Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2023
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October, 2023

In Paris a Woman Threatens to Blow Up The Subway Shouting “Allah Akbar” And The French Police Shoot Her

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2023

💭 በፓሪስ አንዲት በሂጃብ የተሸፋፈንች ሙስሊም ሴት “ሁላችሁም ልትሞቱ ነው፤ አላህ አክበር!” ብላ በመጮኽ የምድር ውስጥ ባቡርን ልታፈነዳ ስትዝት የፈረንሳይ ፖሊሶች ተኮሱባት።

💭 French police shot a hijab-wearing woman in a Paris metro station on Tuesday morning, as reported by local media. According to news agency AFP, commuters said the woman was shot after she started behaving in a threatening manner.

The woman allegedly threatened to blow up the subway shouting “Allah Hu Akbar” and “You are all going to die”.

According to news agency AFP, the woman “refused to follow police orders” and threatened “to blow herself up”.

A police officer then fired a single shot, inflicting a life-threatening injury to her abdomen, the Paris prosecutor’s office told news agency AFP. No explosives or other arms were found on the woman.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Chilling Echoes of The Nazis as 60 Stars of David Are Spray-Painted Over Buildings in Paris

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2023

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 በዘመነ ናዚ ሂትለር በአይሁዶች ላይ ሲካሄድ የነበረው እኵይ ተግባር ዛሬም በደገም ላይ ይገኛል። በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ በሚገኙ የአሁዶች ህንጻዎች ላይ ፷/60 የዳዊት ኮከቦች ቀለም ተቀብተዋል። ያው ይህን የሚፈጽሙት መሀመዳውያኑ እና ግራኝ ደጋፊዎቻቸው ናቸው። እግዚኦ! አቤት ቅሌት!

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

ባለፉት ሦስት ዓመታት በፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመራው የጋላ-ኦሮሞ + ኦሮማራ + ሙስሊም + ፕሮቴስታንት + ኢ-አማኒ ማህበረሰብ በመላው ኢትዮጵያ በሚኖሩ የትግርኛ ተናጋሪዎች ላይ ተመሳሳይ ተግባር ነው እየፈጸሙ ያሉት። በአዲስ አበባ፣ በደብረ ዘይት፣ በናዝሬት፣ በነቀምት፣ በአሰላ ወዘተ ትግራዋይ በሆኑ ኢትዮጵያውያን ላይም ተመሳሳይ ምልክቶች በቤቶቻቸውና በየመሥሪያ ቤት ፋይሎቻቸው ላይ እየተደረገባቸው ነው። እኔ እንኳን በግሌ የማውቀው ነው፤ ትግርኛ ተናጋሪዎችን የሚያገልለውና የሚለየው ይህ ናዚያዊ እኵይ ተግባር በደርግ ጊዜም ይካሄድ ነበር።

💭Dozens of blue Stars of David have been found painted overnight on buildings in several areas of Paris and its surrounding suburbs.

The French capital has been rocked by a series of anti-Semitic incidents in recent days, amid tensions between communities over the Israel-Gaza conflict.

About 60 blue stars were found graffitied on buildings in Paris’s 14th arrondissement overnight.

More stars were found in Saint-Ouen, a northern suburb, daubed on the home of a resident accompanied by inscriptions such as ‘Palestine will overcome’ amid tensions over the ongoing Israel-Gaza war in the Middle East.

Some online suggested the buildings belonged to Jewish residents, and others said the stars were a chilling echo of Nazi Germany and the Second World War.

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Trump’s Son-In-Law Jared Kushner Says American Jews ‘Safer’ In Saudi Arabia Than US Colleges

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2023

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 የትራምፕ አማች ያሬድ ኩሽነር አሜሪካዊያን አይሁዶች ከአሜሪካ ኮሌጆች ይልቅ በሳውዲ አረቢያ ‘ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው’ ሲል ተናግሯል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

😈 666ቱ ያሬድ ኩሽነር ፕሬዝደንት ትራምፕ ለሳዑዲ ባርባሪያ፣ ለተባበሩት አረብ ኤሚራቶች፣ ለቱርክ እና ለፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የታቦት ጽዮን ጠባቂ የሆኑትን እስከ ሁለት ሚሊዮን የሚደርሱ ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን እንዲጨፈጭፉ መክሯቸዋል። አሁን ይህ አውሬ “ እንደ አይሁዳዊ፤ ሳውዲ አረቢያ ከአንዳንድ የአሜሪካ ኮሌጅ ካምፓሶች ይልቅ’በነጻነት እንድናገር ፈቀደችልን’” ሲል ተናግሯል።

ለዘር ማጥፋት ጂሃዱ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግና ለፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ትዕዛዝ ለመስጠት ብሎም ለዚህ ገዳይ የኖቤል ሽልማት እንዲሰጠው ለማድረግ የያሬድ ኩሽነር ባለቤትና የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ልጅ ‘ኢቫንካ ትራምፕ’ እ.አ.አ በሚያዝያ 2019 ዓ.ም ላይ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዛ ነበር። ጎን ለጎን፤ በዚሁ ዓመት ደግሞ ባሏ ያሬድ ኩሽነር በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ወንጀል ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ፣ ከሻዕቢያ፣ ሕወሓትና አጋሮቻቸው ጎን ይሳተፉ ዘንድ አረብ ሃገራትን፤ ማለትም፤ ሳውዲ አረቢያን፣ ቱርክን፣ ባህሬንን ፣ ኦማንን፣ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶችን፣ ኳታርን፣ ሱዳንን እንዲሁም እስራኤልን በተከታታይ ወራት የጉብኝቱ መዳረሻ አድርጓቸው ነበር

👉 ልክ በዚህ ወቅት ከሦስት ዓመታት በፊት ሉሲፈራውያኑ ወኪሎቻቸው በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዳዊውን ዘመቻቸውን ሊጀምሩ ሁለት ቀናት ሲቀራቸው ይህን መረጃ አቅርቤ ነበር፤

🛑 ለአማራ ኢትዮጵያውያን ጭፍጨፋ ተጠያቂ ቍ. ፪ ኢሉሚናቲው ሄርማን ኮኸን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2020

“ሄርማን ኮኸን ከሰላሳ ዓመታት በፊት የተጫወተውን ዓይነት ሚና ዛሬ የፕሬዚደንት ትራምፕ አማካሪና የሴት ልጃቸው ባል(አማቹ)ያሬድ ኩሽነር በመጫወት ላይ ይገኛል። ኩሽነር እና ባለቤቱ ኢቫንካ በተናጠል ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው እንደነበር እናስታውሳለን። ሄርማን ኮኸን እና ያሬድ ኩሽነር መጽሐፍ ቅዱስ “አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን” የሚሉ ተሳቢ እንስሳት(ዘንዶዎች)ናቸውና ከክርስቲያን አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ጎን ከመሰለፍ ከሙስሊም አዜርቤጃን እና ግብጽ ጎን መሰለፉን ቢመርጡ አያስገርመንም።

ባጠቃላይ የኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ዘላለማዊ ፖሊሲ ፀረ-ኢትዮጵያ እንደሆነ የሄርማን ኮኽን፣ የአምባሳደር ጆኒ ካርሰን፣ የሱዛን ራይስ፣ የፕሬዚደንቶች ባራክ ሁሴን ኦባማ እና የፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ መግለጫዎች በግልጽ ይነግሩናል። የሁሉም ዓላማ “ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ከሀገረ ኢትዮጵያ ማጥፋት ነው። ከሰሜን ኢትዮጵያውያን (ኤርትራ) ቀጥሎ ትግራይን እና አምሐራን በራሳቸው “የብሔር” ሳጥን ውስጥ እንዲቆለፉና እግዚአብሔር የሰጣቸውን “ኢትዮጵያ”የሚለውን መጠሪያ እንዲክዱት ማድረግ ነው። በአማሮች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ የአማርኛንና ግዕዝ ቋንቋን ከማጥፋት ጋር በተያያዘ ካላቸው ተልዕኮ ጎን “ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ከኢትዮጵያውያን በመንጠቅ ለጋሎች፣ ፊንላዶች፣ ኖርዌዮች ወይም ለሌሎች የሉሲፈር አገልጋዮች አሳልፎ መስጠት ነው። በኋላ ላይ ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ በዛሬዋ የኢትዮጵያ ግዛት እንዲሠፍሩ ይደረጋል ማለት ነው። መጀመሪያ ሰንድቅ ይነጠቃል፣ ከዚያም ባሕልና ቋንቋ በመጨረሻም ሃገርና ሃይማኖት። በከፊልም ቢሆን ተመሳሳይ የሆነ ነገር በሃገረ እስራኤልም ተከናውኗል።”

በአረቦችና በእስራኤል (እስማኤልና ዔሳው)መካከል የተደረገው ‘የአብርሃም ስምምነት‘ መሐንዲስ የሆነው ያሬድ ኩሽነር ከአስር ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ተገን ፈላጊዎችን የጨፈጨፈችውን ሳውዲ አረቢያን በሚጎበኝበት ወቅት ነው ከትናንትና ወዲያ መካ እና ጂዳ ከተሞች በጎርፍ እና በነጎድጓድ የተመቱት።

ሙሰኛው ያሬድ ኩሽነር ከነጩ ቤት/ዋይት ሀውስ ከወጣ በኋላ ሁለት ቢሊየን ዶላር በግሉ ድርጅት ውስጥ ካፈሰሰው ከወንጀለኛው የሳውዲ መንግስት ጋር የቅርብ ግንኙነት አለው።

🛑 የግዮን ሆቴል መደርመሱን ስሰማ ወዲያው የታየኝ የኢሬቻ ጋኔን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 4, 2019

“የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ ባል ያሬድ ኩሽነር አዲስ አበባ ገብቷል። ሸለመጥማጣው ሰውዬ በግዮን/ አባይ ጉዳይ ግብጽን ወክሎ እንደሚከራከር አያጠራጥርም።

ባለፈው ዓመት ሚስቱ ኢትዮጵያን ስትጎበኝ ይህን ጽፌ ነበር፦ “በዓለማችን ላይ ከሚታዩት የክርስቶስ ተቃዋሚ ግለሰቦች መካከል ይመደባል ብዬ የማምነው ሰው የኢቫንካ ትራምፕ ባለቤት ያሬድ ኩሽነር ነው። የሚገርም ነው፡ የዚህ ቀፋፊ ሰው ቢሮ የሚገኘው በ ኒው ዮርክ ከተማ “666 Fifth Avenue/ 5ኛው ጎዳና” ላይ ነው።”

🛑 “666”ቱ ባሏ የላካት የፕሬዚደንት ትራምፕ ልጅ ወደ አዲስ አበባ ሄደች | “ሴቶቻችንን ለማጎልበት” ከሚል ተልዕኮ ጋር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2019

🛑 ኢቫንካ ትራምፕ የኢትዮጵያ ጉብኝቷን በቡና ስነ ሥርዓት / 666 መስዋዕት ጀመረች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2019

🛑 የኢቫንካ ትራምፕ ጉብኝት የሚያሳየን ባቢሎን አሜሪካ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ/ ቡና የተነሳ ትወድቃለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 15, 2019

😈 666 Jared Kushner who advised President Trump to support Saudi Barbaria, UAE, Turkey and the fascist Oromo regime of Ethiopia in massacring up to two million ancient Christians (Guardians of the Ark of The Covenant) claims Saudi Arabia ‘allowed me to speak freely’ as a Jew than some US college campuses.

Kushner has a close relationship with the Saudi regime, which invested $2 billion in his private equity firm after he left the White House.

😈 Jared Kushner’s wife and President Donald Trump’s daughter ‘Ivanka Trump’ traveled to Ethiopia in April 2019 to make preparations for the genocidal jihad and to give orders to the fascist Jihadist Ahmed Ali, and to help him build credibility and trust to the anticipated award to him of the 2019 Nobel peace (war) Prize. Parellaly, in the same year, her husband, Jared Kushner, urged the Arab countries to take part in the coordinated and systematic genocide of Ethiopian Christians by the fascist Gala-Oromo regime of Ethiopia, by the evils Eritrean regime, the TPLF and their allies. That is, Saudi Arabia, Turkey, Bahrain, Oman, United Arab Emirates, Qatar, Sudan and Israel were the destinations of his visit in consecutive months.

🛑 America, You Protect Saudis Who Caused the Greater Evil to You, While Conspiring Against Christian Ethiopians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2019

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

God’s Wrath Over Unholy Mecca, Saudi Barbaria | የእግዚአብሔር ቁጣ በእርኩሷ መካ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2023

የጽዮን ቀለማቱን በጎርፉ የተዋጡት የመካ መኪናዎች ናቸው የሚያፈነጥቋቸው፤ ድንቅ ነው
!

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖ የጽዮን ቀለማቱን በጎርፉ የተዋጡት የመካ መኪናዎች ናቸው የሚያፈነጥቋቸው፤ ድንቅ ነው!

⚡ The desert turns into a huge ocean! Abnormal rains in Saudi Arabia, flooded the Kaaba (the Black Stone, Idol of Islam)

Half of Mecca is under water! The worst flood accompanied by strong wind and thunder occurred in Saudi Arabia ኦn October 28, 2023.

♱ God’s wrath is provoked.

The anger of God is not something that resides in him by nature; it is a response to evil. It is provoked.

The Bible says, “God is love.” That is his nature. God’s love is not provoked. He does not love us because he sees some wisdom, beauty, or goodness in us. He loves you because he loves you, and you can never get beyond that (Deuteronomy 7:7).

But God’s wrath is different, his holy response to the intrusion of evil into his world. If there was no sin in the world, there would be no wrath in God. So the Bible’s teaching about the wrath of God is different from ancient mythologies, gods who run around frustrated and fuming. God’s anger is his settled resolve that evil will not stand.

In John 3:36, he does not say, “The wrath of God will come on [the disobedient].” He says, “Whoever does not obey the Son shall not see life, but the wrath of God remains on him.” It is already there. Why is it already there? By nature, we are children of wrath (Ephesians 2:3). It is the state in which we were born.

What, at the end of the day, is the greatest human problem? It is not that we are lost and need to find our way on a spiritual journey. It is not that we are wounded and need to be healed. At the core of the human problem is that we are sinners under the judgment of God, and the divine wrath hangs over us unless and until it is taken away.

  • 🔥 God’s Wrath Has Descended on Saudi Arabia! A Devastating Series of Super Storm and Heavy Rain in Mecca
  • ♱ የእግዚአብሔር ቁጣ በሳውዲ አረቢያ ላይ ወርዷል! ተከታታይ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ፣ ከባድ ዝናብ እና ነጎድጓድ በመካ ከተማ
  • 🔥 ይህ ከመጨረሻዎቹ ማስጠንቀቂያዎች መካከል አንዱ ነው! የእግዚአብሔር ቁጣ እንዲህ ከሰማይ ፈጥኖ ይገለጣል

🔥 Lightning Hit The Iconic Babylonian Tower in Mecca | በመካ የሚገኘውን የባቢሎናውያን ግንብ መብረቅ መታው

  • 🔥 More Than a Million Ethiopians Get Together to Celebrate Life Under The Full Moon – Millions of ‘Saudis’ to Celebrate Death ‘With’ The Half Moon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 22, 2015

🔥 Could The Crane Collapse in New York Be Related to The Mecca Collapse on 9/11?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 6, 2016

Ethiopian Christian King Gave Asylum to Muslims – Muslim Saudi King Massacres Ethiopian Christians

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, Weather | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

India Terror Attack | A Day After Hamas Rally In Kerala (St. Thomas), Blasts Hit ‘Christians’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🛑 አስገራሚና አሳዛኝ የሕንድ የሽብር ጥቃት | በኬረላ (ቅዱስ ቶማስ) የሐማስ ሰልፍ ከተካሄደ ከአንድ ቀን በኋላ በክርስቲያኖችላይ ፍንዳታ ተፈጸመ

✞✞✞ R.I.P ./ ነፍሳቸውን ይማርላቸው ✞✞✞

በእርኩሷ የባቢሎን ከተማ ዱባይ ነዋሪ የነበረውና ዶሚኒክ ማርቲን የተባለሕንዳዊ እሁድ ዕለት በኬረላ ኤርናኩላም በተደረገው የይሖዋ ምሥክሮች የአውራጃ ስብሰባ ላይ ለተከሰተው ፍንዳታ ኃላፊነቱን ለፖሊስ ሰጠ። የመጀመሪያ ምርመራ ማርቲን በዱባይ ለዓመታት እንደቆየ እና በዚያ ተቀጥሮ እንደነበረ አረጋግጧል። ወደ ህንድ የተመለሰው ከሁለት ወራት በፊት ብቻ ሲሆን እንግሊዘኛ ቋንቋን ለአካባቢው ነዋሪዎች አስተምሯል።

የ፵፰/48 አመቱ ሰው እኩይ ድርጊቱን መፈጸሙን በማመን በፌስቡክ ቪዲዮ አማካኝነት ከተናዘዘ በኋላ በአቅራቢያው ሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ እጁን ሰጥቷል

አቶ ዶሚኒክ ማርቲን የይሖዋ ምስክሮች ቡድ አባል እንደነበ እና በቡድኑ የፀረሀገራዊ/ብሔራዊአስተምህሮቶቹ ባለመስማማቱ መቆጣቱን በቪዲዮው ላይ ገልጿል

ነገር ግን የይሖዋ ምስክሮች የክልል ቃል አቀባይ ይህንን አስተባብለው ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት አቶ ዶሚኒክ ማርቲን በዝግጅቱ ላይ እንኳን ተገኝቶ እንደማያውቅና እንዳላዩት አስታውቀዋል

ፍንዳታዎቹ የተከሰቱት የእለቱ ዝግጅት አካል የሆነው ጸሎት ሰነ ሥርዓት ካለቀ ሰከንድ በኋላ ነው። የመጀመሪያው ፍንዳታ የተካሄደው በአዳራሹ መሀል ላይ ነው። ከሰከንዶች በኋላ በአዳራሹ በሁለቱም በኩል ሁለት ተጨማሪ ፍንዳታዎች አዳራሹን በአንድ ጊዜ አናወጡትቃል አቀባይ ሲል ሴሪኩማር ቀደም ሲል ለአገር ውስጥ ሜዲያዎች ተናግረዋል

አዎ! ሁኔታው የሚያሳዝን ቢሆንም፤ ግን ሁሉም ነገር እንዲህ መገጣጠሙ እጅግ የሚያስገርም ነው። ያውም በትናንትናው በቅዱስ ቶማስ እለት! በአጋጣሚ? በትናንትናው ዕለት የሚከተለውን መረጃ አቅርቤ ነበር፤

😈 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል በ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ አስገባ | ለምን?

“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ከምናስበው በላይ እጅግ በጣም የከረረ ጥላቻ ያለው የሰይጣን ቁራጩ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሌሎች አደገኞች ኬሚካሎችንና መርዞችንም በሕዝባችን ላይ ከመጠቀም በጭራሽ አያመነታም።

😇 ዛሬ የቅዱስ ቶማስ፣ ነገ ደግሞ የቅዱስ ገብርኤል ዕለታት ናቸው።

👉 ይህን መረጃ በድጋሚ እንዳቀርብ ያነሳሳኝ ነገር አለ። ይህን ከእኅት ኦርቶዶዶክስ የሕንዷ ግዛት ኬረላ ጋር የሚገናኘውን መረጃ እናስታውስ፤

😇 ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2021

❖ ጥቅምት ፲፰/18 የቅዱስ ቶማስ ወርሃዊ በዓል።

😇 የሐዋርያው የቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓላት፡-

  • ❖ መስከረም ፲፰/18- ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ በሕንድ አገር ድንቅ ተአምር ያደረገበት ዕለት ነው፡፡
  • ❖ ጥቅምት ፱/9- በሕንድ አገር ድንቅ ተአምር ያደረገበት ዕለት ነው፡፡
  • ❖ ታኅሣሥ ፲፰/18- የሐዋርያው የቅዱስ ቶማስ ፍልሰተ ሥጋው ለተከናወነበት ዕለት መታሰቢያ በዓሉ ነው፡፡
  • ❖ የካቲት ፪/2- አስገራሚ ተአምራት በማድረግ ብዙዎችን አስተምሮ ያተመቀበት ዕለት ነው፡፡
  • ❖ ሐምሌ ፩/1- ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ በመሸታ ቤት አርደው በገደሏት አንዲት ሴት ላይ ታላቅ ተአምር ያደረገብ ዕለት ነው፡፡
  • ❖ ሰኔ ፳፩/21- በመሸታ ቤት ባረዷት ሴት ላይ ላደረገው ታላቅ ተአምር መታሰቢያ ሆነ፡፡

❖ Yesterday, October 29, 2023 The Oriental Orthodox family of Churches celebrated the monthly Feast of Saint Thomas, The Apostle.

According to the Ethiopian Orthodox Church, the 29th of September and 20th of October are the Days when the Apostle Saint Thomas performed wonderful miracles in India.

After the ascension of Christ, The apostles wanted to fulfill the command of Jesus to preach the gospel to all the nations of the world and so they divided up the world for their missionary work and India fell to Thomas. Thomas arrived in A.D 52 in the port of Muziris near Kodungallur in Malabar.

St Thomas then preached the gospel firstly to Jews and many high caste Brahmins. He also established seven and a half churches at Kodungallur, Palayur, Paravur, Kokkamangalam, Niranam, Chayal, Kollam and Thiruvithamchode (half church).

The foundation of the Palayur church is associated with a spectacular miracle, where St Thomas arrived at Palayur and Brahmins were in the temple tank, throwing water upwards as an offering to gods. St Thomas asked them whether they were able to get the water suspended in the air, as a proof that their god had accepted it. The Brahmins replied this was impossible. The Apostle performed a miracle and the water remained in the air, proving that Christ had accepted the offering. This convinced the Brahmins, who accepted baptism from the Apostle in the same tank and the temple was renovated to serve as a church.

♱ The Indian Orthodox Church, also known as Malankara Orthodox Syrian Church, is a Church founded by St. Thomas, one of the twelve apostles of Jesus Christ, who came to India in A.D. 52.

The Malankara Orthodox Syrian Church traces its origins back to the work of the Apostle St Thomas in the south-west region of India (Malankara or Malabar, in modern Kerala).

The Malankara Orthodox Church, as part of the Oriental Orthodox family of Churches, is in communion with the Coptic Orthodox Church, the Armenian Apostolic Church, the Syrian Orthodox Church, the Ethiopian Orthodox Church and the Eritrean Orthodox Church.

👉 Courtesy: OneIndia The Quint

🔥 Kerala Blasts Suspect Stayed In Dubai For Years

Multiple fires raging, chairs overturned and survivors crying out in pain and horror while scrambling to find their loved ones. Footage of the immediate aftermath of the blasts that rocked the Zamra convention centre in Kalamassery showed the terror that was unleashed upon a crowd of 2000-odd people, who were attending a Jehovah’s Witnesses prayer meeting.

A man, identified as Dominic Martin, surrendered before the police claiming responsibility for the serial blast at a convention of Jehova’s Witnesses in Kerala’s Ernakulam on Sunday. An initial probe has revealed that Martin stayed in Dubai for years and was employed there. He returned to India only two months ago, where he taught English to locals. He is said to be an expert in electric circuit making.

The police have confirmed that Dominic Martin has surrendered. However, they stated that the officials were thoroughly interrogating him and verifying the claims. The police have not confirmed if he is indeed behind the explosions, despite his confession in the 6-minute video which has gone viral on social media. In the video, Martin said, “I take complete responsibility for that. It was me who conducted the blast there.”

🛑 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia

😢 የ፲፱፻፸፭—፲፱፻፸ ፯/ 1983-1985 የኢትዮጵያ ረሃብ። 😠

😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ሰይጣናዊው ክወና

👉 አጭርም ቢሆን ይህ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው፤

🛑 Mass Shooting At Jehovah’s Witness Center In Hamburg Germany At Least 7 Dead, 8 Injured

🛑 በሃምቡርግ ጀርመን በይሖዋ ምሥክሮች ማእከል በተካሄደ የጅምላ ጥቃት በትንሹ ሰባት ሰዎች ሲሞቱ ስምንት ቆስለዋል

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »

Czech Defense Minister Has Just Called to Leave The UN For Cheering Hamas Terrorists

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የቼክ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ሃገራቸው ለሃማስ አሸባሪዎች ከሚያደርገው ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለቃ እንድትወጣ ጥሪ አቅርበዋል።

ተመድ እና የአፍሪካው ሕብረት በእኛም ሃገር በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እንዴት እንደሚሳለቁና ከጨፍጫፊው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጎን እንዴት እንደቆሙ በግልጽ እያየነው እኮ ነው። እኔ የኢትዮጵያ መሪ ብሆን ኢትዮጵያም ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለቅቃ እንድትወጣ እና የአፍሪቃውም ሕብረት ከአዲስ አበባ እንዲነሳ እወስን ነበር። መጭው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ መንግስት ይህን እንደሚያደርግ አልጠራጠርም።

💭 On Saturday Czech Defense Minister Jana Černochová called on the Czech Republic to leave the United Nations following the grotesque display of anti-Semitism by the General Assembly.

👉 Jana Černochová: (translated) I know that today is an important day for and we want to celebrate our 105th anniversary of the Republic. But this simply cannot be time-barred, forgive me. Exactly 3 weeks ago, Hamas murdered more than 1400 Israelis, which is more victims per their population than the militant Islamist organization al-Qaeda murdered on 9/11/2001 in the USA. And only 14 countries, including ours, stood up against the unprecedented terrorist attack committed by Hamas terrorists, clearly and comprehensibly! I am ashamed of the UN. In my opinion – the Czech Republic has nothing to expect in an organization that supports terrorists and does not respect the basic right to self-defense. Let’s get out.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

World War III: Black Israelites Attacked a group of Palestinian Muslims & Far-left Anti-Israel Protesters in Chicago

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 የሦስተኛው የአለም ጦርነትእራሳቸውን “ጥቁር ዕብራይስጥ” ብለው የሚጠሩት ጥቁር አሜሪካውያን በቺካጎ ከተማ አደባባዮች ለተቃውሞ ሰልፍ ወጥተው በነበሩትና ፀረእስራኤልበሆኑት የፍልስጤም ሙስሊሞች እና ግራኞች ላይጥቃት ፈጸሙባቸው።

🔥 Black Hebrew Israelites Beat Pro-Hamas Muslims in Chicago Street – Lots of “Allahu Akbars” – Police Rush in to Break it Up

The Muslims were surprised by the the attack and swung their protest sticks at the Black Hebrew group.

Police were called in to separate the two groups.

The Black Hebrew Israelites, also referred to as the Original African Hebrew Israelite Nation of Jerusalem, is an African American religious community that consider themselves to be the descendants of a lost tribe of Israel.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Nazism 2.0: Muslims Chant “Allahu Akbar” and Hunt Down Jews in Russia’s

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 ናዚዝም 2.0፤ በሩሲያዋ የእስላሞች ሪፐብሊክ ዳጌስታን ሙስሊሞች “አላሁ አክበር” እያሉ በመለፍለፍ በዋና ከተማዋ ማካችካላ አውሮፕላን ማረፊያ አይሁዶችን ማደን ጀመሩ። በየመንገዱም የፖሊስ መኪናዎችን ሳይቀር እያስቆሙ አይሁዶችን ለመግደል ምርመራ አደረጉ።

የመሀመዳውያኑ ዕብሪት፣ ጥጋብና እብደት፣ የእስልምና የጥላቻ መንፈስ፤ ‘ኧረ ጉድ! እግዚኦ!’ ነው የሚያሰኘው። ለፍቅር፣ ለፍትሕ፣ ለትዕግስት፣ ለትህትና እና ለአብሮ መኖር በጭራሽ ባይተዋር የሆነውን ይህን ጣዖታዊ የዲያብሎስ አምልኮ ከምድራችን በቶሎ ይንቀልለን፤ አሜን!

ላለፉት ሃያ አመታት በደንብ የታዘብኩት አንድ አሳዛኝ ክስተት ቢኖር ሙስሊሞች (ጋላ-ኦሮሞዎችን ጨምሮ) ለአይሁዶችና ክርስቲያኖች ያላቸው ጥላቻ ምን ያህል ሥር የሰደደና ሰይጣናዊ ጥላቻ መሆኑን ነው። ለጊዜው በእኛ ላይ ያላቸው ጥላቻ አንድ አደረጋቸው እንጂ እርስበርስም በጣም ነው የሚጠላሉት። አልፎ አልፎ ከእኛ ጋር አብረው “በሰላም” የሚኖሩ የሚመስሉን ለጊዚው ነው፤ የመካው ካባ ጥቁር ድንጋይ ጋኔን የጂሃድ ፊሽካ እስኪነፋላቸው ድረስ ነው። ፍዬላቸውንም እኮ እስኪያርዷት ድረስ ይንከባከቧታል፣ እያሻሹ ይቀልቧታል።

በሌላ በኩል በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ለነዚህ እስማኤላውያን የዳጌስታን፣ የቼችኒያ፣ የአዘርበጃን፣ የቱርክ፣ የኤርትራ እንዲሁም የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዞች የእስራኤል መንግስት ድጋፍ መስጠቱ ነው። በጣም ያሳዝናል! አሁንስ እነ ቤንጃሚን ኔተንያሁ ከዚህ ይማሩ ይሆን? በእውነት ይህ የተገለባበጠበት ዓለም ነው!

ዓለም አሳዛኝና አስከፊ ሁኔታ ላይ ይገኛል። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ፣ በታቦተ ጽዮን ላይ እና በእኅት ሃገር አርሜኒያ ላይ የተነሱ ሃገራትና ሕዝቦች ሁሉ የራሳቸውን መውደቂያ እያፋጠኑት ነው።

😈 A lynch mob has stormed the airport in Dagestan, Russia to look for Jewish passengers after finding out that a plane from Tel Aviv is about to land.

They have also stopped police cars in front of the airport and are searching them for Jews.

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል በ፪ሺ፲/2010 ዓ.ም ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ አስገባ | ለምን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ ከምናስበው በላይ እጅግ በጣም የከረረ ጥላቻ ያለው የሰይጣን ቁራጩ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሌሎች አደገኞች ኬሚካሎችንና መርዞችንም በሕዝባችን ላይ ከመጠቀም በጭራሽ አያመነታም።

😇 ዛሬ የቅዱስ ቶማስ፣ ነገ ደግሞ የቅዱስ ገብርኤል ዕለታት ናቸው።😇

👉 ይህን መረጃ በድጋሚ እንዳቀርብ ያነሳሳኝ ነገር አለ። ይህን ከእኅት ኦርቶዶዶክስ የሕንዷ ግዛት ኬረላ ጋር የሚገናኘውን መረጃ እናስታውስ፤

😇 ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2021

🛑 Murdering Millions, The Freemason/Satanic Operation to Starve Mountainous Christian Ethiopia

😢 የ፲፱፻፸፭—፲፱፻፸ ፯/ 1983-1985 የኢትዮጵያ ረሃብ። 😠

😢 ሚሊዮኖችን መግደል፤ ተራራማ ክርስትያን የሆነችውን ኢትዮጵያን ለማስራብ የፍሪሜሶን/ ሰይጣናዊው ክወና

👉 አጭርም ቢሆን ይህ እጅግ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ መረጃ ነው፤

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Only True Law of War is Savagery. Gaza Isn’t Facing Anything Different

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2023

😈 የመርዝ ጋዝ ጦርነት – የመርዝ ጋዝ እና አሰቃቂ ድርጊቶች በኢትዮ-ጣልያን ጦርነት (1935-1936)

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

  • ☆ ቪዲዮው በግጭቶች ውስጥ ያለውን ዓለም አቀፍ ህግን ቸልተኝነት፣ የተባበሩት መንግስታትን ከንቱነት እና የኬሚካል ጦር መሳሪያዎች አስከፊ ተጽእኖን ያብራራል
  • ☆ እ.አ.አ በየካቲት 19 ቀን 1937 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሃያ ሺህ /20,000 ሰዎች ላይ የተፈፀመው እልቂት የሚዘከር ቢሆንም የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በዝግጅቱ ላይ የራሱን ዘገባ እንዳይወጣ አፍኖት ነበር።
  • ☆ ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የጦር ወንጀለኞች ኮሚሽን እንድትገለል መደረጓ፣ የጄኔራል ግራዚያኒ የእንግሊዝ ጥበቃ እና በኢትዮጵያ በፈጸማቸው ወንጀሎች በፍርድ ቤት አለመታየቱ።

የጣሊያን ፋሺስት ጄኔራል ግራዚያኒ በኢትዮጵያ በፈጸማቸው ወንጀሎች ለፍርድ ቀርቦ አያውቅም። እንዲያም በቅርቡ በኢጣሊያ ሃውልት ተሠርቶለታል። ምክኒያቱም ነጮች በጥቁሮች በኩል የሚመጣባቸውን ፍርድ እና ቅጣት ለመጋፈጥ አይፈልጉም እና ነው።

አዎ! ዛሬም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ የተፈጸመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ሁሉም ተሳታፊዎች ስለሆኑ ወንጀሎቹን ለመቅበርና ከተጠያቂነት ለማምለጥ እየሠሯቸው ያሉትን አሳዛኝ ድራማዎች እያየን ነው። የተሰጠውን የዕለት ተለት አጀንዳ ይዞ ቃላት መሰነጣጠቅና መለፍለፍ የሚወድ እንጂ የእነዚህን አረመኔዎች ሰይጣናዊ ተግባር ቆፍጠን ብሎ ፊት ለፊት በመውጣት ያለማቋረጥ ለማጋለጥና ለመጋፈጥ የሚሞክር ሃበሻ ልሂቅ ብዙም አለመኖሩ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ብዙዎቹ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን የሸጡ ቅጥረኞች ሆነው ማየታችንም በይበልጥ የሚያሳዝን ነው።

የፋሺስቱ ሙስሎሊኒ አፍቃሪ የሆነችው የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ከአረመኔው አቻዋ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ደጋግማ የተገናኘችው፤ ያው የጣልያኖችን የአድዋ ሽንፈታቸውን የሚበቀልላቸውን ጥቁሩን ሙሶሊኒን /ግራዚያኒን ከጋላ-ኦሮሞዎች መካከል በድጋሚ በማግኘታቸው ነው። አዎ! ሮማውያኑ ሉሲፈራውያን አክሱማውያን ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ፣ ለማስራብ፣ ለመበከል፣ ለማኮላሸትና ለማዳከም ዲቃላዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ዳግማዊ ምንሊክን + ኃይለ ሥላሴን + መንግስቱ ኃይለ ማርያምን እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን/ ኦቦ ስብሃት ነጋን / ጌታቸው ረዳን ተጠቅመውባቸዋል፣ እየተጠቀሙባቸው ነው።

ገና ከጅምሩ የፋሺስት ኢጣሊያ ጦርነት በኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊ ህግጋትን በተለይም የጄኔቫን የኬሚካል ጦር መሳሪያ አጠቃቀምን የሚቃወም ነበር። የታሪክ ምሁር የሆኑት አልቤርቶ ስባቺ እንደዘገቡት እ.አ.አ በግንቦት 1936 ፋሺስት ኢጣሊያ ወደ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት እስከገባችበት ጊዜ ድረስ ፭፻/500 ቶን ፎስጂን፣ አርሴኔት እና ይፔሪት/መስታርድ ኬሚካል በኢትዮጵያውያን ላይ ጥቅም ላይ ውሏል። “ባዶሊዮ ሕዝቡን ለማሸበር መንደሮችን፣ መንጋዎችን፣ የግጦሽ መሬቶችን፣ ወንዞችን እና ሀይቆችን በyperite / መስታርድ ጋዝ ረጨ።

ቆንጠጥ ብለን እናስተውል፤ ልብ እንበል፤ ያኔ ከፋሺስት ኢጣሊያ ጋር አብረው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የመርዝ ጋዝ ሲረጩና ሲያስረጩ የነበሩት ጋላ-ኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች ነበሩ። ዛሬም ተመሳሳይ የጭካኔ ተግባር በመፈጸም ላይ ያሉት እነዚሁ የታሪኳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው። ይህን እያንዳንዱ ሕፃን በትምህርት ቤት መማር አለበት።

😱 ለመሆኑ ያ የኤንዶሰልፋን ኬሚካል ቅሌት ምን ላይ ደረሰ? ይህን አደገኛና መርዛማ ኬሚካል የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ልክ ሥልጣን እንደያዘ ከእስራኤል እንዳስመጣው እናስታውሳለን።

ዛሬ እርስበርስ እንደጠላት የሚታዩት እንደ እስራኤል፣ ኢራን፣ አረቦች፣ ቱርክ፣ አዘርበጃን ወዘተ ሰይጣናዊ ተልዕኮ ይዘው ወደ ታሪካዊቷ አክሱም-ኢትዮጵያ በማምራት ሕዝባችንን እየጨፈጨፉት/እያስጨፈጨፉት፣ እያስራቡት፣ በኬሚካሎች መርዝ እየበከሉትና እያኮላሹት መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። አዎ! እስራኤልም፣ አረቦችም፣ ኢራኖችም፣ ቱርኮችም፣ ምዕራባውያኑም፣ ችያናም፣ ሩሲያና ዩክሬንም በኢትዮጵያ፣ በኤርትራ እና ጂቡቲ ሠፍረዋል።

👉 ከሚከተለው መረጃ ጋር አብሮ ቀርቦ የነበረውን ቪዲዮ ቆርጬ በድጋሚ እልከዋለሁ። በጣም አስገራሚ ነው፤ ዛሬም የቅዱስ ቶማስ ዕለት ነው። ምን ይሆን የዚህ መገጣጠም ምልክት?

😇 ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfan ኬሚካል ☠

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 3, 2021

👉 Courtesy: The Print, By PRAVEEN SWAMI, 25 October, 2023.

Ahmed, the horrific evil monster of the Century. Today’s Hitler, Mussolini & Graziani, all in one; fascist Abiy Ahmed Ali, who massacred up to two million

Ethiopian Orthodox Christians from November 2020 to November 2023

🔥There’s no reason to believe that any other kind of war in Gaza might have been more humane. The idea that war can be civilized by law has tranquilized our imagination.

Italian Fascist General Graziani Was Never Tried For His Crimes In Ethiopia, As This Would Involve The Trial And Punishment Of Whites By Blacks.

Even as he prepared to hand out alms that morning, to mark the feast of St. Michael, the most powerful of the archangels, the conqueror of Addis Ababa decided not to entrust his fate to God. General Rodolfo Graziani of the Italian military ordered the palace be studded with Breda Model 30 automatic rifles. Larger 6.5 mm Fiat-Revelli machine guns lined the outer walls. To the Ethiopian colonial police official Lieutenant Meleseliñ, historian Ian Campbell records, the guards seemed armed “as if they were hunting elephants.”

Following a failed grenade attack on Graziani by Ethiopian nationalists who emerged from the sullen crowd, the guards opened fire. Twenty thousand people, perhaps more, were slaughtered before the guns fell silent.

Yekatit 12 in the Ethiopian Ge’ez calendar—19 February 1937—is commemorated each year in the country. The United Kingdom’s foreign office suppressed its own damning report, claiming publication “would serve no useful purpose.” Fascist Italy ignored it, and the liberal nation-state that succeeded it still does so.

As the world witnesses the hideous toll of civilian lives in Israel’s war of retribution in Gaza, it’s important to remember the carnage of 1937—and others that have marked the course of the last century of warfare. Like past massacres, the killings in Gaza have led human rights organizations to demand respect for the laws of war.

For more than a hundred years, though, the idea that war can be civilized by law—along with fantasies about precision weapons and non-kinetic warfare—has served to tranquilize our imagination. A meaningful discussion must begin with what war is, not what we imagine it ought to be.

The poison-gas war – Poison Gas and Atrocities in the Italo-Ethiopian War (1935–1936)

From its outset, Fascist Italy’s war in Ethiopia defied international law, notably the Geneva Conventions against the use of chemical weapons. Historian Alberto Sbacchi has recorded that from the beginning of the Ethiopian campaign in May 1936 to Fascist Italy’s entry into the Second World War in June 1940, some 500 tonnes of chemicals Phosgene, Arsenite and Yperite were used against Ethiopians. “To terrorize the civil population Badoglio sprayed villages, herds, pastures, rivers, and lakes with Yperite,” Sbacchi notes.

Yperite—so named for its use in the battlefields of Ypres in the First World War, where it claimed 1,100 lives on its first use in 1915—had become well-known for its murderous effects.

French colonial troops who first encountered it in Ypres, a British officer wrote, were reduced to “a panic-stricken rabble of Turcos and Zouaves with grey faces and protruding eyeballs, clutching their throats and choking as they ran, many of them dropping in their tracks and lying on the sodden earth with limbs convulsed and features distorted in death.”

England resisted intervention, arguing it would push Fascist Italy’s ruler Benito Mussolini closer to Nazi Germany’s Adolf Hitler.

Then England and the United States resisted war crimes action, as part of an effort to install an anti-Communist regime in Italy. Marshal Pietro Badoglio, in charge of the savage campaign in Ethiopia and General Graziani’s boss, had turned against Mussolini in 1943. Ethiopia was excluded from the 17-country United Nations War Crimes Commission, which had been set up in 1943.

Even though Badoglio soon fell from power, the United Kingdom’s Prime Minister Winston Churchill ordered Sir Noel Charles, the ambassador to Italy, to ensure the Marshal’s protection: “You are responsible for the Marshal’s safety and sanctuary,” Churchill wrote.

General Graziani—perhaps unique in having a war crime named after him—was sentenced to 19 years for collaborating with the Nazis but served only one. In 2012, $160,000 was spent by the town of Affile in Italy to erect a memorial to the General. He was never tried for his crimes in Ethiopia. The major Allied Powers—scholar Richard Pankhurst has bluntly observed—were “reluctant to see the trial of Fascist war criminals, especially as this would involve the trial and punishment of whites by blacks.”

The real crime

This hypocrisy, of course, wasn’t the only one of its times. The members of the Imperial Japanese Army’s Unit 731 were tried and punished for their gruesome biological and chemical warfare experiments in China from 1931 to 1945. However, the perpetrators of the bombing of Hiroshima and Nagasaki were not, even though documents show their intent was the killing of large numbers of civilians. The long-forgotten verdict of a Tokyo court in 1963 held, persuasively, that the bombings were illegal even by the customary laws of war of the time.

Even today, as expert Adam Mount observes, the US doctrine does not rule out using nuclear weapons on civilian targets—and the reasons why it needs careful thinking through.

Killing civilians, as Benjamin Wittes argues, isn’t necessarily a war crime: Each strike which leads to casualties has to be assessed for intention. The deaths in Gaza, where Hamas terrorists are embedded in a dense population, could be the outcome of errors of judgement, intelligence that is faulty, or even the kinds of collateral damage permissible in war. Even bombing a hospital or school is permissible under international law under special circumstances—for example, if they are being used by an adversary to stage attacks.

The ongoing enquiry into the killing of eighty Afghans by élite British special forces in 2012, or the charges brought against Australian troops for war crimes tell us that militaries will punish some egregious crimes, as they always have. Far larger crimes against civilians, though, like the bombing of a hospital in Kunduz in 2016, have gone unpunished on the grounds that they were not intentionally targeted.

Like Israel, other major nation-states have used large-scale force in environments dense with civilians. Thousands of civilians are believed to have been killed in 1999-2000, during the second battle of Grozny, as Russian troops backed with armour, tanks and air-power battled Chechen jihadists.

For its part, India’s use of military force has caused large-scale civilian casualties in campaigns in the North-East, Kashmir as well as Telangana.

Eight hundred civilians were killed as the US forces battled insurgents from the Iraqi Fallujah, and tens of thousands more died in the war of which that campaign was just a small part.

Law professor Maria Varaki has correctly argued that the institutions and conventions of international law are being ignored by Russia as it fights in Ukraine. The US set the stage, notably rejecting an International Court of Justice judgment against its use of proxy warfare against Nicaragua.

A moral evasion

Fundamentally, efforts to civilise war represent an act of moral evasion. The scholar Gerald Fitzgerald has estimated that by the end of World War I on 11 November 1918, chemical weapons had caused 90,000 deaths—a small part of the 9.7 million soldiers’ lives lost. Even worse, arguably, guns and artillery left a long train of permanently maimed and psychologically traumatised soldiers. General Basil Liddell-Hart trenchantly observed in a 15 June 1926 article that gas was “more humane than shells.”

“I did not see in 1917, and I do not see in 1968, why tearing a man’s guts out by a high-explosive shell is to be preferred to maiming him by attacking his lungs or his skin,” scientist James Conant said in defence of his work on chemical weapons. “All war is immoral.”

Israel’s war in Gaza might be flailing—as its many critics, who include military thinkers in the country, contend. The country’s military, as Avi Jager argues has been seduced by shallow techno-babble, and left unprepared for ground wars. And its leaders might be making poor strategic decisions. There’s no reason to believe, though, that any other kind of war in Gaza might have been significantly more humane.

“Kind-hearted people might think there is some ingenious way to disarm or defeat an enemy without too much bloodshed,” wrote the 19th-century theorist who conceptualised modern war, Carl Von Clausewitz. “They are wrong.”

“The mistakes which come from kindness are the very worst,” Clausewitz insisted.

Khalid Sheikh Mohammad, the al-Qaeda operative held in Guantanamo Bay as he is tried for his alleged role in 9/11, concurred: “The language of war is killing,” he simply said.

The only true law of war is savagery. The crimes we can prevent are the political missteps, misjudgment, and hubris which lead up to them.

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »