ደብረ ጽዮን በአክሱም ጽዮን ካባ ሲለብስ እርይ፤ ፈረንሳዩ አማኑኤልና አህመድ በላሊበላ አማኑኤል ካባ ሲለብሱ ጭጭ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 18, 2019
ኢትዮጵያን በማፈራረስ ላይ ያሉት ሰዶማውያኑ የሉሲፈር አሽከሮች ማክሮን እና አህመድ በ ቅዱስ ላሊበላ ተገኝተው ልክ ደብረ ጺዮን ለብሶት የነበረው ዓይነት ካባ ለብሰው ነበር፤ ግን ይህ አልረበሽንም፣ አላስቆጣንም የተቃውሞ ድምጽ ለማሰማትም አልፈለግንም። ምክኒያቱ ምንድን ነው? አዎ! ደብረ ጺዮን የሰሜን ሰው ስለሆነ ነው፤ ትግሬ ነው። ከተዋሕዶ የሰሜን ወገናችን የደቡብ እስላም/ጴንጤ እና ሰዶማዊ ፈረንሳዊ የሚመረጥበት ጊዜ ላይ ደርሰናል፤ በተለይ የተዋሕዶ ነኝ የሚል ወገን ዶ/ር አህመድን ሆነ ሌላ ፖለቲከኛ በምንም ዓይነት ተዓምር መደግፍ አይገባውም፤ ግን ብዙዎች “ትግሬ ስላልሆነ”ብቻ ቸኩላችሁ ልባችሁን ሰጣችሁት፤ ምን ዓይነት ግብዞች እንደሆናችሁ እያየችሁ ነውን? እናቶቻችን መንገድ ላይ የሚጥለውን፤ ጊዲኦ ወገኖቻችንን የሚያስጨፈጭፈውን አስመሳይ ይህን ያህል ከወደዳችሁት፤ ኬክ ለሚያጎርሳችሁና ዘላለማዊ ፍቅርን ቃል ለሚገባላችሁ ፀረ–ክርስቶስ ምን እንደምትሆኑለት መገመት አያዳግትም፤ ተንበርክካችሁ ትሰግዱለታላችሁ ማለት ነው። እግዚኦ! የውስጣችንን ሁሉ ነገር በሚገባ የሚያውቀው እግዚአብሔር እንዲህ ለዘብተኛ የሆኑትን ግብዞች አይፈልግም፤ አይወድም፤ ለመንግሥቱ የማይፈልጋቸውን ሁሉ ይመንጥራል፣ በራድም ወይም ትኩስ ያልሆኑትን ከአፉ ይተፋቸዋል። አምላክን ለመፈታተን ብሎም ለማታለል መሞከር ወንጀል ነው፤ ትልቅ ኅጢዓት ነው።
Leave a Reply