Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 7th, 2019

እኅተ ማርያም | ፈረንጆቹ ኢትዮጵያውያንን ከኢትዮጵያ ጥርግ አድርገው አውጥተው እነርሱ ሊገቡባት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2019

  • + በአዲስ አበባ የአሜሪካው ኤምባሲ ግዙፍ ህንፃ መሬት ሥር በጣም የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ተዘርግቶበታል

  • + የገንዘብ ፍቅር ትውልድ እያበላሸ ነው

  • + ለጥቅማጥቅም ሲል ሰው አገሩን ለባዕድ ለቅቆ እንዲወጣ እየተደረገ ነው

  • + በነብዩ ሙሴ ጊዜ የነበረው የእስራኤል ሕዝብ ለእኛ ትምህርት ሊሆነን ይገባል

ትክክል ነው የምትናገሪው እናትዬ፤ ምንም አያጠራጥርም፤ የእነዚህን የአውሬውን አርበኞች ውስጣቸውን በደንብ ለማየት በቅተናል፤ ወረራው እኮ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ እና ደቡብ አፍሪቃ፤ የአረቦቹ ደግሞ በሰሜን አፍሪቃ ታይቷል፤ እንኳን የሕይወት ዛፍ በሚገኝባት አገራችን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!

እያንዳንዱ የምዕራብ እና አረብ ኤምባሲ በኢትዮጵያውያን ላይ ክፉ ድርጊት የሚሠራ ነው። እነዚህ ኤምባሲዎች የፀረኢትዮጵያ ፀረክርስትና ስለላ ተቋማት ናቸው። ለምሳሌ ቤተ መንግሥት ውስጥ የሚካሄደውን እያንዳንዱን “ምስጢር ነክ ስብሰባ” የሲ አይ ኤው አሜሪካ ኤምባሲ ያለምንም ችግር የማዳመጥ ብቃት አለው። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የተገደሉት ከታዘዙት ኢትዮጵያን የማጥፊያ የሃያ አምስት አመት ፕላን አሻፈረኝ ብለው ለማመጽ ሲዘጋጁ ነው፤ ሰምተዋቸዋልና። የሉሲፈራውያኑን ትዕዛዝ የማይቀበል ሥልጣን ላይ አይወጣም/ አይቆይም።

በጊዜውም እነ ዶ/ር አብይ አመድን እና ለማ ገገማን ዓይናችን እያየ ለዚህ ወቅት መልምለው አዘጋጅተዋቸው ነበር። ፕላኑም እንዳቀዱት በመካሄድ ላይ ነው፤ በሕዝባችን ሞኝነት ባጭር ጊዜ ውስጥ ከጠበቁት በላይ አንዳንድ ጊዚያው ድሎችን ተቀዳጅተዋል። ሰዶማዊው የአትኩሮት ፍለጋ እንቅስቃሴያቸው (ከአንድ ቦታ፣ ከአንድ አገር ወደ ሌላው ቶሎ ቶሎ መጓዝ፣ ካሜራ ፊት መቅረብ ወዘተ) ይህን ያሳየናል። አዎ! “ጣፋጯ” ድላቸው ለጊዜው ናት በቅርብ መራራ ትሆናለች። በተሰማሙበት እቅድ መሰረት እነ ዶ/ር አህመድ እና አቶ ለማ ይህን ኢትዮጵያን የማጥፊያ ተልዕኳቸውን ከፈጸሙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባጭር ጊዜ ውስጥ ሰብስበው የሰረቁትን ቢሊየን ዶላር ይዘው ከኢትዮጵያ እንዲወጡ ይደረጋል፤ ከዚያም ሲ አይ ኤ ወደ አዘጋጀላቸው የመጠለያ ቪላ ሄደው በፈርኦን ሙዚቃ ጮቤ ይረግጣሉ። ወይ ወደ ካይሮ ወይ ወደ ሚነሶታ ማለት ነው። ልክ እንደ ሌላው የ ሲ አየ ኤ እና አንዋር ኤል ሳዳት ቅጥረኛ፡ እንደ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም። ግን መስሏቸው ነው፤ ገሃነም እሳት ነው የሚጠብቃቸው!

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአብይ ጾም መግቢያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ በሳውዲ አረቢያ ያልታወቀ “አደጋ” ደረሶበት ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 7, 2019

ከትናንትና ወዲያ ወደ አየርላንዷ ዳብሊን ይበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁኔታ አጠቃላይ አስቸኳይ ሁኔታላይ ነበር ተብሎ ነበር።

አውሮፕላኑ ሳውዲ አረቢያዋ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ ጂድ አቅራቢያ ሲደርስ ወደ ፲ሺ ጫማ ወርዶ ነበር።

በረራ ኢቲ ፭፻፪ ከ አዲስ አበባ ነበር የተነሳው።

ከጥቂት ጊዜ በኋላ ግን አውሮፕላኑ ወደ ፖርት ሱዳን አምርቶ በ፳፫ ሺህ ጫማ ከፍታ ላይ በረራውን ወደ አየርላንድ በሰላም ቀጥሏል።

አጋጣሚ የሚባል ነገር ያለ አይመስለኝም። በእነዚህ ዕለታት በኢትዮጵያ ላይ ሴራ የሚጠነስሱት ኢሳያስ አፈወርቂ እና አብይ አህመድ (ሁለቱም ስሞቻቸው በ “አ”ይጀምራል)በረራ አብዝተዋል። ሶማሌ አሜሪካዋም ወደዚያው በርራለች፤ “አክቲቪስት” የሚባሉትም የምዕራቡ “ጠቃሚ ገገማዎች/ Useful Idiots፡ አዲስ አበባን፡ አንዴ ፊንፊኔ ሌላ ጊዜ ደግሞ በረራ እያሉ እቃቃ ሲጫወቱ ይታያሉ።

_______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: