በእነ ባራክ ሁሴን ኦባማ ከሚነሶታ ተመልምላ ወደ ዋሽንግተኑ የህዝቦች ምክር ቤት ሠርጋ እንድትገባ የተደረገቸው ሶማሊት ሙሊት/ ሙላ ኢልሃን ኦማር “በፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አለብን” ትላለች። ወቸው ጉድ! ያሰኛል፤ አይደል?
አመጽ፣ መፈንቀልና ማፈናቀል ከአባታቸው ከዲያብሎስ የተማሩት ነው። መሪያቸው መሀመድም ይህን ነው የፈጸመው፤ ካሊፋቶቹ ሁሉ ይህን ነው ላለፉት ሺህ አራት መቶ አመታት እያካሄዱ ያሉት።
በአገራችን የሶማሊያዋ ሙስሊም እህት የሆነችው ሙሊት/ ሙላ ሃቢባ ሲራጅ በለገጣፎ የጀመረችው የማፈናቀልና የዘር–ማጣራት ዘመቻ ከዚህ አንፃር መታየት ያለበት ጂሃዳዊ ዘመቻ ነው። አይናችን እያየ ቱርክ በቅርቡ የሶሪያ ክርስቲያኖችንና ኩርዶችን በሱኒ አረብ ሙስሊሞች ባጭር ጊዜ ውስጥ ለመተካት እንደበቃችው፤ በአገራችንም የዋቄዮ አላህ አርበኞች አይናችን እያየ ተመሳሳይ ሥራ በመሥራት ላይ ናቸው። ይህ አሁን አልተጀመረም። ላለፉት ሃምሳና መቶ አመታት በረቀቀ ፕላን እየተካሄደ ያለ ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው።
ለጣዖቱ ዋቄዮ አላህ የማይሰግዱትና እሱን የማይከተሉት በረሃብ፣ በበሽታ፣ በጦርነትና በቀይ ሽብር ሲጨፈጨፉና ቁጥራቸውም ሲመነምን፤ የዋቄዮ አላህ ተከታዮች ግን በሰላም ከአራትና አምስት ዘመዶቻቸው ልጆች እየፈለፈሉ ቁጥራቸውን በሰላም ከፍ ለማድረግ በቅተው ነበር።
አሁን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው ጽንፈኛ ተግባር በብዙ የደቡብ ኢትዮጵያ ክፍሎች ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ የቆየ ተግባር ነው። በቅርብ እንኳን በጂማ እና ጂጂጋ በተዋሕዶ ክርስቲያኑ ላይ የተካሄደው ጥቃትና ጭፍጨፋ የሚያስተላልፈው መልዕክት፤ “ሂዱ ይህን ቦታ ለቃችሁ ውጡ” የሚለውን ነው።
ዘመቻው በዚህ አያበቃም፤ የዋቄዮ አላህ ልጆች (ሶማሌ + ኦሮሞዎች የሚባሉት) ሆን ተብሎ እርስበርስ እንዲጋጩ በማድረግ ከፈለፈሏቸው መካከል “ትርፍ ናቸው” የሚሏቸውን ልጆቻቸውን ወደ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ይልካሉ። በመላው የሙስሊሙ ዓለም ሁልጊዜ የሚካሄደው ይህ ነው፤ እርስበርስ እየተባሉ፡ ተቸግረናል በማለት “ኩፋር” ወደሚሏቸው ሃገራት “ሰላም–ፈላጊ” ስደተኞች ይሆናሉ፤ ይህንም በድብቅ “ሂጂራ” ይሉታል። የመሀመድ የመጀመሪያው ሂጂራ ወደ ኢትዮጵያ ነበር፤ በስደተኞች መልክ “ጥገኝነት ጠይቀው” የነበሩት ተከታዮቹ የተዋሕዶ ክርስትናን ለመዋጋት የተላሉ የጂሃዳዊ ሠራዊት አርበኞች ነበሩ።
በኢትዮጵያ ዙሪያ ምን እየተካሄደ እንደሆነ እያየን ነው፤ ከኬኒያ በስተቀር፡ ሁሉም ጎረቤት የሆኑት ሃገራት ብጥብጥ ላይ ናቸው፤ ይህም ትርፍ የሆኑትን ሱዳኖችን፣ የመኖችን፣ ሶማሌዎችን እንዲሁም ሶሪያዎችን ወደ ኢትዮጵያ በማስግባት የእንግዳ ተቀባዩን ሕዝብ አንድ ቀን ቀስ በቀስ ለመተካት ያስችላቸዋል ማለት ነው። በአንድ በኩል ኢትዮጵያውያን ወደ አረብ አገር እንዲላኩና በአላህ አጋንንት እንዲሞሉ ይደረጋሉ፤ አገር ቤት ያሉት ደግሞ አዳዲስ አይጥ–ደጋሚ ጎረቤቶችን ተቀብለው እንዲያስተናግዱ ይገደዳሉ። የዶ/ር አህመድ አመድ መንግስት ሉሲፈራውያኑ የተባበሩት መንግስታት ባለሥልጣናት ያጨበጨቡለትን አዲስ የስደተኞች ህግ ለማርቀቅ የበቃው ከዚህ አንፃር ነው።
ሕዝባችንን አደንዝዘውታል፤ ወገን ተኝቷል፤ እግዚአብሔር ግን ዝም አላለም፤ አንቂ የሆኑ ምልክቶችን እያሳይንና መልዕክቶችንም እያስተላለፈልን ነው። የእርሱን እና የእኛን የልጆቹን ጠላቶች አፍ በመክፈት ላይ ነው፤ ሆን ተብሎ ሥልጣኑን እንዲረከቡ የተደረጉት የአውሬው ፍዬል ልጆች ባልጠበቁት መልክ እራሳቸውን እያጋለጡና እያዋረዱ ነው፤ የሚነሶታዋ ሶማሊት በአሜሪካ፤ እንዲሁም ዶ/ር አህመድ አመድ እና ለማ ገገማ በኢትዮጵያ ሰሞኑን እየቀባጠሩ ነው፤ ገና ብዙ ይቀባጣጥራሉ….ጥሩ ነው…
ሁሉም የኢትዮጵያና የእግዚአብሔር አምልክ ጠላቶች ናቸውና፤ አሁን ቀየር በማለት በለሰለሰ ምላሳችሁ ደግመው እንዳያታልሏችሁ ተጠንቀቁ፡ ወገኖቼ!
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፮፳፬፡፳፮]
“ጠላት በከንፈሩ ተስፋ ይሰጣል፥ በልቡ ግን ተንኰልን ያኖራል።
በልቡ ሰባት ርኵሰት አለበትና በቃሉ አሳምሮ ቢናገርህ አትመነው።
ጠላትነቱን በተንኰል የሚሸሽግ፥ ክፋቱ በጉባኤ መካከል ይገለጣል።”
[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፲፰]
“እንዲህ ያሉት ለገዛ ሆዳቸው እንጂ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አይገዙምና፥ በመልካምና በሚያቆላምጥ ንግግርም ተንኮል የሌለባቸውን ሰዎች ልብ ያታልላሉ።”