Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    25262728293031
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for March 6th, 2019

ረሀብ በአረብ አገር | የሦስት ዓመት ሕፃናት ሴቶች ለጋብቻ በመዳረግ ላይ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2019

በቦምብ የሚጨፈጭፋቸው የራሳቸው ወንድሞች የሆኑት ሳውዲዎች ናቸው…. እንግዲህ ኢስላም ይህ ነው! አቤት ቅሌት፤ እግዚኦ! እንዴት ይቀፋል። ለዘመናት ስንራብና ስንጠማ የነበርን ኢትዮጵያውያን እንሞታታለን እንጂ እንደ ነጮችና እንደ አረብ ሙስሊሞች ይህን ያህል ሰውን እስከ መብላት ወይም ሕፃናትን ለዚህ ዓይነት አጸያፊ ተግባር እስከማጋለጥ አልደረስንም። ልዩነቱን እይየን ነው?


Yemeni Girls As Young As Three Married Off For Food


With the bloody conflict in Yemen raging on, desperate parents choose to make their daughters child brides, feeling it is the only way to let other relatives survive the famine and destruction on the ground, Oxfam told RT.

The “man-made humanitarian catastrophe” caused by the brutal civil war in Yemen forced some parents to sell off their daughters, some as young as three years old, in hopes that the dowry bride will keep the rest of the family alive, international charity Oxfam reported.

The relatives planned to use the money, paid for the child brides, to buy food and shelter.

They think this is the only way” to stay alive, Oxfam’s director for Yemen, Muhsin Siddiquey, told RT. “They can bring the dowry, and that can protect the whole family and other extended members.”

Overall, “10 million are just on the brink of famine” in Yemen, he said, adding that the four years of war also sparked “the worst cholera crisis in the century.”

If the humanitarian assistance is not provided timely” and the food supply becomes “nonfunctional even for a day… there will be much more catastrophic situations,” Siddiquey stressed.

The conflict in Yemen, exacerbated by the Saudi-led intervention in 2015, placed a heavy toll on the civilian population, with 400,000 children suffering from “life-threatening” malnutrition, according to the UN figures.

Housing also remains an acute problem since much of homes were demolished by deadly air raids.

Source

_________

Posted in Curiosity, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሚነሶታ ሤራ | ለማ መገርሳ በሚነሶታ፤ አብይ አህመድ ከሚነሶታ ሶማሊት ጂሃዲስት ጋር በአስመራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 6, 2019

ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ (አብይ ጾም/ሑዳዴ)

በዚህ ጉዳይ ላይ ቀደም ሲል ባቀረብኳቸው አማተር የሆኑ ቪድዮዎቼ ላይ ደጋግሜ ጠቁሜዋለሁ።

ካይሮ – ጅጅጋ – ሚነሶታ – ለገጣፎ -???(በሂጃብ መጋረጃ የተሸፈኑት የጂሃድ ባቡር ጣቢያዎች)

ሁሉም ነገር ሆን ተብሎ የሚሠራ እና በደንብም የተቀነባበረ ነው፤ ጊዜአቸው አጭር ስለሆነ ተጣድፈዋል

በአለፈው ዓመት፡ ልክ በዚህ ወቅት፤

አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን በአብይ ጾም ዶ/ር አብይን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ነበርን? የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭስ ይህን በማወቃቸው ይሆን በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ለመጓዝ የወሰኑት?

ከዚህ ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ሬክስ ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ

ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ

የወሰኑበት ስብሰባ ይሆን?

..አ ማርች 13/ 2018 .

ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቲለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።

ኢትዮጵያን ለተንኮል የሚጎበኝ ባለስልጣን፡ ስልጣኑ ላይ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንም፡ ኢትዮጵያን በጎበኙ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነት ኃላፊነታቸው ተወገዱ፡ ማለት ነው።

ቀጠል አድርጌ ደግሞ፦

የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው”

በሚለው ቪዲዮ ላይ፤

የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦

ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።

ይህች ኢልሀን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።

በአይሁዶች እና በእስራኤል ላይ ጥላቻ የተሞላባቸውን ትዊቶች ሰሞኑን ቶሎ ቶሎ እንድትልክ የተደረገችው (ለዚህ ያዘጋጃት ክፍል አለ)ኢልሀን ኦማር ብዙ አሜሪካኖችን እያስቆጣች ነው፤ ነገር ግን ምንም እንደማትሆን ተደርጋ ስለሆነ ከመጀመሪያውኑ በእነ ኦባማ የተመለመለችው፤ የተዘጋጀችበትን አጀንዳ ከማራማድ ወደ ኋላ አትልም። እንዲያውም አሁን፡ መውደቂያዋን ለማፋጠን፡ በአሜሪካ ቀረጥ ከፋዮች ገንዘብ ወደ ምድረ ኢትዮጵያ ተልካለች።(የአድዋ መታሰቢያ በዓል በሚከበርበትና የአብይ ጾም በሚገባበት ዕለት በአስመራ ተግኝታ ነበር። እነ አልሸባብን ሲረዳ ከነበረውና ለአንድ ተዋሕዶ ኢትዮያዊ(ኤርትራዊ) ትውልድ መጥፋት ተጠያቂ ከሆነው እርኩስ መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ለመገናኘት ሆን ተብሎ ሶማሌዋ ተልካለች። ለመሆኑ አብይ አህመድ በዚሁ ዕለት ወደ አስመራ ያመራው ከእርሷ ጋር ለመገናኘት ይሆን? ይመስላል። ስለ ምን ጉዳይ የሚነጋገሩ ይመስለናል? ስለ ዘመቻ ግራኝ አህመድ?

የዛሬዋ ዓለማችን ገዥ ዲያብሎስ ነው፤ ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት መሪዎች የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ዓለምን የሚያስተዳድራት ስዉር መንግስት የሉሲፈር ሲሆንኢትዮጵያን የሚጠብቃት ስዉር መንግስት ደግሞ የእግዚአብሔር ነው።

እኔ ምንም ጥርጥር የለኝም፤ ቅብዓእርኩስ ያረፈበትን የሂጃብ መጋረጃ በጣጥሰው የሚጥሉት በእነ ግራኝ አህመድ ለአረቦች በመሸጥ ላይ ያሉት እህቶቻችን እንደሚሆኑ። እግዚአብሔር ድንቅ ሥራውን በቅርብ ያሳየናል!

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: