የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ፊት ላይ እናተኩር፣ አይኑን እንመልከት፤ እኅተ ማርያም ባለፈው ጊዜ “ከአውሬው ጋር ተደባልቀዋል” ያለችንን ሰዎች ዓይነት ገጽታ የሚያንጸባርቅ ነው። ይህ ፖለቲከኛ በብዙ ጀርመኖች ዘንድ አይወደድም፤ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር መኖሩም እንኳን አይታወቅም። የሚያሳዝን ነው፤ በጀርመን እና በሌሎች የምዕራባውያን ሃገራት ሰዶማውያን በአመራር ያልተቀመጡበት የስልጣን ወንበር የለም፤ ከፍርድ ቤት ዳኛ እስከ ከንቲባ፣ ከዩኒቨርሺቲ ፕሮፌሰር እስከ ሚንስትር፡ ሁሉም ቦታ የሚታዩት እነርሱ ብቻ ናቸው። እንግዲህ እነዚህ ናቸው ለ ዶ/ር አህመድ እያጨበጨቡ ያሉት፤ ከራሳቸው የሆነውን በደንብ ያውቁታልና። የእኛ ወገን ግን ይህን የአውሬውን ምስል እንዳያይ፣ ቋንቋውንና ትርጉሙን እንዳይረዳ በሰይጣን ስለታወረ አሁንም “አብያችን፡ አብያችን” እያለ እራሱን ማታለሉን ቀጥሏል።
ከዛሬ ፳ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ጊዜ እንደነዚህ ዓይነት ከፀረ–ክርስቶሱ የሚመደቡ ሰዶማውያን የጀርመን ፖለቲከኞች ነበሩ ከወስላታው አሜሪካዊ ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ጋር በማበር ኦርቶዶክስ ሰርቢያን በቦምብ የደበደቧት፤ ያውም በትንሣኤ ክብረ በዓል ዕለት። ጦርነቱ በክርስቲያኖች፡ በተለይ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ስለሆነ በአገራችንም ተመሳሳይ ድርጊት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ መጠበቅ ይኖርብናል፤ ቅደም ሁኔታውን በሚገባ አዘጋጅተዋል፤ ሆኖም በመጨረሻ አይሳካላቸውም።