Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2019
የተዘመነ ዝርዝር፦
-
+ 32 ኬኒያውያን
-
+ 18 ካናዳውያን
-
+ 9 ኢትዮጵያውያን
-
+ 8 ቻይናውያን
-
+ 8 ጣልያኖች
-
+ 8 አሜሪካውያን
-
+ 7 ብሪታኒያውያን
-
+ 7 ፈረንሳውያን
-
+ 6 ግብጻውያን
-
+ 5 ጀርመናውያን
-
+ 4 የተባበሩት መንግሥታት ፓስፖርት ያላቸው
-
+ 4 ህንዳውያን
-
+ 4 ስሎቫካውያን (የብሔራዊ ፓርቲው ምክትል ሚስትና ሁለት ልጆች)
-
+ 3 ሩሲያውያን
-
+ 3 ስዊድናውያን
-
+ 2 ሞሮኳውያን
-
+ 2 ስፔንያውያን
-
+ 2 ፖላንዳውያን
-
+ 2 እስራኤላውያን
-
+ 2 ያልታወቁ
-
+ 1 ቤልጂማዊ
-
+ 1 ኡጋንዳዊ
-
+ 1 ሩዋንዳዊ
-
+ 1 የመናዊ
-
+ 1 ሰርብያዊ
-
+ 1 ኖርዊያዊ
-
+ 1 ሱዳናዊ
-
+ 1 ሶማሊያዊ (የሶማሌ ጠቅላይ ሚንስትር ረዳት)
-
+ 1 ጂቡቲያዊ
-
+ 1 ሳውዲያዊ
-
+ 1 ቶጓዊ
-
+ 1 ሞዛምቢካዊ
-
+ 1 አየርላንዳዊ
-
+ 1 ናይጀሪያዊ
-
+ 1 ኔፓላዊ
-
+ 1 ኢንዶኔዢያዊ
-
+ 1 ሞዛምቢካዊ
-
+ 1 ኖርዌያዊ
ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
በሌላ በኩል በጣም የሚገርመው፤ ማን ወደ አገራችን/ አፍሪቃ እይገባ እንደሆነ የሚያሳየውን ይህን መረጃ ማየታችን ነው! የ35 ሃገራት ዜጎች፤ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያም የሚታይ ክስተት ነው፤ ይገርማል።
____________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: መከስከስ, ቢሸፍቱ, አውሮፕላን, አደጋ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ደብረ ዘይት, Bishoftu, Debre Zeit, Ethiopian, Ethiopian Airlines, Plane Crash | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2019
“ኦሮሚያ‘ መርዝ ነው!!!
“ኦሮሞ ነን” የሚሉት ምስጋና–ቢስ ከሃዲዎች እጅግ በጣም ኃይለኛ የሆነ መቅሰፍት በራሳቸው ላይ በማምጣት ላይ ናቸው።
“እውነቱን ትተው ውሸቱን፤ ሰፊውን ጠልተው ጠባቡን፣ የሚያኮራውን ንቀው የሚያቀለውን፣ የሚያስከብረውን አውግዘው የሚያዋርደውን፣ ግዕዝን ትተው ላቲኑን፣ የማርያም መቀነትን ትተው የዘንዶ ቀበቶን፣ ክርስቶስን ትተው ዲያብሎስን መርጠዋል። በዚህም በቅርቡ ክፉኛ ይቀጣሉ። መዳን የሚፈልጉ ዋቄዮ አላህን ትተውና ንስሃ ገብተው ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ቶሎ ይሰለፉ።
‘የኦሮሞ ኢትዮጵያን ወረራ ታሪክ—ኦሮሞ ኢትዮጵያ ላይ ሰፋሪ ነው” በሚለው ቪዲዮ ላይ የቀረበው መረጃ 99 % ትክክል ነው። እያናንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል፡ በተለይ ባሁኑ ወቅት ደግሞ ደጋግሞ ሊሰማውና ሊያውቀው የሚገባው መረጃ ነው። ሆኖም፡ መረጃውን ከአንድ የ “አማራ” ከተባለ ድርጅት ጋር ከማያያዝ ይልቅ በሙሉ የኢትዮጵያዊነት መንፈስ መተረክ ነበረበት። በተጨማሪ አንዳንድ መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ፤ ለምሳሌ፡ ጀርመናዊው ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት የተነሳሳው። ተልዕኮው የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ ነው።
በርሊን የክርስቶስ ተቃዋሚው መቀመጫ ከሆኑት ዋና ከተሞች መካከል አንዷ ናት።
-
+ የፖለቲካ መናኸሪያ በርሊን፣
-
+ የኤኮኖሚ ለንድን እና ኒው ዮርክ፣
-
+ የመንፈሳዊ ቫቲካን እና መካ ናቸው።
የራዕይ ዮሐንስ ላይ ከተጠቀሱት ሰባት ዓብያተ ክርስቲያናት (ሁሉም ያሁኗ ቱርክ ውስጥ ነው የሚገኙት) መካከል አንዷ፤ ፐርጋሞን ናት፤ ይህችም የሰይጣን ዙፋን የሚገኝባት ቦታ እንደሆነች ቅዱስ ዮሐንስ ጠቁሞናል።
ታዲያ ከ ፐርጋሞን የተወሰደው የሰይጣን ኃውልት አሁን የሚገኘው በበርሊን ከተማ ነው። እነ ሂትለር፣ ቡሽ፣ ኦባማና ሂላሪ ክሊንተን ሁሉም ይህን ኃውልት ለመሳለም ወደ በርሊን ጎራ ብለው ነበር። ሚሊየን ሙስሊም ወራሪዎችን ወደ ጀርመን አገር ያስገባችው ወይዘሮ አንጌላ ሜርከልም ከዚሁ ኃውልት ፊት ለፊት ነው የምትኖረው፤ ለዚህም ይመስላል ሰላማዊ እና ንጹህ በሆነቸው ጀርመን ላለፉት ጥቂት አመታት ታይቶ የማይታወቅ ቅሌታማ ተግባር ተከላካይ በሌላቸው ጀርመናውያን ህፃናትና ሴቶች ላይ እየተፈጸመ ያለው።
በየዕለቱ አሰቃቂ ድርጊቶች ይከሰታሉ፣ ሁሉም ውረጅ፡ አንፈልግሽም ይላታል፡ ሆኖም ሴትየዋ ያው 15 ዓመት ሊሞላት ነው ሥልጣን ላይ ከወጣች፤ ከሥልጣን ለመውረድ ፈቃደኛ አይደለችም፤ በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል በመሥራት ላይ ያለቸውን ጀርመን ታጠፋ ዘንድ የተቀመጠች የዘመኑ ኤሊዛቤል ነችና።
እ.አ.አ. በ 1871 ዓ.ም የተዋሀደችው የጽንፈኛው ማርቲን ሉተሯ ጀርመን (ሁሉም ጀርመን አንድ አይደለም) የፐርጋሞንን የሰይጣን ኃውልት ወደ አገሯ በማስገባትና ኢትዮጵያንም መተናኮል ከጀመረችበት ጊዜ አንስቶ በየጊዜው ስትቀጣ ቆይታለች። ጀርመን ቅኝ ግዛቶቿን አጣች፣ የአንደኛውንና ሁለተኛውን የዓለም ጦርነቶች በመቀስቀስ ዜጎቿ ብዙ ተሰቃዩ፣ ለመሰደድ ተገደዱ፤ የመሰማማት ህልም ነበራት ግን የራሷ ግዛቶች ተቆራረሰው በጎረቤት ሃገራት ተወሰዱ። አሁን ከምስራቁ የጀርመን ክፍል ጋር ከተዋህደችበት ጊዜ አንስቶ እንደገና የወራሪነትና የመስፋፋት መንፈሷ ተቀስቅሷል፤ በዚህም ምናልባት ለሦስተኛው የዓለም ጦርነት እንደገና መንስኤ ልትሆን ትችላለች። እኔ እንኳን በአቅሜ፡ “ከቀውስ መዳን የምትሹ ከሆነ ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ፣ ፐርጋሞንን ወደ ቱርክ መልሱ” የሚሉ ቃላትን የያዘ ደብዳቤ ለአንጌላ ሜርከል ሳይቀር ጽፌ ነበር።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: በርሊን, ኢትዮጵያ, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ወራሪዎች, ዮኻን ክራፕፍ, ጀርመን, ጋላ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፀረ-ክርስቶስ, ፐርጋሞን, ፕሮቴስታንቶች | Leave a Comment »