Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 2nd, 2019

ወረብ ስለ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2019

አራዳ ጊዮርጊስን የተከሉት ደጉ ንጉሥ እምዬ ምኒልክ ናቸው ታዲያ የዚህን ታላቅ ደብር መሠረቱን ሲጥሉ የቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር ከሚገኝበት ቦታ አፈሩን በመርከብ አጓጉዘው በበቅሎ በፈረስ አስጭነው መሠረት አድርገውታል

____________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አድዋ የዘመተው የቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት የት ይገኛል አስገራሚ ታሪክ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2019

እንኳን ለ፻፳፫ተኛ የአደዋ ድል ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን

__________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: | Leave a Comment »

የእስልምና ገነት ግብረ ሰዶማዊ ዝሙት የሚገኝበት ቦታ መሆኑ ሲጋለጥባቸው አብዱላዎች አበዱ #፪

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2019

በዚህ በቀጣዩ እውነታዊ ድራማ ከሳምንት በፊት አጸያፊ ስለሆነው የእስልምና ገነት ብዙ አጸያፊ የሆኑ ነገሮችን በመስማት አፍረው፣ ተረብሸውና እንቅልፍ አጥተው የነበሩት መሀመዳውያን አሁን አሉ የተባሉትን ከባባድ ኢማሞቻቸውን እና ሊቆቻቸውን ይዘው መጥተዋል።

አሁንም ጥቁር በነጭ ተጽፎ የሚነበበውን እውነት ለመሸፈን ሲታገሉ ይታያሉ። ለዚህም በደንብ ተዘጋጅተው መጥተዋል፤ አንዱ አታላይ “ውሸት ነው! መረጃውን አቅርብ!“ እያለ በተደጋጋሚ ሲጮህ፤ ክርስቲያኖቹ መረጃውን ለማንበብ ዝግጁነታቸውን ሲያሳዩ ሌሎቹ መሀመዳውያን በአንድ ላይ በመጮኽ መረጃው እንዳይንበብ ያፍኗቸዋል።

መሀመዳውያኑ ግር ብለው በመምጣትና እንደ ተኩላ ወይም ጅብ ሁለቱን ክርስቲያኖች ከብበው በማፈን በአካልም በመንፈስም ሊያስጨንቋቸው ሲሞክሩ ይታያሉ። ይህ ምንን ያስታውሰናል፤ በሰዶም እና ገሞራ ሰዶማውያኑ ሎጥ ወደሚገኝበት ቦታ ግር ብለው በማምራት ለመግደል ቤቱን እንዴት ከብበውት እንደነበር ነው። ምስሉ ከዚህ ጋር አንድ ዓይነት ነው!

ሕፃናትን ለአጽያፊ ግብረ ሰዶማዊ ተግባር ገነት በሚለው ቦታ የሚያዘጋጅ አምልኮ የሰዶማውያን አምልኮ ብቻ ነው። አዎ! ጣዖት አምላኪው መሀመድ ሰዶማዊ ነበር፤ ተከታዮቹም በብዛት ሰዶማውያን ናቸው። የሰዶማውያን ተቃዋሚ መስለው ለመታየት የሚሞክሩት አስመሳዮችና ፈሪዎች ስለሆኑና “Thesis – antithesis = Synthesis” የሚለውን ሰይጣናዊ የቅራኔ ጨዋታ ለመጫወት ስለሚሹ ብቻ ነው። በምዕራቡ ዓለም የሚገኙ ብዙ ሰዶማውያን እስልምናን ሲቀበሉ ይታያሉ። የሰዶማውያን እንቅስቃሴም በፖለቲካውና ማህበረሰባዊው ትግል ላይ ከመሀመድ አርበኞች ጋር በማበር አንድ ግንባር ፈጥሯል። ሁለቱ ተቃራኒ የሚመስሉት ቡድኖች ለአንድ ዓላማ እርስበርስ ተመሳጥረው እጅግ በጣም አጸያፊ የሆነና ለገሃነም እሳት የሚያበቃ ዲያብሎሳዊ ስራ በመስራት ላይ ናቸው። እስማኤል + ዔሳው

_________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: