Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Black Stone’

ሙስሊም ሴቶች በመካ የሚገኘውን የካባ ጥቁር ድንጋይ ጣዖት ይስሙ ዘንድ ሳውዲ ፈቃድ ሰጠቻቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2022

💭 Babylon Saudi Arabia Says Women Can Now Perform Umrah, Hajj Without Male Guardian

ሳውዲ አረቢያ ሴቶች አሁን ያለ ወንድ ጠባቂ ዑምራ፣ ሐጅ ማድረግ እንደሚችሉ ተናግራለች።

💭 በቪዲዮው በተጨማሪ፤ እነዚህ በወንድ ጠባቂ ወደ መካ ሃጅ የሚያደርጉ ሙስሊም ሴቶች ጥቁሩ ድንጋይ ፊት በየጊዜው ፆታዊ ጥቃት እንደሚፈጸምባቸው ይመሰክራሉ።

ሙስሊም ወገኖቻችን የመድኃኒታችሁን መስቀል እንዳታዮ የጋረደባችሁ የካባ መንፈስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ ይሁን። ✞

በመካ የሚገኘው ጥቁር ድንጋይ ጣዖት ነው።★

በእስልምና አስተምህሮ መሀመድ በመካ ሲነሳ መጀመሪያ ጣዖታትን በመሰባበር ነበር።በመካ ውስጥ ብዙ ጣዖት አምላኪዎች ስለነበሩ ሁሉንም ጣዖታት አጥፍቶ አንድ ብቻ እንዲመለክ ሲታገል ነበር በመካ ብቻ ከነበሩት ከ360 ጣዖታት መካከል ትልቁ ጣዖት ሀበል የሚባል ሲሆን ስሙን ቀይሮ አላህ ብሎ ሰይሞታል በአንድ አምላክ ብቻ አምልኩ የሚለውን አስተምህሮ የጀመረውም ከዚህ ነው። ይህ ጥቁር ድንጋይ ከኃጢአት እንደ ሚያነፃም ያስተምራሉ፣ከተለያየ ሀገር ተጉዘው መጥተው የሚተሻሹት ድንጋዩ ከኃጢአት ያነጻናል ብለው ስለሚያምኑ ነው። ነገር ግን ይህ ፈጽሞ የተሳሳተ ትምህርት ነው።በድንጋይ ሰው ከኃጢአቱ አይነጻም የሰው ልጅን ኃጢአት የማንጻት አቅምና ብቃት ያለው በመስቀል የፈሰሰው ንጹሑ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ነው።በክርስቶስ አምኖ በስሙ የሚጠመቅ ማንኛውም ሙስሊም አንድ ጊዜ በፈሰሰው የኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ደም የኃጢአት ሥርየትና ይቅርታን ያገኛል።የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻል ተብሎበመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፏል። [1ዮሐ 17]

አንዳንድ ሙስሊሞች አላህ ጣዖት አይደለም የፈጣሪ ስም ነው ብለው ሊሞግቱ ይሞክራሉ ተሳስተዋል አላህ የጣዖት ስም ነው።መሀመድ ከጣዖታት መካከል ለይቶ ለአንደኛው መመለኪያ ይሆን ዘንድ የሰጠው ስያሜ ነው።

የሙስሊም መጻሕፍት እንደሚናገሩት መሀመድ ቤተሰቡ ሁሉ ጣዖት አምላኪዎች ነበሩ። የአባቱ ጣዖት እንዲ መለክለት በመካ የነበሩ ጣዖታትን ሰባብሮ አባቱ ያመልከው የነበረውን ጣዖት ስሙን ቀይሮ አላህ ብሎ ሰይሞታል። የዛሬ ሙስሊሞች ይህንን ጥቁር ድንጋይ ተሻሽተው፣ ስመውና ነካክተው እንደ ህፃን ንጹህ እንሆናለ ብለው ስለሚያምኑ በየዓመቱ ወደ ሳኡዲ አረብያና ወደ ኢራቅ ያመራሉ ወደ ኢራቅ የሚያመሩት የሺአ ሙስሊሞች ሲሆኑ ወደ ሳኡዲ የሚያመሩ ደግሞ ሱኒዎች ናቸው ይህ በመንፈሳዊ ሥርዓት ስም የሚፈጸመው የጣዖት ሥርዓተአምልኮ መሀመድ በግልፅ ያስተማረው የእስልምና አስተምህሮ አካል ነው::ሲያታልላቸው ግን ይህ የካባ ድንጋይ ከሰማይ የወረደ ነው ብሎ አሞኝቷቸዋል እስከዛሬም ሙስሊሞች ከሰማይ የወረደ ድንጋይ ነው ብለው ሲተሻሹት ይኖራሉ ይህ ፍጹም አላዋቂነት ነው።ሰማይ በረቂቅ የነፍስ ባሕርይ የሚኖርበት የመንፈስ ዓለም እንጂ ድንጋይ እየተጠረበ የሚወረወርበት ግዑዝ ዓለም አይደለም።

ይህ የካባ ድንጋይ ከመካ በረሃ ተፈልጦ የተዘጋጀ ባዕድ አምልኮ መፈጸሚያ እንጂ ሰማያዊ ስጦታ አይደለም። ሙስሊሙ ወገኖቻችን እጅግ የምታሳዝኑኝ ድንጋይ ከሰማይ የወረደ ስጦታ ነው ብሎ የተቀበለ ኅሊናችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ መድኃኒት ሊሆነን ከሰማይ የመጣ የፍቅር ስጦታ መሆኑን ላለመቀበል የምታደርጉት ትግል እጅግ ያሳፍራል።

እጅግ የሚያሳዝነው ከካባ አጠገብ አንድ የቆመ ሌላ ድንጋይ አለ ሚና ይባላል። ሙስሊሞች እዛ ድንጋይ ላይ ሰባት ትናንሽ ድንጋዮችን እየወረወሩ ይመቱታል ይህን የሚያደርጉትም መሀመድ ድንጋይ ወርውራችሁ ከመታችሁት ሰይጣንን እንደመታችሁት ነው ብሎ በጣም አጃጅሏቸው ስለነበር ነው። ድንጋይ እያስመለከ ሌላ ድንጋይ ያስደበድባቸዋል። ዛሬም ድረስ ግን ሕዝቡ አልነቃም አሁንም ድንጋይ ሲወረውር ይውላል። እንደውም እዛ ጠጠር ሲወረውሩ በግፊያ ተረጋግጠው የሚሞቱ ብዙዎች አሉ እነርሱ ጀነት ይገባሉ ተብሎ በእስልምና ይሰበካል ከዚህ በላይ ውሸትና ተረት ተረት አለ እንዴ? ሙስሊሞች ንቁ ከዚህ የተሳሳተ እምነት ራሳችሁን ነጻ አውጡ።በጥቁር ድንጋይ ኃጢአታቹ ይሰረያል ብሎ ከጽድቅ መንገድ ያወጣቹ ዲያብሎስ ነው የቤተሰቤ ሃይማኖት ነው ብላችሁ በዚህ የጨለማ ሕይወት ውስጥ ታስራቹ አትኑሩ በራሳችሁ ላይ ነጻነትን አውጃቹ ነጻ ውጡ ጌታ ብርሃን ይሁናችሁ።

የመሀመድ የዝሙት ሱስ እጅግ ከባድ ነበር በተለያየ ምክንያት አያ ሱራ ወረደልኝ በሚል ሰበብ ዝሙትን ሲያስፋፋ የኖረ ሰው ነው ለዚህ ደግሞ ትልቁ ማስረጃ የዚህ ጥቁር ድንጋይ ማለትም አላህ የተባለውን ጣዖት የሴት ልጅ ብልት ቅርፅ እንዲ መስል አድርጎ ጭንቅላታቸውን ወደዛ እያስገቡ ስርዓቱን እንዲፈጽሙ አድርጓቸዋል።ይህንን ያስተማራቸው ራሱ ነቢይ የሚሉት መሀመድ ነው።

ሙስሊም ወገኖቻችን እባካችሁን ንቁ!! እስከ መቼ በልማድ ሕይወት ትመላለሳላችሁ ? እስከ መቼስ በእንደዚህ ዓይነት ተረት ተረት እየተመራችሁ ትኖራላችሁ? ከታሰራችሁበት የስህተት ትብታብ በጣጥሳችሁ ውጡ። ዘመድ ፣ ጓደኛ ጎረቤት ምንይለኛል ብላችሁ በይሉኝታ ተቀፍድዳችሁ አትቀመጡ፣ ይህ መሀመድ የፈጠረው የስህተት ትምህርት ብዙዎችን ወደ ጨለማ መንገድ ይዟቸው ሄዷል፣ትምህርቱ ለሥጋ የሚመች በመሆኑ ፣ዝሙትን እንደ ጽድቅ ስለሚያለማምድ ብዙዎች ይከተሉታል።እንኳን በምድር በሰማይም ዝሙት አለ ብሎ ስላስተማረ ለሥጋ ምኞት የተገዙ ብዙዎች ተከትለውታል ይህ ግን ፍጹም ስህተት ነው።የሐሰት መንገድ ብዙዎች ስለተጓዙበት እውነት ልትሆን ከቶ አትችልም።በሰማይ እንደ መላእክት ሆነን በመንፈስ ዓለም ውስጥ እንኖራለን እንጂ በዝሙት እየተጨመላለቅን አንኖርም ሙስሊሞች ንቁ።

ሙስሊም ወገኖቻችን ሆይ በጠበበው በር ግቡ ለነፍሳችሁ እረፍትን ታገኛላችሁ።የጠበበው በር የክርስትና ሕይወት ነው ሥጋችንን እየጎሰምን በምድር ተመላልሰን በሰማያት ከክርስቶስ ጋር በክብር የምንኖርበት የጽድቅ ሕይወት የክርስትና ሕይወት ነው።ክርስቲያን ስትሆኑ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ይሞላል በልባችሁ ክርስቶስ ይነግሳል መንፈሳቹ በሐሴት ሥጋችሁ በበረከት ይሞላል።ወደ ጥፋት የሚወስደው መንገድ ግን ሰፊ ነው ፍጻሜውም የዘለዓለም ሞት ነው ትሉ ወደ ማያንቀላፋ እሳቱ ወደ ማይጠፋ የዘለዓለም የቅጣት ቦታ ወደ ሆነው ወደ ገሃነም መውደቅ ነውና ሙስሊም ወገኖቻችን እባካችሁ ልባችሁን እልኽኛ አታድርጉት ስድብና አመጽን ትታችሁ ዛሬውኑ ራሳችሁን ነጻ አውጡ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።

ዘፀአት 20:4-5 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኋ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውን ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው አታምልካቸውም ,,,

ሳሊም እንደተረከው አባቱ እንዲህ አለ፥ የአላህ መልክተኛ ወደመካ መጥቶ ተውፊድ ሲያደርግ በመጀመሪያ የጥቁሩን ድንጋይ ጠርዝ ከሳመ በኋላ ከሰባቱ ዙር ሶስቱን ዙሮች ራማ አደረገ። (ሳሂህ አልቡኻሪ ቅጽ 2 መጽሃፍ 26 ቁጥር 673) (እንዲሁም ቁጥር 675676679፣ ና 680)

አቢስ ቢን ራቢያ እንደተረከው፦ ኡመር ወደ ጥቁሩ ድንጋይ ቀረብ ብሎ ድንጋዩን በመሳም ጊዜ እንዲህ አለ፥ “አንተ ድንጋይ እንደሆንክ ማንንም ልትጎዳ ወይም ልትጠቅም እንደማትችል ምንም ጥርጥር የለኝም። የአላህ መልክተኛ ሲስምህ ባላይ ኖሮ ባልሳምኩህ ነበር።” (ሳሂህ አል-ቡኻሪ ቅጽ 2 መጽሃፍ 26 ቁጥር 667)

የመሀመድ ተከታይ የሆነው ኡመር የተባለው ሰው መሀመድ ሲስመው ባያይ ኖሮ ጥቁሩን ድንጋይ እንደማይስመው ይልቁንም ድንጋይ ስለሆነ እንደማይጠቅም እንኳን ሲናገር፣ ይህ ማስተዋል ግን ከመሀመድ ርቆ ነበር። መሀመድ እንደቀደሙት ነብያት አንዱን እግዝአብሔርን የሚያመልክ ቢሆን ኖሮ ለምን ለጣዖት ሰገደ? ለምን ጥቁሩን ድንጋይ ሳመ? እንዲሁም ተከታዮቹ የእሱን ምሳሌ እንዲከተሉ ለምን አስተማረ? መሀመድ ጣዖት ሲያመልክ ኖሮ ጣዖት እያመለከ የሞተ ሰው ነው።ሙስሊሞች ከዚህ የተሳሳተ እምነት ራሳችሁን አላቁ።

አንዳንድ የዋህ ሙስሊሞች ከዑስታዝ ጋር ተከራከር ይላሉ ወንድሜ ባንተ ነፍስ ዑስታዝም ሆነ ፣ሼኽ አይጠየቅም ራስህን አድን።ራሳቸው ልባቸውን አደንድነው እውነትን ላለመቀበል አዕምሯቸውን ደፍነው የሚሟገቱ ሰዎችን እየሰማቹ ዘመናችሁን አትጨርሱ ከእነርሱ ጋር መጨቃጨቅ በድንጋይ ላይ ውሃ ማፍሰስ ነው።ሙስሊም ወገኖቻችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነጻ መውጣት ለእናንተ ይሁን።

😇 እመቤታችን የተገለጠችላት የእህታችን የአበባ ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)

🐷 Pro-Abortion Activists Take Bible And Play Soccer With It. They Then Put The Bible in a Toilet

💭 በአሜሪካዋ ሲያትል ከተማ ያሉ የፅንስ ማስወረድ አራማጆች ጸያፍ ድርጊቶችን ፈጸሙ፤ መጽሐፍ ቅዱስን ነጥቀው በሱ ኳስ ተጫወቱበ። ከዚያም መጽሐፍ ቅዱስን በተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጣሉት። የሚገርም ነው! 😛 ይህ “የመጸዳጃ ቤት” ምስል ልክ የመካን ጥቁር ድንጋይ / ካባን + zየሂንዱዎችን ‘ሺቫ‘ቤተ መቅደስ ይመስላል። እርኩሱን ቁርአንን የማይደፍሩት ለዚህ ሳይሆን አይቀርም! ባቢሎን አሜሪካም አበቅቶላታል!

😛 Amazing! This „Toilette„ image looks exactly like the Islamic Black Stone of Mecca (The Kaaba) + The Hindu ‘Shiva’ temple.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Lightning Strike on Mecca Clock Tower in Babylon Saudi Arabia | በባቢሎን መካ የሰዓት ግንብ ላይ መብረቅ ወረደበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 9, 2022

❖❖❖[Revelation 11:19]❖❖❖

Then God’s temple in heaven was opened, and the ark of his covenant was seen within his temple. There were flashes of lightning, rumblings, peals of thunder, an earthquake, and heavy hail.„

❖❖❖ [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፩፥፲]❖❖❖

“በሰማይም ያለው የእግዚአብሔር መቅደስ ተከፈተ፥ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ፥ መብረቅና ድምፅም ነጐድጓድም የምድርም መናወጥ ታላቅም በረዶ ሆነ።”

💭 A video of lightning striking the Burj al-Saa clock tower in Saudi Arabia’s Mecca and illuminating the city in a breathtaking way has gone viral on social media. The video shows the lightning strike on the clock tower on a rainy evening. The video, which was shared on Friday, has amassed over 1.4 million views on Twitter.

Thunderstorms and heavy rain have lashed regions of Saudi Arabia in recent days. According to Al Arabiya, the United Arab Emirates is experiencing “the wettest weather for decades.”

During July, the United Arab Emirates’ National Center of Meteorology (NCM) reported the country’s wettest weather in 30 years. The precipitation in the United Arab Emirates and Saudi Arabia has been attributed to “the Indian monsoon low,” and experts are predicting more rain.

[Deuteronomy 32:41-43]

If I whet My lightning sword and My hand takes hold on judgment, I will wreak vengeance on My foes and recompense those who hate Me. I will make My arrows drunk with blood, and My sword shall devour flesh, with the blood of the slain and the captives, from the long-haired heads of the foe. Rejoice [with] His people, O you nations, for He avenges the blood of His servants, and vengeance He inflicts on His foes and clears guilt from the land of His people.

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፵፩፵፫]

የሚንቦገቦግ ሰይፌን እስለዋለሁ፥ ከተወጉት ከተማረኩትም ደም፥ የባሪያዎቹን ደም ይበቀላልና፥

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዓለም ዜና ማሰራጫዎች የሉሲፈርን ዳንስ ሲደንሱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 31, 2012

በፊደላት ሰላጣ የታጀቡት እንደ ሲ ኤን ኤን፤ ቢቢሲ፤ አልጀዚራ፤ ፍራንስ 24፤ ራሽያ ቱደይ፤ የመሳሰሉት የዜና ማሰራጫ ድርጅቶች በተገልጋዩ ዘንድ ያላቸው ተሰሚነት ከቀን ወደቀን እየቀነሰ መጥቷል። ተጠቃሚው የዓለም ማህበረሰብ የነዚህን ድርጅቶች ቀጣፊነት፣ አምታችነት አሁን እየተረዳው ነው። ሃቅ/ፋክት፡ 1/10ኛ ፤ ግምት፡ 4/10ኛ፤ ፕሮፓጋንዳ ደግሞ 5/10ኛውን ነው በዜና ማሰራጫዎቹ የሚንጸባረቀው። እነዚህ ድርጅቶች ለተለያየ ተመልካች ወይም አድማጭ የቆሙ መስለው ቢታዩንም፡ የቆሙት ግን ለአንድ አጀንዳ፤ ዓለምን ለአንድ ዓለም የሉሲፈር ሥርዓት ለማዘጋጀት መሆኑን መገንዘብ አለብን። ለዚህ እቅዳቸው ተባባሪዎች ሆነው ያገኟቸው የካውካስ ዘርናቸው የሚባሉት መካከለኛ ምስራቃውያን፣ አለፍ ብሎም ደቡብና ምስራቅ እስያውያን ናቸው።

እግዚአብሔር ልጆቼ በማለት የመረጣቸው ሕዝቦች/እስራኤላውያን እንዳሉ ሁሉ፤ ሉሲፈር ሰይጣንም የእኔ ናችሁ ብሎ የመረጣቸው ሕዝቦች ከጎናችን አሉ። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱት አጋራውያን እና አማሌቆች ሰይጣን የኔ ናቸው የሚላቸው ሕዝቦች ናቸው። አረቢያ የሰፈሩት የአማሌቅ ዘሮች የጭካኔ ባሕርያቸው ልክ ዘጽአት 17 ላይ የተገለጠውን ባሕርይ ያንጸባርቃል። በሙሴ ጊዜ በሲናይ በርሃ ሲካሄድ የነበረው ዓይነት አመጽና ጭካኔ አሁንም በወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ላይ እዛው ሲናይ በርሃ ላይ እየተፈጸመ ነው፤ ሰሞኑን የምንሰማው የኩላሊት፣ የጉበት፣ የልብ ዘረፋ ይህን ሰይጣናዊ ተግባር ይጠቁመናል። ለማንኛውም ሰይጣን የእኔ ናችሁ ብሎ የተቀበላቸው ሕዝቦች አረቢያ መገኘታቸው የሚያጠራጥር አይደለም፡ ብዙ ምልክቶች አሉና።

እነዚህ ህዝቦች አሁን ከምዕራቡ ጋር በመተባበር አለምን በማወክ ላይ ይገኛሉ። አሁን የምናየውን ወግ/ባህል አጥባቂነታቸውን አንመለከት፡ ህሊናቸው በቀላሉ መታጠብ የሚችልባቸው ህዝቦች ናቸው። እግዚአብሔር ልጁን ለይቶ እንደሚያውቅ ሰይጣንም ልጆቹን ለይቶ የማወቅ ችሎታ/ፈቃድ አለው። በሉሲፈር የምትደዳደረው ዓለማችን ለእነዚህ ሕዝቦች ከሁሉም አቅጣጫ በሁሉም መስክ ወደር የሌለው አትኩሮት ሰጥቷቸዋል ፤ ለዚህም ነው እነ ቢቢሲ እነዚህን አገሮች በተመለከተ ስሜታዊ በሆነ ወይም ፍቅር በተሞላበት መልክ ዘገባዎቻቸውን እንዲያቀርቡ ምርጥየሚባሉት ጋዜጠኞቻቸው ወደዚያ የሚልኳቸው።

አሰቃቂና በጣም አሳዛኝ የሆኑ በደሎች በኮንጎ፣ በደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ ሊቢያ፣ በሰሜን ማሊ እየተካሄዱ ናቸው፤ ታዲያ ስለነዚህ ሕዝቦች ማን ግድ ሰጥቶት? ለግብጽና ለሶሪያ የሚሰጡት ትኩረት፡ ለግብጻውያንና ለሶሪያውያን ደህነንት ልባቸው ሲመታ ማየቱ ግን በሁላችን ዘንድ የተለመደ ሆኖአል። የሶሪያ ሕጻናት ሞተው ሲታዩ እምባቸው ዱብዱብ ይላል፣ የጥቁር አፍሪቃውያን ልጆች እንደ ቅጠል ሲረግፉ ግን እነዚህ ኋላ ቀሮች፡ የታባታቸው፡ እርስበርሳቸው ቢጨራረሱ እኛ ምን አገባን? እንዲያውም ማዕቀብ እናድርግባቸው፤ ፍርድ ቤት አቋቁመን መሪዎቻቸውንም በውንጀላ እናዋርዳቸው!” ከማለት ሌላ ነገር አያውቁም፡ ማወቅም አይፈልጉም።

እነዚህ የዜና ማሰራጫዎች እውቀት ያላቸውን፣ የነቁትንና፣ ተደማጭነት ሊኖራቸው የሚችሉትን አፍሪቃውያንን በፍጹም አይጋብዙም፤ ከጋበዙም ሃሳባቸውን በግልጽ እንዲያቀርቡ እድሉን አይሰጧቸውም። ኮኒ 2012” የሚለውን ጥናታዊየፕሮፓጋንዳ ቪዲዮ አስመልክቶ ብልሹው ቢቢሲ ብልህ የሆነችውን እህታችንን፡ ሰሎሜ ለማን ጋብዟት ነበር። ከተጋበዙት 45 እንግዶች መሀከል ብልህ በሆነ መልክ የምትናገር፣ አሳማኝ በሆነ መልክ ነገሮችን በሚገባ ለመግለጽ ብቁ የነበረች እሷ ብቻ ነበረች፡ ነገር ግን ብልሹው ቢቢሲ፡ ሆን ብሎ እድሉን ሊሰጣት ዝግጁ አልነበረም። ቢቢሲ እድሉን የሚሰጠው ድንቁርና ብቻ ለሚያስተምሩት አልቁድስየሚባለውን የአረብ ጋዜጣ ከለንደን ሆኖ ለሚያትመው ደባሪ ጋዜጠኛለመሰሉት ዓየነት ሰዎች ነው። አንዳንዴ ደግሞ የአጀንዳቸውን ብርጭቆ የሚሞሉላቸውን፡ እንደ ጨቅላ የሚያወሩትን” (እንደዚያ ነው አፍሪቃውያንን የሚሉን) ከጋና ወይም ከኬኒያ የመጡትንና ነጭን መኮረጅ የሚወዱትን አፍሪቃውያንን ነው።

ከጥቂት ሣምንታት በፊት በአንድ የሞቃዲሾ ሆቴል ውስጥ በተደረገው የአጥፍቶ ማጥፋት የቦምብ ጥቃት ሳቢያ የሶማሊያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የእግርኳ ፌዴሬሺኑ ሊቃነመናብርት ባጠቃላይ 10 የሚሆኑ ሌሎች ሶማሊያውያን መገደላቸው ይታወሳል። ይህን አስመልክቶ ብዙ ጊዜ የቆዩ ናቸው ከሚባልቱ የቢቢሲ ጋዜጠኞች አንዱ፡ እንዴት ነው በሶማሊያ ሰላም ማምጣት ያልተቻለው?” ለሚለው ጥያቄ መልስ ሲያቀርብ፡ ሶማሊያ ውስጥ የኢትዮጵያና የኬኒያ ወታደሮች አሉ፤ ኬኒያውያን ብዙ ልምድ የላቸውም፤ የኢትዮጵያ ወታደሮችም የተሻለ ልምድ ቢኖራቸውም፤ የአልሸባብን ተዋጊዎች አይችሏቸውምብሎ የአልቄይዳን አርበኞች በብሔራዊው የቢቢሲ ቴሌቪዥን ሲያሞግሳቸው ነበር። በተለይማ  “HardTalk” በተባለው ፕሮግራም ላይ አፍሪካውያን እንግዶችን ንቀት በተሞላበት መልክ እያንቋሸሹ ለማዋረድ ሲሞክሩ ማየቱ በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ጥላቻው በግልጽ ነው የሚታየው። 

አይ የነዚህ ሰዎች ድንቁርና በማልት ከታዘብኩ ከጥቂት ቀናት በኋላ፡ በአፍጋኒስታኗ ካቡል ውስጥ የታሊባን ተዋጊዎች በምዕራባውያንና የሩስያ ኢምባሲዎች አካባቢ ጥቃት አድርሰው ብዙ ሰዎች ሊያልቁ በቅተው ነበር። ይህ ጥቃት እንደ ሞቃዲሾው የአጥፍቶ ማጥፋት ዓይነት ጥቃት ሳይሆን፡ ደንበኛ የጎሬላ ዓይነት ታክቲክ የነበረው ጥቃት ነበር። የዜና ማሰራጫዎች፣ ቢቢሲን ጨምሮ፡ ስለዚህ ጥቃት ብዙም ሪፖርት በጊዜው አላቀረቡብም፡ እንዴት ነው በአፍጋኒስታን ሰላም ማምጣት የሚቻለው? ወይም የእንግሊዝና የኔቶ ወታደሮች ብቃት አላቸውን?” የሚል ጥያቄም በጭራሽ አላቀረቡም፤ ሊያቀርቡትም አይችሉም። ላለፉት 10 ዓመታት ያ ሁሉ አገር በህብረት የዘመተመበት፤ ትሪሊየን ዶላር የወጣለት፤ የብዙ ወታደሮችን ሕይወት የጠየቀውን የአፍጋኒስታንን ጦርነት ለማውገዝ ሳይቃጣቸው፤ ድሃዋ ኢትዮጵያ በቀጥታ ከሚመለከታት ጉዳይ ጋር ስትፋለም፡ ለምንድን ነው አፍሪቃውያንን/ ኢትዮጵያውያንን የሚያጥላሉት? የተሻሉ ሯጮች ስለሆኑ፤ ምናልባትም የተሻሉ ተዋጊዎች ስለሆኑ?

ሶርያን በተመለከተ የአንዱ ዓለም ሥርዓት ቱልቱላዎች በተቻላቸው መጠን በሥልጣን ላይ ያለውን

ባሽር አል አሳድን መንግሥት ለመገርሰስ በሚደረገው ትግል ላይ በተቻላቸው መንገድ ሁሉ የሚቻላቸውን አስተዋጽዖ በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ድብቅ የሆነው ተቀዳሚ ዓላማቸው ጥንታዊ የሆኑትን ክርስቲያን ማሕበረሰቦች ማጥፋት ነውና በኢራቅ፣ በቦስኒያና በሰርቢያዋ ኮሶቮ እንደተጠቀሙት ዓይነት ስትራቴጂ በሶሪያ ለመጠቀም ነገሮችን በመቆስቆስ ላይ ይገኛሉ። ሶርያ ውስጥ በ አላዊ (ሺያ) እስላም አስተዳዳሪዎች ለዘመናት በመጠኑም ቢሆን በሰላም ሲኖሩ የነበሩት ክርስቲያኖች ልክ እንደ ሳዳም ኢራቅ ዓይነት እጣ እየደረሳቸው ነው። ሶርያን ካካባቢው ለየት የሚያደርጋት፤ በሶርያ ንኡሳን የሆኑት አላዊያን ለዘመናት ስልጣን ላይ መቆየታቸው ነው። እነዚህ አላውያን በሱኒ እስላሞች የተጠሉ ናቸው፤ ስለዚህ እነ አሳድ ከስልጣን ከተወገዱ የሶርያ አላውያን፤ ከዚያም የሊባኖን ሺያዎች፣ ከዚያም የየመን ሺያዎች፣ ከዚያም የባህሬይን፣ ከዚያም የኢራን ተራ በተራ ለእልቂት ይበቃሉ። ይህ ጦርነት በሺያና ሱኒ እስላሞች መካከል የሚካሄድ ጦርነት ነው። ለዚህም ነው፣ ሳውዲ አረቢያ ወታደሮቿን ወደ ባህሬን ወዲያው የላከችው (እነ ቢቢሲ ስለዚህ ጸጥ ብለዋል)። ለዚህም ነው ሱኒዎቹ ሳውዲዎች፣ ኳታሮችና ቱርኮች አሳድን ለመገርሰስ ከምዕራቡ ድጋፍ እንዲሰጣቸው የሚሯሯጡት። ምዕራቡ በማይመለከተውና በማያውቀው ጉዳይ እጁን ለማስገባት ይፈልጋል።

ንጉሥ ሰለሞን ደግሞ እንዲህ ይለናል፡

አልፎ በሌላው ጥል የሚደባለቅ ውሻን በጅራቱ እንደሚይዝ ነው።” (ምሳ. 2617)

የዚህ ዓይነትም ቅሌት አለ፡

ከ መካው ጥቁር ድንጋይ ጋር ምን ያገናኘዋል?

የመካው ጥቁሩ ድንጋይ ከመለኮታዊ አመለካከት አንጻር ብዙ ምስጢራዊ የሆኑ ነገሮችን የያዘ ድንጋይ ነው። አንድ ሕንዳዊ ጓደኛየ ሰሞኑን ስታጫውተኝ፡ ሂንዱዎች ከእስልምና በፊት ጥቁሩን ድንጋይ በተመለከተ ዓይነተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል፡ እንደነሱ እምነትም ከሆነ፣ ከዋናዎቹ አማልክቶቻቸው አንዷ ሺቫእዚያ ጥቁር ድንጋይ ውስጥ በእስር ላይ ትገኛለች ብለው ያምናሉ፡ ታዲያ ከ ጋንጅስወንዝ ውሃ ወደ መካ ወስደን ጥቁሩ ድንጋይ ላይ ብንረጭበት ሺቫ ነጻ ትወጣለች፤ በዚህ ጊዜ የእስልምና ተከታዮች ሁሉ ወይ እስልምናን ይተዋሉ ወይ እንደቅጠል ይረግፋሉ፡ ብለው ያምናሉ“. ወቸው ጉድ! ለማንኛውም፡ ሺቫሳባን ፤ ወሃው ደግሞ ጸበልን አስታወሰኝ።

እግዚአብሔር የወደደውን፡ የኔ ነው ለሚለውና ለሚወደው ልጁ በፈለገው ጊዜ በመለኮታዊ ጥበቡ እንደሚሰጥ፡ ሰይጣንም የኔ ነው ለሚለው ስጦታውን ያበረክታል። ጥቁር ወርቅ ወይም የሰይጣን ወርቅ በመባል የሚታወቀው የነዳጅ ዘይትም አንዱ የሰይጣን ስጦታ ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል? ይህን ጥቁር ወርቅ / የነዳጅ ዘይትን በበላይነት ሆኖ የሚቆጣጠረው ጥቁሩ ድንጋይ ሳይሆን አይቀርም። ዘይቱ ከወጣበት ብሎም ገበያና ግልጋሎት ላይ እስከዋለበት ወቅት ድረስ አንቀሳቃሹ ሞተር ጥቁሩ የመካ ድንጋይ ነው። ልብ ብለን ብንታዘብ ይህ ጥቁር ወርቅ ወጥቶ በግልጋሎት ላይ የዋሉባቸው አገሮች ወይ እስላም አገሮች ናቸው ወይ ከእስላም አገሮች ጋር በወዳጅነት የቆሰሉ ፤ እንደ እንግሊዝ፤ ኖርዌይ፣ ሩስያ እና ቬኔዝዌላ የመሳሰሉት አገሮች ናቸው። አሜሪካና ካናዳም ብዙ ክምችት አላቸው ነገር ግን ብዙ አያወጡም፡ ማውጣት አልቻሉም። ዘይት ወደ ሚያወጡባቸው የሰሜን አሜሪካ አካባቢዎች (ሚነሶታ፣ ማኒቶባ) ቀርብ ቀረብ የሚሉትም የእስማኤል መንፈስ ያደረባቸው ሶማሊያውያን ወይም አረቦች መሆናቸውን ማየት ይቻላል። ሚናሶታ = ማኒቶባ = ሞቃዲሾ = ሙሶሊኒ = ሙሀመድ = ሙስሊም = መናፍቅኧረረ ይኽ በ ፊደል የሚጀምር ነገር መዘዘኛ ነው! ያም ሆነ ይህ፡ ካለ ካባውፈቃድ ነዳጅ በማውጣት ሃብት ለማካባት የሚሞክሩ አገሮች/ሕዝቦች ጦርነት እና መተላለቅ ብቻ ነው የሚጠብቃቸው፤ ሱዳንና ናይጀርያን እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል። የነዳጅ ዘይት፡ አየርን፡ ውሃንና ምድሩን በሙሉ ከማበላሸቱ ሌላ የሰውን ህሊና ይበክላል፤ ያሰክራል። በናይጀሪያ ብቻ እስክ 500 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ የዘይት ገንዘብ በግለሰቦች፤ በፖለቲከኞች ተሰርቋል፡ ነዳጁ የሚገኘው ክርስቲያኑ በሚኖርበት የደቡቡ ክፍል በመሆኑ። በሌላ በኩል ኡጋንዳ ኮሎኔል ጋዳፊ በ ስጦታመልክ አበርልተውላት አንድ ትልቅ መስጊድ ካምፓላ ላይ ሰራች፣ አሁን ነዳጅ ማውጣት ተፈቀደላት።

የቀድሞዋ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ወ/ሮ ጎልዳሜየር አንድ ጊዜ ሲቀልዱ ምን ብለው ነበር፡ ሙሴ እስራኤላውያንን ከግብጽ ባርነት አውጥቶ ወደ ከነዓን ምድር ሲወስድ፡ ኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይህችን ምርጥ ቦታ ልስጣችሁ፣ ምንም የነዳጅ ዘይት የላትም!” “ ብለው ነበር። አዎ! በሙስሊሞች የተከበቡ ሁለት የአይሁድና ክርስቲያን አገሮች ቢኖሩ እስራኤልና ኢትዮጵያ ብቻ ናቸው። እነዚህ አገሮች የነዳጅ ዘይት ሳይኖራቸው ቀርቶ አይደለም፡ እስራኤልን አዋሳኝ ባህር ውስጥ ብዙ የጋዝና የነዳጅ ዘይት ክምች እንዳለ ይታወቃል፡ በኢትዮጵያም ተወዳዳሪ የሌለው የነዳጅ ዘይት ሆነ የጋዝ ክምችት ተቀብሮ እንደሚገኝ አያጠራጥርም፤ ግን ማውጣት አልተፈቀደም፡ ባለሙያ የሚባሉ ወደዚያ እየተላኩ ጥናት ያደርጋሉ፡ ሁልጊዜ የሚመጡት ግን ባዶ እጃቸውን ነው፡ ግን ምን ያህል የበዛ ምድራዊ ሃብትእዚያ እንደተቀበረ አውቀው ከወጡ በኋል ልክ “Men In Black” ላይ እንደሚታየው የአእምሮ ማጥፊያና ማብሪያ፡ የማስታወስ ችሎታቸውን የሚያጠፋባቸው ኃይል አለ። ማን/ምን ይሆን የሚያጠፋባቸው? የጥቁሩ ድንጋይ መንፈስ? ለማንኛውም ኢትዮጵያም የነዳጅ ዘይት መኖር ጭምጭምታ የሚሰማው አካባቢው በእስላሞች ቁጥጥር ሥር በመሆኑና፡ በሸህ አላሙዲን የጥቁሩ ድንጋይ መልዕከተኛነት መስጊዶች በየቦታው ብቅብቅ ለማለት በመብቃታቸው ነው።

ጎበዝ ወገን ተጠንቀቅ! የነዳጅ ዘይት ለቅድስት አገራችን መቅሰቱን ሊያመጣባት ይችላል።

ሳውዲ ዓረቢያ የፈለገቺው ዓይነት ሰብዓዊ መብት ብትረግጥ ምዕራብ ያሉት ሃይሎች ጸጥ ነው የሚሉት፡ እነ ሂውማን ራይትስ ዋች (HW)፡ እነ ሲ ኤን ኤን ወይም ፎክስ የመሳሰሉት ድርጅቶች ገንዘባቸውን የሚያገኙት ከነሳውዲ ነው። ፕሬዚደንት ኦባማ ለሳውዲ ንጉሥ መስገዳቸው ዓለምን ሁሉ አስገርሞ ይሆናል፡ ነገር ግን ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ስለሚኖር ወደፊት ይገለጥልን ይሆናል። አቶ ኦባማ ከእስራኤል መሪዎች ጋር ሲገናኙ የማኩረፍ ዓየንት ገጽታ አሳይተው ነው፤ ከአረቦች ጋር ግን በሞቅታ ነው። እስካሁንም ወደ የአረብ አገር፣ አፍጋኒስታን፣ ቱርክ እና ኢንዶኒዢያ ብዙ ጊዜ ሲመላለሱ እስራኤን እስካሁን አልጎበኙም፡ ኢትዮጵያንማ የሚጎበኝ የአሜሪካ ፕሬዚደንት የለም።  ከሥልጣን ከወረዱ በኋላ ግን ሁሉም ወደ ኢትዮጵያ ነው በቅድሚያ የሚጓዙት። ምስጢሩ ምን ይሆን?

ጥቁሩ የመካ ድንጋይ ምዕራባውያኑን በጥቁሩ ወርቅ ለማሰር መኪና የሚባል ተንቀሳቃሽ ገና ዱሮ እንዲሰሩ አደረገ። የሚገርመው ከዚህ ነዳጅ ተጽእኖ ነጻ ለመውጣት ከፍተኛ ጥናት በማድረግ ላይ የነበሩትና ኤሌክትሮ መኪናዎችን በብዛት ማምረት የጀመሩት እንደ ቶዮታየመሳሰሉ አንጋፋ ኩባንዮች በኢንዱስትሪያዊ አሻጥር ቴክኒካዊ ጉድለት እየፈለገባቸው በየጊዜው መመታታቸው ፤ መሬቱ እንዲንቀጠቀጥ እይተደረገባቸው ለመድከም መብቃታቸው ከዚህ ጋር የተያያዝ ሊሆን ይችላል። ልክ አውሮፕ አንዳንድ አገሮች ፈጣን መኪና የሚሰሩ ኩባንያዎች እንዳይከስሩ ፈጣን መንገዶች ላይ የኪሎሜትር ገደብ ከማድረግ እንደሚቆጠቡት፤ ከነዳጅ ዘይት ነጻ ለመሆን የሚሞክሩ ኩባንያዎች ይኮረኮማሉ።

ጥቁሩ ድንጋይ የተቀረውን ዓለም በተባበሩት መንግሥታት (UN) እና በ ኦፔክ (OPEC) በኩል እየተቆጣጠረ ነው። 52 የዓለም እስላም አገሮች አባላት በተባበሩት መንግሥታት ውስጥ የሚያካሄዱትን እንቅስቃሴ በጥሞና ብንከታተል ብዙ ነገር ሊያሳየን ይችላል።

ኒው ዮርክ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት ህንፃ ውስጥ፡ ስዕሉ ላይ የሚታየውን ሳጥን ቅርጽ ያለው ጥርብ ድንጋይ የያዘ ክፍል አለ፤ ይህም ክፍል ጸሎት ቤትየሚል ስም ተሰጥቶታል። ይህን 6.5 ቶን የሚመዝን ጥቁርድንጋይ ያሰሩት የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ (1953 – 1961)፡ የስዊድን ተወላጁ Dag Hammerjsköld ናቸው። እንደ እሳቸው ከሆነ ይህ ሳጥን የሁሉም ሰው አምላክ ነውየዚህ ክፍል መግቢያ 18 ጫማ ስፋት አለው፡ በቁጥር ጥናት 18 = ሦስት 666 ነው። ክፍሉ ግርግዳ ከፊት ለፊት የተለያዩ አብስትራክት ስዕሎች ይታያሉ፡ አንዱ ላይም ዘንዶ ይታያል። ይህን ክፍል የጎበኙ አንዳንድ ታዛቢዎች በጣም የሚስብና ማግኔታዊ የሆነ ነገር ከጥቁሩ ድንጋይ እንደሚፈልቅ፡ ክፍሉም የሚቀፍ መንፈስ ውስጥ እንደሚከት ይናገራሉ። የዓለም መሪዎች ከእዚህ ዓይነት ቦታ ነው ብቅ ጥልቅ የሚሉት። ወስላታው ኮፊ አናንን ከስዊድናዊቷ ሚስታቸው ጋር የጋብቻ ስነሥርዓት የፈጸሙት እዚህ ክፍል ውስጥ ነበር።

በነገራችን ላይ፡ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጽሕፈት ቤት ከኒው ዮርክ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ እንዲዛወር አንዳንድ የዓለም መሪዎች ጥሪ አቅርበው ነበር።

ለተጨማሪ መረጃ እዚህች ላይ ይጫኑ

____________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | 2 Comments »

 
%d bloggers like this: