“መንግሥተ ሰማይ የምትገኘው፡ በጾም፣ በፍቅር፣ በትህትና፣ በትዕግሥት ነው።” “ሰባት ዓለም አለ ወደዚያ፤ እስኪ ከደመና በላይ ያለቸውን ዓለም በአየር ሄደን እናግኛት፤ ያለ እግዚአብሔር ድጋፍ በጥበብ ብቻ አናገኛትም…የተሰበሰብንበትን እሱ ያውቃል…”
አዎ! ሁሉ ነገር መገጣጠሙ በጣም የሚያስገርም ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2019
“መንግሥተ ሰማይ የምትገኘው፡ በጾም፣ በፍቅር፣ በትህትና፣ በትዕግሥት ነው።” “ሰባት ዓለም አለ ወደዚያ፤ እስኪ ከደመና በላይ ያለቸውን ዓለም በአየር ሄደን እናግኛት፤ ያለ እግዚአብሔር ድጋፍ በጥበብ ብቻ አናገኛትም…የተሰበሰብንበትን እሱ ያውቃል…”
አዎ! ሁሉ ነገር መገጣጠሙ በጣም የሚያስገርም ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መከስከስ, አለማት, አባቶች, አውሮፕላን, አየር, አደጋ, እኅተ ማርያም, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ጥበብ, Ethiopian, Ethiopian Airlines, Plane Crash | Leave a Comment »