Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2019
[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፲፪፥፲፫፡፲፬]
“ክፉ ሰው በከንፈሩ ኃጢአት ይጠመዳል፤ ጻድቅ ግን ከመከራ ያመልጣል። የሰው ነፍስ ከአፉ ፍሬ መልካም ነገርን ትጠግባለች፥ ሰውም እንደ እጁ ሥራ ዋጋውን ይቀበላል።”
አዎ! ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች እንደ መቀሰፈት ሆነው የሚላኩ ባዮሎጂዊ መሳሪያዎች ናቸው
ዋውው! ኦባማና እስማኤላውያኑ አጋሮቹ ፡ ልክ እንደ እነ ዶ/ር አህመድ፡ ይህችንም ሴት መልምሏታል በዬ ሰሞኑን ጽፌ ነበር፤ አልተሳሳትኩም፤ አሁን ድራማ እየሠሩ ነው፤ አስባበትም ሆና ሳታስብበት ይህን የተናገረቸው፤ ተቅበልብላለች፤ ግን እሰዬው እንኳንም አፏን ከፈተች፤ ለማ ገገማ እና ዶ/ር አመድም አፋቸውን ሳይወዱ እየከፈቱ ነው፤ ሁሉም ነገር ፍጥነቱ የሚያስገርም ነው፤ እርስበርስ አባላቸው አምላካችን ሆይ፤ አፋቸውን እንዲህ ሰፋ አድርገህ ክፈትልን። እግዚአብሔርን እያመሰገንን ይህን እውነታዊ ድራም እንከታተል…
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ “ሴቶች ቀን” ነበር ጀግኖቹ እህቶቻችን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አርጀንቲና የበረረቱ፤ በዚህ ዕለት ነበር የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የኢትዮጵያን መንግስት ለመምረጥ ወደ አዲስ አበባ በርረው የነበሩት፤ በበነገታው ከሥልጣን ተሰናበቱ፤ ዘንድሮም እንዲሁ የኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ተነሱ…ሙሊት ሶማሊትም የኢትዮጵያን ምድር ረግጣ በተመለሰች ማግስት ያው ያስቀበጣጥራታል…
አጋጣሚ? አይመስለኝም፤ እግዚአብሔርም የራሱ የሆነ ልዩ አየር መንገድ አለው፤ በዚህም ኃይለኛ ምልክቶችን እያሳያነ ነው!
____________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: American Congress, መቅሰፍት, ሙስሊሞች, ሚነሶታ ግዛት, ሶማሌዎች, ተወካዮች ምክር ቤት, አሜሪካ, ኮንግረስ, የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ኦባማ, Democrats, Ilhan Omar, Muslims, President Obama | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2019
ንቅንቅ የማይል ድንቅ አስተራረፍ!፤ የሴቶች ቀን የኢትዮጵያ ሴቶች ቀን ተብሎ ቢሰይም ጥሩ ነው | አዎ! ባለፈው አመት ወደ አረጀንቲና ዘንድሮ ወደ ኖርዌይ፤ ሰማዩ ገደብ ነው፤ የምታኮሩ ናችሁ እህቶች።
የዛሬውን ዕለት ምዕራባውያኑ “የሴቶች ቀን” ይሉታል። ሜዲያው ሁሉ ሊያወራለት የሚገባው ሌላ ታሪካዊ ቀን ነው። እህቶቻችን በኢትዮጲያ አየር መንገድ ሙሉ በሴቶች ብቻ የተከናወነ የበረራ ጉዞ ወደ ኖርዌይ ዋና ከተማ ወደ ኦስሎ አድርገዋል። ለአራተኛ ጊዜ መሆኑ ነው በዚህ መልክ ሲበሩ።
በሴቶች ብቻ የበረረ ዓየር መንግድ የኢትዮጵያ ብቻ ነው። ለሴቶች መብት እንቆማለን የሚሉት ምዕራባውያን እንኳን ተመሳሳይ ተግባር ፈጽመው አያውቁም፤ ኖርዌይ እራሷ አንዷ ምሳሌ ናት።
ሴቶቻችን በዚህ መልክ ሲጎብዙ ደስ ይላል፤ ያኮራል፣ እሰይ ያሰኛል፣ ሊበረታታም ይገባዋል፤ በአረብ መጋረጃ የተሸፈኑ ግብዝ አስመሳዮች ግን የመከላከያ ሚንስትርና የ ”ስላም” ሚንስትር ሲሆኑ ያንገበግባል፣ ያሳዝናል፣ የኢትዮጵያን ሕዝብ ክፉኛ ያሰድባል፣ በታሪክ ያስወቅሳል፣ መቅሰፍት ያመጣል። እስኪ በቅድሚያ ሳውዲ አረቢያ ለሚገኙት የእምነት እህቶቻቸው መኪና ማሽከርከር እንዲፈቀድላቸው ጠበቃ ይቁሙ።
____________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: ሴቶች, አውሮፕላን ማብረር, የሴቶች መብት, የሴቶች ቀን, የኢትዮጵያ ሴቶች, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, Ethiopian Airlines, Ethiopian Women, Female Crew, Women's Day, Women's Right | 1 Comment »