
💭 የሱዳን አለመረጋጋት፡ ፋሲካ + ረመዳን እና የኢትዮጵያ የውሸት ‘ፊልድ ማርሻል’ የጂንኒ ጁላ ግንኙነት
😈 ነገረ ጨለማው/ብርሃኑ ጁላ /😈
በወያኔ ተማርኮ የነበረው ጋላ-ኦሮሞ፡ ጂኒ ጁላ በዲያብሎሳዊ የበቀል መንፈስ ተነሳስቶ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላኩ ከአንድ ሚሊየን በላይ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖቼን ደም ገበረ። ለዚህም እርኩስ ሥራው በአክሱማውያን ላይ ለመሳለቅ በፋሺስቱ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝና በከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ፈቃደኝነት፡ ‘ፊልድ ማርሻል’ የተሰኘ የቍራ ማዕረግ ተሰጠው።
ሱዳን አሁን የገጠማት ቀውስ ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ዘመዶቿ በአክሱም ጽዮን ላይ የከፈቱት የጸረ-ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጂሃድ አካል በመሆኗ ነው። ሩሲያን በማስጠጋቷ ብቻ አይደለም። ደካሞቹ አማራዎችና የሕወሓት ከሃዲዎች እንቅፋት ሆኑ እንጂ አረመኔዎቹን የኢሳያስ አብደላ-ሃሰንን እና የጋላ-ኦሮሞውን አገዛዞች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ አስመራም አዲስ አበባም ገና ዱሮ ነበር እንደ ካርቱም ተመሳሳይ ከባድ እሳት መሞቅ የነበረባቸው። አሳፋሪና ወራዳ ትውልድ!
ቁራዎቹ ጂኒ ጁላ እና ግራኝ አህመድ አሁን ውጥረት ላይ ከሚገጁት ከእነ ጄነራል አል-ቡርሃን (ቡርሃን + ብርሃኑ)፣ ኮማንደር ሃምዳን ዳ’ጋላ’ኦ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጋር ሆነው ነው በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጂሃዱን እያምታቱ የጀመሩት። እያንዳንዱ ታች በእንግሊዝኛው የተጠቀሰው ሃገር፣ ተቋም ወይም ግለሰብ አንድ በአንድ እየተመታ መሆኑን ያው እያየነው ነው። ከጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል።.
👉 ቀጣዩ ጽሑፍ በአቻምየለህ ታምሩ የቀረበ ነው፦
ባለጊዜ ስለሆነ ብቻ በጋዜጠኞችና በሚተቹ ግለሰቦች ላይ እየዛተ ያዙል ልቀቁኝ በማለት ሲደነፋ የሚውለው ብርሃኑ ጁላ ራሱን ወታደር ሆኖ ያገኘው ባጋጣሚ ነበር። ብርሃኑ ጁላ ራሱን ጦር ሜዳ ያገኘው ደርግ የገበሬ ልጆችን እያነቀ ወደ ጦር ግንባር ሲያግዝ አብሮ ተግዞ ነበር። ብሬም ወደ ጦር ግንባር የተሰማራው የደርግን ለብ ለብ ወታደራዊ ስልጠና ጨርሶ በሰሜን በኩል የተነሱትን ገንጣይ አስገንጣዮቹን ሻዕብያንና ወያኔን ለመውጋት ነበር።
ሆኖም ግን የተሠጠውን ብሔራዊ ተልዕኮ ሳይፈጽም በ1981 ዓ.ም. ጎብየ በተባለ ቦታ በኢትዮጵያ ሠራዊትና በወያኔ የገበሬ ወታደሮች መካከል በተካሄደው ጦርነት ተሸንፎ “ሜይደይ” ወይም ወያኔዎች 22 እያሉ በሚጠሩት ክፍለ ሠራዊት ተማረከ። የማረኩት የወያኔ የገበሬ ወታደሮች እንዳይገድሉት ስለፈራ “አየር ወለድ ነኝ”፤ “ሐኪም ነኝ”፤ “ከሔሊኮፕተርም እዘላለሁ” በማለት ራሱን አሻሽጦ ሕይዎቱን አተረፈ። ለተወሰነ ወራት ያህል ተሃድስ ከሰጡት በኋላም መለስ ዜናዊና ክንፈ አብርሃ ኦሕዴድን ሲመሰርቱ ብርሃኑን የኦሕዴድ ታጋይ አደረጉት።
ወያኔ በመንግሥትነት ከተሰየመ በኋላ በ1987 ዓ.ም. ሠራዊቱን ሲያደራጅ ምርኮኛው ብርሃኑ ኮሎኔል የሚል ማዕረግ ታድሎት የሜይደይ ወይም 22 የሚባለው የወያኔ ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ሆኖ ተመደበ። ይቺ ሜይደይ ወይም 22 የምትባለዋ ብርሃኑ የኮሎኔልነት ማዕረግ በመለስ ዜናዊ ታድሎት በአዛዥነት የተሾመባት ክፍለ ሠራዊት ከስድስት ዓመታት በፊት የማረከችው ክፍለ ሠራዊት ናት።
ወያኔ ከማረከው በኋላ እንደ ብርሃኑ ጁላ መጫወቻ ያደረገው ሌላ ምርኮኛ ያለው አይመስለኝም። ወያኔ በብርሃኑ ጁላ የተጫወተበት ማዕረግ አድሎ የማረከችውን ክፍለ ሠራዊት “እንዲመራ” አዛዥ አድርጎ በመሾም ብቻ አልነበረም። ወያኔ የማረከውን ብርሃኑ ጁላን ኮሎኔል የሚል ማዕረግ አድሎ የማረከችውን ክፍለ ሠራዊት እንዲመራ አዛዥ አድርጎ ከመደበው በኋላ ጎብየ ላይ በ1981 ዓ.ም. የማረከውን የወያኔ ታጋይ ደግሞ ኀምሳ አለቃ የሚል ማዕረግ አድሎ በብርሃኑ ስር መደበው። ይህ ብርሃኑን የማረከው የወያኔ ኀምሳ አለቃ ኮሎኔል ማዕረግ ታድሎት ክፍለ ሠራዊት አዛዥ የሆነውን ብርሃኑን በሚመራው ክፍለ ሠራዊት ፊት የሚጠራው “ሙሩኽ ” ወይም ምርኮኛው በማለት ነበር። ወያኔ ብርሃኑን ኮሎኔል አድርጎ የማረከችው ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ካደረገ በኋላ የማረከውን ታጋይ ደግሞ ኀምሳ አለቃ አድርጎ በሥሩ የመደበው ከምርኮኛው ኮሎኔልነት የታጋዩ ኀምሳ አለቅነት እንደሚበልጥ ብርሃኑ ሁልጊዜ እያሰበ እንዲኖር ለማድረግ ነው።
አንድ ቀን ብርሃኑ ጁላ ከአዋሳ ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ፈልጎ ከዕዝ ማዕከሉ ኮብራውን እየነዳ ሲወጣ ያየው የማረከው ኀምሳ አለቃ የጫናቸውን ሰዎች አውርዶ እሱን ብቻ ይዞ ወደ አዲስ አበባ እንዲሄድና የጫናቸውን ሰዎት ተመልሶ እንዲወስድ ቢጠይቀው ብርሃኑ ፍቃደኛ አልሆነም ነበር። በዚህ የተናደደው የማረከውም ኀምሳ አለቃ ብርሃኑን አብረውት በነበሩት ሰዎች ፊት “ምርኮኛ” ብሎ ሰደበው። በዚህ የተናደደው ብሬም አዲስ አበባ ሲደርስ በወቅቱ የወያኔ ኤታማጆር ሹም ወደነበረው ወደ ጻድቃን ገብረ ትንሳይ ቢሮ ሄዶ ኀምሳ አለቃው “ምርኮኛ” በማለት እንደሰደበው አቤት አለ። ጻድቃንም ኀምሳ አለቃው ጠርቶ ከባድ ማስጠንቀቂያ እንደሰጠው በትግርኛ ታሪኩን የጻፋው ቀዳሚው ምስክር ነግሮናል። ጸሐፊው ጨምሮ እንደነገረን ብርሃኑ ጁላ “ምርኮኛ” ብሎ ከሚጠራው ሰው በላይ በምድር ላይ የሚጠላው ሰው የለውም።
ልክ እንደ ብርሃኑ ጁላ ሁሉ ወያኔ ማዕረግ እያደለ የሠራዊት አዛዥ ካደረጋቸው የኦሮሞ ተወላጅ ምርኮኞች መካከል የደቡብ ዕዝ ሎጀስቲክ ኃላፊ ሆኖ የተመደበውና ብርጋዴር ጀነራል ማዕረግ የታደለው ኩመራ ነገሬ [በዐቢይ አሕመድ ዘመን ሜጀር ጀኔራል ሆኗል]፣ የብርጋዴር ጀኔራልነት ማዕረግ ታድሎት የምስራቅ እዝ የብርጌድ አንድ አዛዥ ተደርጎ የተሾመው ማጫ ደበሌ፣ ብርጋዴር ጄነራልነት ታድሎት የወያኔ መከላከያ ሚንስትር የሆነው አባ ዱላ ገመዳና ኮሎኔልነት ታድሎት የስምንተኛው መካናይዝ ኃይል ኮማንደር የተደረገው ገመቹ አያና ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
ብርሃኑ ጁላ ወያኔና ሻዕብያ ጥጋባቸውን ማስቻል አቅቷቸው ባድመ ላይ ወርደው ጫማ ሲሰላኩ የማረከችው ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ሆኖ በማረከው ኀምሳ አለቃ እየተመራ የካቲት 16 ቀን 1991 ዓ.ም. በባድመ ግንባር ቀኝ ክንፍ በኩል በፍቅያ፣ ገብረ ሽካ፣ ወዲ ኾለላ፣ ሓዱሽ ዓዲ ገብታ እስከ ቡምበት ድረስ ዘምቶ ነበር። እኔ እስከማውቀው ድረስ ዛሬ ራሱን ወደር የማይገኝለት የሠራዊት አዛዥ አድርጎ ቡራ ከረዩ የሚለው ባለ አራት ኮከቡ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ “የመራው” የጦር ግንባር ቢኖር ይህ የማረከችው ክፍለ ሠራዊት አዛዥ ሆኖ ተመድቦ በማረከው ኀምሳ አለቃ እየተመራ በባድመ ጦርነት በ1991 ዓ.ም. ሓዱሽ ዓዲ ላይ ያደረገው “ውጊያ” ብቻ ነው።
በጋዜጠኞችና በተቺ ግለሰቦች ላይ ሲደነፋ የሚውለው ብርሃኑ ጁላ የሚመራው ወደር የማይገኝለቱ ጦር ግን በመተከልና በወለጋ የታጠቁ ኃይሎች በየቀኑ በግፍ ለሚረሸኗቸው ሴቶች፣ አረጋውያንና ሕጻናት ሲደርስላቸው አላየነውም። ነው ወይስ ወደ የማይገኝለቱ የብርሃኑ ጁላ ጦር ጉልበት የሚያወጣው በግል ጋዜጦና መፅሔቶች፣ በግል ሬዲዮኖችና የቴሌቪዥን ስርጭቶች፣ በሚነበቡና በሚደመጡ ዌብ ሳይቶች፣ በጋዜጠኞች፣በተቺ ምሁራንና በሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ላይ ብቻ ነው?
🔥 Gunfire forces Sudan TV broadcast off air as clashes break out on Saturday, 15 April, as clashes erupted between the country’s army and paramilitary Rapid Support Forces in Khartoum.
The anchor starts to reassure viewers that the situation at Sudan TV’s headquarters was “calm” as gunfire is heard in the background, before the picture freezes then cuts to a blue screen.
Footage of the interruption surfaced as it emerged on Sunday that at least 56 civilians have died after the military and a powerful paramilitary group battled for control of the nation for a second day.
On the very same day, across the Sudanese border, Ethiopia chief of staff of the Oromo Army F.M. Birhanu Jula Announces Dissolution Of Regional Special Forces rmy Chief proclaims “End of Special Force”
two look alike, and appeared on the same Saturday!
Birhanu Jula Galaacha was taken prisoner of war during the war (1989) with the other fascist Oromo Derg regime in shire by a female Tigrayan fighter.
👉 27 December 2022
Chief of Staff of Army of Ethiopia – is a CIA + Antichrist Turkey operative – ‘Field Marshal’ Birhanu Jinni Jula pays an official visit to Turkey.
A second visit in six months. This genocider got the ‘Field Marshal’ title
after massacring a million Orthodox Christians of Northern Ethiopia.
🔥 Fire! Fire! Fire is coming to you, genocider Jinni Jula! 🔥
😇 The Holy Fire at the Church of the Holy Sepulcher in Jerusalem, on Holy Saturday,the day before the Orthodox Church celebrates Easter.

🔥 The War in Ukraine Shows Us:
😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities, bodies and individuals are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali:
- ☆ The United Nations
- ☆ The World Health Organization
- ☆ Antonio Gutterez
- ☆ Tedros Adhanom
- ☆ Klaus Schwab
- ☆ The European Union
- ☆ The African Union
- ☆ The United States, Canada & Cuba
- ☆ Russia
- ☆ Ukraine
- ☆ China
- ☆ Israel
- ☆ Arab States / Arab League
- ☆ Southern Ethiopians
- ☆ Amharas
- ☆ Eritrea
- ☆ Djibouti
- ☆ Kenya
- 🔥 SUDAN
- ☆ Somalia
- ☆ Egypt
- ☆ Iran
- ☆ Pakistan
- ☆ India
- ☆ Azerbaijan
- ☆ Amnesty International
- ☆ Human Rights Watch
- ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
- ☆ The Nobel Prize Committee
- ☆ The World Economic Forum
- ☆ The World Bank & International Monetary Fund
- ☆ The Atheists and Animists
- ☆ The Muslims
- ☆ The Protestants
- ☆ The Sodomites
- ☆ TPLF
💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.
✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:
- ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
- ❖ St. Mary of Zion
- ❖ The Ark of The Covenant
______________