have reported the matter to the police,” the ÖBB said.

It is understood that complaints have been filed against two people.

Mr Stoegmueller said he had received an email from a man who was on the train with an old lady who was a concentration camp survivor. “She was crying,” he said.

He said another passenger remarked that when other countries had technical problems, it involved the air conditioning breaking down.

“In Austria, the technical problem is Hitler.”

Hitler was born in Austria and emigrated to Germany in 1913 as a young man.

👉 Courtesy: Firstpost + BBC

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sodom & Gomorrah Brazil Mocked God Then Flood & Fire Followed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 3, 2023

😈 ሰዶም እና ገሞራ ብራዚል በእግዚአብሔር ላይ ተሳለቁበት ከዚያም ጎርፍ እና እሳት ተከተለ፤ የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ!

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯፡፴፱]❖

የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።”

😈 Brazil’s Satanic Carnival 2023! The Days of Noah IS HERE!

❖ [Matthew 24:37-39] ❖

“But as the days of Noah were, so shall also the coming of the Son of man be. For as in the days that were before the flood they were eating and drinking, marrying and giving in marriage, until the day that Noe entered into the ark, And knew not until the flood came, and took them all away; so shall also the coming of the Son of man be.”

A Demonic Parade In Brazil! They Worshiped Satan in front of everyone. They Mocked God Then This Happened! The Dark Side of Brazil’s Carnival

In 2023, Brazil’s carnival celebrations took a dangerous turn when parade floats mocking Jesus Christ and using the devil caused a devastating flood.

Christians need to wake up to the end times prophecies that are coming to pass! similar to others like:

Man Act like Jesus Mocks God and Receives Instant Karma at Brazil’s Carnival

The Rio de Janeiro Carnival is a world-famous festival that attracts people from all over the world. It is known for its vibrant costumes, music, and dance. Unfortunately, some groups choose this moment to make a mockery of Jesus and the Bible. After almost two years without activity, this year’s Carnival resumed its activities. However, a samba school in Rio de Janeiro known as Gavioels de Fiel decided to mock God and the Bible with their themes and parade.

Gigantic Jet Lightning Bolt Falls on The Head of Christ The Redeemer Statue in Brazil

ኃይለኛ መብረቅ በብራዚሏ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በሚገኘውን ግዙፉ የክርስቶስ መድሓኒሐውልት ራስ ላይ ወደቀ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፩ ሚሊየን ጽዮናውያንን በመጨፍጨፉ ‘ፊልድ ማርሻል’ የተባለው ጂኒ ጋላ ጁላ በአክሱማውያን ላይ እንዲህ ተሳለቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2023

የሥራ ባልደረቦቼ፤ “ይህ እውነት ኢትዮጵያዊ ነው? ፊልድ ማርሻልስ ነው? ኢትዮጵያ ምን ነካት?!” እያሉ ተሳለቁ፤ አዘኑ!

💭 ለሥራ ባልደረቦቼ ይህን ቪዲዮ እየተረጎምኩ ሳሳያቸውና ሳሰማቸው ነበር፤ አንዳንዶቹ፤ “ይህ እውነት ኢትዮጵያዊ ነው? ፊልድ ማርሻልስ ነው?” እያሉ ከት ብለው ሲስቁ ሌሎቹ ደግሞ፤ “ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን ምን ነካት? እንዴት?” በማለት ከተፈጸመው የክርስቲያኖች ጭፍጨፋ መረጃ ጋር አያይዘው በጣም ሲያዝኑ ነበር።

ቪዲዮው አጋማሽ ላይ፤ ምርኮኛው የጦር ወንጀለኛ ጂኒ ጁላ፡ በዘር ማጥፋት ዘመቻው መጀመሪያ ላይ፤ “የሕወሓት መሪዎች በገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ስለተደበቁ እዚያም ሄደን ቦምብ መጣል አለብን” ያለው፤ ልክ ከሃዲው ደብረ ጽዮን ከቤተ ክርስቲያን የሚሰማ የቅዳሴ ድምጽ የገባባቸውን የቪዲዮ መልዕክቶች ሆን ብሎ ከበስተጀርባው ማስተላለፍ እንደጀመረ ነበር። ከጁላ መልዕክት ጋር እናያይዘው። ቪዲዮዎቹ በእጃችን ናቸው። ሁሌም ተናብበው ነው የዘር ማጥፋት ወንጀሉን እየፈጸሙ ያሉት። ያኔ “ቲ.ኤም.ኤች” የተሰኘው ወንጀለኛ የዩቲውብ ቻነል ‘ስታሊን’ በተሰኘው ነውረኛ አማካኝነት አንዳንድ ጥቆማዎችን ሳያስበው ያደርግ ነበር። ስታሊን በአንድ ዝግቱ ላይ፤ “የብርሃኑ ጁላ ረዳት/አስተርጓሚ ነበርኩ፤ በዚህ ጦርነት መኻል እንኳን ከእርሱ ጋር ግኑኝነት አለኝ፣ ስልክ ቁጥሩም አለኝ፤ መልዕክት በየጊዜው እልክለታለሁ…” እንግዲህ ይታየን የጋላው ኦነግ፣ የሻዕቢያና የሶማሌ ወታደሮች በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን ባካሄዱ ማግስት ነበር ስታሊን ይህን አምልጦት ያሳወቀው። ታዲያ ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ? አዎ! ሁሉም ተናብበው ነው የሚሠሩት!

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የሚሳለቁትና በኦሮሚያ ሲዖልና በሱዳን የስደተኞች ካምፖች በመሰቃየት ላይ ስላሉት የትግራይ ተወላጆች አንድም ዘገባ እንኳን አቅርበው የማያውቁት እንደ ‘Dimtsi Weyane Television’ ፣ ‘Tigrai Tv’ ወዘተ. ያሉ ከንቱ የሕወሓት ሜዲያዎች በቅዱሱ ግዕዝ ቋንቋ ላይ ጠንክረው በመሥራት ፋንታ ሰሞኑን በአጋንንቱ የጋላ-ኦሮሞ እና አረብኛ ቋንቋዎች ዜናዎችን በማቅረብ ላይ ናቸው። ለማን? በጨፍጫፊዎቹና ደፋሪዎቹ አረመኔዎች ቋንቋ፤ ሶማልኛ፣ ቱርክኛና ፋርስ ቋንቋዎች ይቀሯቸዋል፤ እግዚኦ! አቤት ክህደት! አቤት ቅሌት! አቤት ንቀት!

እንግዲህ ያው ዛሬ ጭንብላቸው ተገልጧል፤ ይህ “በሉሲፈር ጋኔን የተለከፉት እነዚህ ከሃዲ የምንሊክ ብሔር-ብሔረሰብ ተረት ተረት አፍቃሪ የሆኑት ሕወሓቶች አረመኔውን ጋላ-ኦሮሞ ለማንገስ ነው እየሠሩ ያሉት!” ለምንለው ትልቅ ምስክር ነው። ያው እኮ፤ “በትግራይ ውስጥ የሚካሄደው በተጻራሪዎች መካከል የሚደረግ ሳይሆን ሁሉም አካላት ተናብበው የአክሱም ጽዮናውያንን፣ ወኔ፣ ቅስምና ‘ወያኔነት’ በማኮምሸሽ ላይ ነው የተሠማሩት ፥ ‘ጦርነት ገጥመናል፤ አዎት! ገለመሌ’ እያሉ በአንድ በኩል የትግራይን ወጣት ከከተማ ወደከተማ አንከራትተው ለማዳክምና ለመጨረስ ሲሠሩ በሌላ በኩል ደግሞ፤ “ምርኮኛ” በሚል ድራማ ወራሪ ደቡባውያን በትግራይ ለማስፈር በሦስቱም አካላት የተጠነሰሰ ሤራ ነው!” ያልነውንም በጂኒ ጁላ በኩል አሳወቁት። ለእነዚህ ከሃዲዎች፤ ወዮላቸው!

እውነትም እነዚህን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞዎችና ጭፍሮቻቸው የኢትዮጵያ ማሕጸን በጭራሽ አልወለደቻቸውም። ፈጠነም ዘገየም ከአጋንንታዊ ባሕላቸው፣ ቋንቋቸውና አምልኳቸው ጋር ከሃገረ ኢትዮጵያ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተጠራርገው ይወገዱ ዘንድ ግድ ነው። ለዚህ ደግሞ ሳያውቁት እራሳቸው ሁኔታዎችን በማመቻቸት ላይ ናቸው።

እንግዲህ ጂኒ ጁላ ሰሞኑን ብቅ ብሎ ይህን ያህል እንዲቀበጣጥር የተደረገው በጋላ-ኦሮሞዎቹ የብልግና/ኦነግ + ሻዕቢያ + ሕወሓት ፈቃድና ተባባሪነት መሆኑ ለአንዴም አያጠራጥረኝም። የዚህ የዘር ማጥፋት ዋናው ተልዕኮ ክርስቲያን የአክሱም ጽዮናውያንን በከፊል ከምድረ ገጽ ማጥፋት ቀሪውን ደግሞ ሞራሉን፣ ወኔውን ሰብሮ፣ ማንነቱንና ምንነቱን ሰርቆ ባሪያ ማድረግ ነው። ይህ የአራቱ የምንሊክ እርጉም ትውልዶች ዋና ዓላማ መሆኑን ላለፉት አራት ዓመታት በተደጋጋሚ አውስቸዋለሁ።

😈 “የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ አረመኔው መሀመድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ ቀጥሎም በአፄ ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሃዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው (ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

ዛሬ የሚታየውን አሳዛኝ ግን አንዳንዶቻችን ገና ከጅምሩ ስለጠበቅነው ሁኔታ በጥቂቱ ለማውሳት፤ ልክ መቀሌ “ነፃ ወጣች” ይህን ተመኝቼ ነበር፤ “ተጋሩዎች ጦርነቱን ለጊዜው መቀጠል አያስፈልጋቸውም፤ በትግራይ አስፈላጊ የሆኑትን ቦታዎች በመቆጣጠር መጀመሪያ በጅማላ ለታገተው፣ ለሚራበው፣ ለሚጠማውና ለሚታመመው ሕዝባችን ምግብ፣ ውሃና መድኃኒት ባፋጣኝ እንዲገባ ማድረግ፤ ከዚያም የተደረገውን ጭፍጨፋ በሚመለከት ገለልተኛ የዓለም አቀፍ መርማሪ ቡድኖችን አስገብቶ የጦር ወንጀለኞቹን አረመኔዎቹን ኢሳያስን አፈቆርቂንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ማስያዝ፤ ካስፈልገም ወደ ኤርትራ ገብቶ አስመራን፣ ምጽዋንና አሰብን መቆጣጠር ቀለል የሚለው አካሄድ ነው ወዘተ።”እንግዲህ ይህን ያስብኩት ምናልባት ሕወሓቶች ካለፈው ስህተታቸው ተምረውና በትግራይ በተፈጸመው አስቃቂ የዘር ማጥፋት ወንጀል በእጅጉ ተጸጽተውና በእነ አቶ ስዩም መስፍን መገደል (ምናልባት ተገድለው ከሆነ) የማንቂያ ደወሉን ሰምተው “ሕዝቤ” የሚሉትን የእኔን ሕዝብ ሊከላከሉለት ተነስተዋል እኔ ብሳሳት ይሻላል በሚል የጥርጣሬ መንፈስ ነበር።

እንግዲህ ገና ከጅምሩ፤ ገና ከሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ በሁሉም ተባባሪነት ከተገደሉበት ከአስር ዓመት አንስቶ፣ በተለይ ደግሞ ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ ሁሉም ቡድኖች ተናብበው በሕበረት እየሠሩ ነው። ይህን ገና ጦርነቱ ሲጀምር ጠቆምቆም አድርገን ነበር። 👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

ማን? መቼ? እንዴት? አዲስ አበባን መቆጣጠር እንዳለበት የሚወስኑት አሜሪካ እና ሲ.አይ.ኤ ናቸው። የትግራይ ተዋጊዎችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ ተጉዘው እንዲጠጉ ፈቀዱላቸው። ለምን?

ምክኒያቱ፤

፩ኛ. የዚህ ጦርነት ዋና ዓላማና የሁሉም አካላት ተልዕኮ ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን ማጥፋትና ማዳከም ነው። በአርሜኒያ + ሊባኖስ + ሶሪያ + ኢራቅ + ግብጽ የሚታየውም ይህ ነው!

፪ኛ. ለአንድ ዓመት ያህል የተሠሩት ከፍተኛና በታሪክ ተወዳዳሪ ወንጀሎች መሸፈን፣ ምስክሮችን ማጥፋት አለባቸው። ከቀናት በፊት ይህ ጽሁፍ ወጥቶ ነበር፤

💭 We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre/ ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን፤

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

When Religion Goes Awry: The War on Tigray and the Perversion of Evangelical Christianity

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2021

For the last few years, political tensions have been simmering across Ethiopia due to competing political visions and narratives and sharp disagreements about the past, the present and the future of the country. Those tensions eventually boiled to full-fledged war, when on November 04, 2020, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali – claiming that the Northern Command of the Ethiopian National Defence Forces based in Tigray were pre-emptively attacked, launched a military campaign against the Tigray People Liberation Front (TPLF) and its leadership. The military operation initially labelled by the Ethiopian government as ‘law enforcement’ brought together a disparate band of actors – the Ethiopian National Defence Force, the Eritrean Defence Forces and the Amhara Regional Forces. What materialized was a full scale to campaign of destruction resulting in what the patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahdeo Church – alongside other notable international observers – have called a “genocide” designed to wipe out Tigrayans.

This campaign is now in its eighth month. From the outset, reports trickling out from underneath the draconian communication blackout imposed by the government, revealed extensive human rights violations and atrocities against civilians. Thousands were displaced and massacred, women and children raped, aid blocked from reaching millions, heritage and religious sites desecrated, critical infrastructures and refugee camps targeted and destroyed. These atrocities and the magnitude and total nature of the war directed against Tigrayans, their culture and identity shocked the world. In the words of the United Nations and human rights organizations, atrocities against civilians are described as cruel and “beyond comprehension”.

In light of all this, the persistent and sustained ideological and religious support given to the war by Ethiopian religious leaders and influencers, has been one of the most troubling elements of this brutal conflict. Most prominent in this regard have been the significant numbers of evangelical Christians who remain some of the most vocal proponents, cheerleaders and advocates for the war, even now.

Blessed are the warmongers

Evangelical Chrisitians came out in support of the war the Ethiopian government launched on Tigray from the start. In the first two weeks, gospel singers, influential figures and pastors enthusiastically took part in a social media campaign calling Ethiopian to stand with the Defense forces against Tigray in what was essentially a civil war. Ironically, even the country’s reconciliation commission, made up of the country’s top religious leaders, including evangelical leaders, joined the public endorsement of violence and death. It bears noting that there is of course nothing wrong with Christians to publicly display patriotism. Such enthusiastic support and war mongering in the context of a civil war where millions of fellow members of the Ethiopian religious institutions – brethren in faith and citizenship – are subjected to death and destruction was not only in bad taste but unethical and clear contradiction of Christ’s teaching of being peacemakers.

Blessed are those who rejoice in the destruction of a city

The euphoria that followed when the federal government announced the capture of the regional capital Mekelle was unparalleled in the recent history of the country. Prior to the capture, a top army general warned residents of Tigrayan capital, Mekelle – a city of a half a million people – that there would be shelling and that “there will be no mercy”. While millions of Tigrayans across Ethiopia and the world waited with deepest dread and grief to hear about the news about their loved ones in Mekelle and across Tigray, their Christian brothers and sisters were out on the streets cheering and jubilating the fall of the city. The former Ethiopian Prime Minister, Hailemariam Dessalegn, who professes a Christian faith, wrote at the time “Praise God for his mercy upon us” – a twisted but befitting doxology for a city that was shown no mercy.

Blessed are those who pronounce Christian fatwas

In the course of the current war in Tigray, Evangelical Christians continued to play an active role in providing religious justification for the war. Weeks into the conflict, ‘prophecies’ about the capture of TPLF (Tigrayan) leaders circulated on social media. A prominent theologian and preacher with thousands of followers on social media wrote that “what is happening in Tigray is God’s judgement” a warped theology that portrays God as the author of death and suffering. The idea that God delights in the death of the innocent is anathema to the central teaching of Christ who came not to judge but save the world. The same person also wrote that “to be a Christian and support the TPLF is similar to becoming a drug-dealing Christian” conflating religious and political convictions.

Blessed are those who go extra mile to deny massacres

Three months into the war, a prominent theological scholar wrote an op-ed, denying the massacre of hundreds in the city of Axum. The massacre, as it turned out was not only true, but also referred as as “ranking among the worst documented so far in this conflict” was perpetrated by Eritrean soldiers and verified by Amnesty International, who had interviewed 41 survivors and analysed satellite images. The author, in the name of being objective and providing context, wrote a diatribe about how evil the TPLF is and justified the “law enforcement operation” of the government. While this Op-ed posed as a critical query into media claims – which is an essential and legitimate task – what it ended up being was a blanket denial of an atrocity crime and “whataboutism”. Political considerations or past injustices, however, cannot justify massacres, rape, and the use of starvation as a weapon of war nor can it excuse using assymetric access to media and information to gaslight and to silence Tigrayans speaking out about atrocities being committed on thier families.

Blessed are those who suppress the critics”

One particular phenomenon that has emerged in the course of the war is the use of prophetic messages and scripture either to silence critics of Abiy Ahmed or portray him as a victim of international pressure. Once videos and reports started to emerge, war crimes and atrocities committed by Ethiopia defense forces, Amhara regional forces and Eritrean defense forces became untenable. The pressure from the international community increased. Tigrayans as well as concerned citizens both at home and abroad started to criticise Abiy Ahmed and his war policy. In the midst of this rising criticism, evangelical Christians began misquoting Romans 13:1 to silence any legitimate criticism of the government. Moreover, some went an extra mile to portray anyone who dared to criticise Abiy as having the spirit of the Anti-Christ. Still others used scripture to portray Abiy Ahmed as king David who was distressed by the rousing anger of people.

Blessed are those who denigrate bearers of God’s image

In addition to offering justifications, ideological and theological support and religious legitimacy including to the proof-texting and misinterpreting the scriptures, Christians have also failed Tigrayans by ignoring and contributing to the hate rhetoric against them.

In the first instance anti-Tigrayan othering and “us” ”them” rhetoric ramped up to alarming degrees in the last three years. However, the church kept silent. This is a grave failing by omission. But beyond the silence, religious figures have since the start of the war come out into the open with hate speech against Tigrayans. A prominent scholar and theologian who is a visiting Assistant Professor at a reputable Christian University in the United States recently called Tigray a “curse” that should be allowed to “go to hell”.

A Protestant television transmitted the “exorcism” seen in the clip below which directly and openly demonizes Tigrayans and Tigray. The video shows a woman “possessed” by a “spirit” that has been killing and attacking the Ethiopian national defense forces in Tigray and is aiming to destroy Ethiopia. In a bizarre and worrying coincidence another video of “exorcism” openly demonizing Tigrayans has surfaced in Eritrea.

The critical question is what would Jesus do about the war in Tigray? More importantly, why do evangelical Christians, who claim to worship Christ Jesus – who has taught his disciples to be peacemakers, love their enemies and modeled a life of servant – chose to side with the state that is determined to wipe out Tigrayans and collaborated with a foreign army to bring death, destruction and despair to millions? The Evangelical tradition in Ethiopia prides itself as bible-centered, and as focused on personal renewal and insists and claims to offer the promise of eternal life – but its silence and outright complicity in the current war on Tigray has only brought the thin foundation of its social ethics to the fore. Jesus Christ, the Good Shepherd, came to seek and save the lost, not to steal, destroy and kill – and it is imperative for his disciples to follow his footstep and stand in solidarity with all who suffer. In the midst of war, the spiritualization of politics and the politicization of religion should be tamed before it engulfs the whole country. Ethiopians of all persuasions bear the image of God, regardless of where one stands in the current politics – all deserve to be treated with respect and dignity.

Source

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Protestants Demonizing Orthodox Tigrayans | ጴንጤዎች በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ ሲሳለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2021

A Protestant television transmitted the “exorcism” seen in the clip which directly and openly demonizes Tigrayans and Tigray. The video shows a woman “possessed” by a “spirit” that has been killing and attacking the Ethiopian national defense forces in Tigray and is aiming to destroy Ethiopia.

አንድ የፕሮቴስታንት ቴሌቪዥን በቀጥታ እና በግልፅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ትግራዋይን እና ትግራይን በማንቋሸሽ ከአጋንንት ጋር ሊያይዛቸው ሲሞክር ይደመጣል/ይታያል። “አጋንንትን የማስወጣት” ተግባር በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው “‘መንፈስ ያደረባት ሴት መንፈስ’ በትግራይ የሚገኙትን የኢትዮያ ብሔራዊ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን እየገደለ እና እያጠቃ ኢትዮጵያን የማፍረስ ዓላማ እንዳለው ያሳያል፡፡”

✞✞✞[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፥፲፫]✞✞✞

ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።

✞✞✞[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፲፡፬፥፭]✞✞✞

የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥

የምኒልክ ኢትዮጵያ እንዲህ የአጋንንት ማራገፊያ አገር መሆኗ ያሳዝናል፤ ያኔ ወደ ቅድስት ምድር ኢትዮጵያ ሰተት ብለው የገቡት ኤዶማውያኑ ፕሮቴስታንቶች፤ አራተኛው የምኒልክ ትውልድ በሆነው በዘመነ ኢሕአዴግ እንደ ግራር ተሰራጭተው ከእስማኤላውያኑ መሀመዳውያን ጋር ሆነው ስልጣን ላይ ወጡ። አሁን ይህን በየዋሕነቱ ሁሉንም ነገር የፈቀደላቸውን (በዘመነ መሐመድ እና በዘመነ ማርቲን ሉተር) የትግራይን ሕዝብ ማጥላላት፣ ማንቋሸሽ ብሎም መጨፍጨፉን መረጡ። ግን የሚጠበቅ ነው፤ ሰይጣን ጊዜው በጣም አጭር እንደሆነ ስለሚያውቅ በድፍረት የማሽሟጠጫው ጊዜ ስለሆነ ነው፤ አጋንነት ከሁሉም አቅጣጫ እየተሸነፉ ስለሆኑ በጣም ተበሳጭተዋልና ነው፣ የጽዮን ልጆች ጠላታችንን ለይተን በማወቅ ከስህተታችን እንማር ዘንድ ግድ ስለሆነብን ነው።

😈 እስኪ እነዚህ የአጋንንት ፋብሪካዎች የሚያደርጉትን እንመለከት፤

የአረመኔው ግራኝ የኦሮሞ ፕሮቴስታንት እና እስላም አገዛዝ በተዋሕዶ ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈተበት ዋንኛው ምክኒያት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት፣ ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ እና የጽዮን ማርያምን መታሰቢያ ለማስወገድ እንዲሁም የትግራይ ሕዝብ ጽላተ ሙሴ በደሙ ውስጥ የተዋሐደው ሴማዊበመሆኑ ነው። እኛ ነን እንጂ ይህን በደንብ አጠንቅቀን የማናውቅ፤ እነርሱ በደንብ አውቀውተዋል/ደርሰውበታል። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ፤ እኔ በአቅሜ እንኳን ላለፉት ሃያ ዓመታት፤ “ኢትዮጵያ በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ተከብባለች፣ አጋጣሚውንና ወቅቱን እየጠበቁ ነው።” ስል ነበር፤ ወደ ጦማሬ ገብተን መመልከት እንችላለን።

አሁን የሚገርመው ነገር ይህ ፋሺስታዊ/ናዚያዊ አገዛዝ የፕሮቴስታንቶች አምልኮ ክልል ከሆነበትና ፕሮቴስታንቶችንም ለሰላሳ ዓመታት ያህል በእስር ቤት ከአጎረው ከኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ ጋር አብረው ኦርቶዶክስ ትግራይን ለማጥቃት መወሰናቸው ነው። ይህ እንግዲህ እባባዊ/ዲያብሎሳዊ አካሄድ መሆኑ ነው። በዚህ ዓለም ላይ ወይ ቅዱስ መንፈስ፣ አልያ ደግሞ እርኩስ መንፈስ ብቻ ነው ሊኖር የሚችለው። ስለዚህ ፕሮቴስታንቲዝም ክርስቲያንዊ ሊሆን አይችልምና እንደተቀሩት ኢክርስቲያንዊ አምልኮዎች፤ እንደ እስላም፣ ሂንዱዊዝም ቡድሂዝም ወዘተ የእርኩስ መንፈስ መገለጫ አምልኮ ነው።

በጣም ከሚታወቁትና የማይናወጥ ፀረሴማዊያን (አይሁድ ጠልነት/ጽላተ ሙሴ ጠልነት) አቋም ከነበራቸው ግለሰቦች መካከል የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶው ማርቲን ሉተር እና የጀርመኑ ቻንስለር አምባገነኑ አዶልፍ ሂትለር ይገኙበታል፡፡ ስለ ሂትለር ፀረሴማዊነት ብዙ እናውቃለን፤ ሂትለር “ማይን ካምፍ ወይንም የኔ ትግል” የሚለውን መጽሐፉን ሙሉ በሙሉእስኪያሰኝ የኮረጀው ከእስልምናው “ቁርአን/የእኔ ጂሃድ” ነው። ስለ ማርቲን ሉተር ግን ብዙዎች አያውቁም። የፕሮቴስታንት አምልኮ አባት ማርቲን ሉተር On the Jews and Their Lies/ በአይሁዶች እና በውሸቶቻቸው ላይ” በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ፤ እንኳን ከአንድ የሃይማኖት መሪ ነኝከሚል ግለሰብ ከተራ ግለሰብ እንኳን የማይጠበቁ የፀረአይሁድ የጥላቻ ጽሑፎችን አቅርቧል። የሚል በተጨመሪ፤ Martin Luther: Hitler’s Spiritual Ancestor፤ የሚለውን መጽሐፍ እናንብበው።

እንደ አባት፣ እንደ ልጅ! አዲስ አበባ የገቡት የመሀመድ፣ የማርቲን ሉተር እና የሂትለር ጭፍሮች ዛሬ በትግራይ ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ግፍ ከመሀመድ እና ሂትለር ግፍ የከፋ ነው። ጂሃዲስቶች፣ ናዚዎችና ፋሺስቶች ከሚፈጽሟቸው ወንጀሎች የከፉ ወንጀሎችን ነው በተዋሕዶ ትግራዋይ ላይ የፈጸሙት።

በጣም የሚገርመን፣ የሚያሳዝነንና ሊያስቆጣን የሚገባው አንድ ነገር ግን፤ “ተዋሕዶ ነን፣ ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች ከእነዚህ አረመኔ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን ጎን ተሰልፈው የትግራይን ምድር ለመውረር ማሰባቸው፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝቧን ለመጨፍጨፍና ለማስራብ መድፈራቸው፣ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ማዕካላትን ማውደማቸው፣ የተዋሕዶ ክርስትና እናት የሆኑትን ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት ማፈራረሳቸው፣ ሺህ የሚሆኑ መነኮሳትን ከዋልድባ ገዳም ማባረራቸው እጅግ በጣም የሚያስገርም፣ የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ነገር ነው። 😠😠😠 😢😢😢

በሚቀጥሉት ቀናት ከትግራይ ብዙ መውጣት ያለባቸውን ተጨማሪ መረጃዎችን በመጠባበቅ ላይ ነን።

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »