Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2019
ከትናንትና ወዲያ እሑድ ምዕራብ ቨርጅኒያ በሚገኘው አንድ የ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ላይ መንስዔው ባልታወቀ ኃይለኛ እሳት ሁሉም ነገር አመድ ሆኖ ሲወድም በውስጡ የነበሩት መስቀሎች እና ብዙ መጽሐፍ ቅዱሶች ምንም ሳይሆኑ ተርፈዋል።
እኩለ ሌሊት ላይ የተቀሰቀሰው እሳት ቤተ ክርስቲያኑን ሙሉ በሙሉ ለማውደም ተቃርቦ ነበር። በቦታው ተገኘተው የነበሩት የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኞች በማግሥቱ ጠዋት ላይ የፈራረሰው ሕንጻ ውስጥ ሲገቡ ተዓምር የሆነ ነገር ገጠማቸው፤ ከመስቀሎቹና መጽሐፍ ቅዱሶቹ መካከል አንዱም አልተቃጠለም፤ በዚህም ዓይናቸውን ማመን ነበር ያቃታቸው፤ ምክኒያቱም የእሳቱ ኃይለኛነት ምንም ነገር የማያተርፍ ነበርና፤ የእሳት ቃጠሎ በጣም ኃይለኛ ከመሆኑ የተነሳ ከቅርብ ሆነው ለመዋጋት እንዳልተቻላቸውና ባንድ ወቅት ከህንጻው ወደ ኋላ መመለስ እንደነበረባቸው ገልጸዋል።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Faith | Tagged: መስቀል, መጽሐፍ ቅዱስ, ቤተክርስቲያን, ቨርጂኒያ, ተዓምር, አሜሪካ, የእሳት ቃጠሎ, Bibles, Church Miracle, Crosses, Fire, US, W. Va, West Virginia | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2019
[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፮፥፳፬፡፳፮]
“ጠላት በከንፈሩ ተስፋ ይሰጣል፥ በልቡ ግን ተንኰልን ያኖራል።
በልቡ ሰባት ርኵሰት አለበትና በቃሉ አሳምሮ ቢናገርህ አትመነው።
ጠላትነቱን በተንኰል የሚሸሽግ፥ ክፋቱ በጉባኤ መካከል ይገለጣል።”
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 666, ሂጂራ, ለገጣፎ, መፈናቀል, ሙስሊም ፖለቲከኞች, ሜነሶታ, ነዋሪዎች, አብይ አህመድ, አውሬው, አዲስ አበባ, ኢልሃን ኦማር, ክህደት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ, ፕሬዚደንት ትራምፕ | Leave a Comment »