ደርግ 2.0 | በ፩ ቀን ብቻ ፰ ሺ ተዋሕዷውያን ስደተኞች ትግራይን ለቅቀው ወደ ሱዳን ሄዱ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
ይህ ሁሉ የዳግማዊ ግራኝ ጥቃት እየተካሄደ ያለው በተዋሕዶ አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን፣ እህቶቻችን እና ልጆቻችን፣ በእንስ ሳቱና አጽዋቱ፣ በውሃውና አፈሩ፣ በዛፎቹና ሰብሉ ላይ ነው።
ከትግሬ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ጋር ነን! ዛሬም ትግሬ ኢትዮጵያውያን በተሰጣቸው ሚጢጢየ ክልል በሰላም መኖር አልቻሉም! እግዚአብሔር አይለያችሁ!
እንደው ህወሃቶች ለአምሳ ዓመታት የተዋጉት ይህችን ሚጢጢየ ክልል ይዞ ለመኖር ነው? ዛሬ እኮ ነው የማየው፤ ከሁሉም ክልሎች በጣም አነስተኛ ሆና የምትታየው ትግራይ ናት፤ ከዚህች ክልል ነው አሁን እብዶቹ ወልቃይትንና ራያን ካልወሰድን እያሉ የሚጮኹት። የክልሉ ሥርዓት መፍረስ ካለበት እና ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ከሆነን ወልቃይት ትግራይ ሆነ አማራ ምን ልዮነት ያመጣል? ወይስ ድንኳኑ ሊፈርስ ነውና ሻንጣየን ላውጣ ነው ነገሩ። አሳዛኝ ነው! ልብ በሉ ተመሳሳይ ነገር በቤኒሻንጉል፣ በአፋር፣ በኦሮሚያና ደቡብ ክልል በኩል አይታይም። አሁን የአማራው ማሕበረሰብ ለሚገኝበት ስነልቦናዊና መንፈሳዊ ቀውስ ለአማራ ኢትዮጵያውያን “ትግሬ” የሚለው መጠሪያ፣ ቁጭትን፣ ቅናትን ብሎም ጥላቻን እንደሚቀሰቅስባቸው እባቡ አብይ በደንብ አውቋል፤ ስለዚህ ሁለቱን ከወንድማማችነትም በላይ አንድ የሆነ ሕዝብ እርስበርስ ማባላት እንደሚችል ተረድቶታል፤ በተመሳሳይ መልክ ከዝሬዎቹ ኤርትራውያንም ጋር ተመሳሳይ ሁኔታ እንዲፈጠር ተደርጓል፤ ይህ ጣልያኖች አፄ ምኒልክን አታልለው የፈጠሩት ተንኮል እንደነበር ማንም የማይክደው ነው።
እስኪ እናስብበት! አሸባሪው አብዮት አህመድ በመቀሌ እና ሌሎች የትግራይ ከተሞች ላይ የአየር ጥቃት እያካሄድ ነው። ለጊዜው አያደርገውም እንጅ ኦሮሚያ በተባለው ክልል ላይ ግራኝ ጦርነት አውጆ (ማወጅ ነበረበት!) በጅማ፣ ነቀምቴ፣ አሰላ ወይንም ናዝሬትና ደብረዘይት ላይ የአየር ጥቃት ቢፈጽም ምን ሊያስከትል እንደሚችል?
ከሰላሳ ዓመታት በፊት ደርግ ትግራይን እና ኤርትራን ከአየር በጨፈጨፈበት ወቅት ተመሳሳይ አሳዛኝ ክስተት ይታይ ነበር። ፋሺስቱ ጋላ መንግስቱ ኃይለማርያም በአስር ዓመት ሁለት ጊዜ በረሃብ፣ በበሽታ፣ በመትረየስ በብዙ ሚሊየን ተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎና የተረፉትም ለስደት እንዲበቁ አድርጓቸው ነበር። ያኔም ተዋሕዷውያን መሃል አገር “አድሃሪ”፣ “የደብተራ ልጅ” እየተባሉ ይታሰሩ፣ ይገደሉ እንደነበረው ዛሬም አስቀድመው ትግራይን አጠቁ፣ ትግራይ ኢትዮጵያውያን አሳደዱ፤ ትንሽ ቆየት ብለው በመሀል አገር ባሉትና በተዳከሙት ተዋሕዷውያንን ላይ የዘር ማጽዳቱን ተግባር ገፉበት። ለሮሞ መሬቱን ለመስጠት “መሬት ለአራሹ” የሚል ህግ አውጥተው ተዋሕዷውያንን አደኸዩአቸው።
በትናንትናው ዕለት ትግራይ ውስጥ “አምስት መቶ አማራዎች ተጨፈጨፉ!” የሚለው ዜና እርግጠኛ መሆን እንችላለን፤ ይህ አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሞ ቢሆን እንኳን ሊያደርገው የሚችለው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ ከናዚዎች የጦርነት ፕሮፓጋንዳ መጽሐፍ የተወሰደ ነው፤ በቀድሞዋ ዩጎዝላቪያም የኦርቶዶክስ ሰርቢያኖችን ስም ለማጠለሸት በስረብሪኒሳ እስላሞች ላይ ጭፍጨፋ ተካሄደ” በማለት ዓለም አቀፉን ማሐረሰብ በጩኸት ሲያደነቁሩት ነበር። እባቡ አህመድም በኦሮሚያ የሚካሄድው ጀነሳይድ አስደንግጦታል፤ ኦሮሞዎችን ለብዙ ትውልድ ሊያስኮንኑና ሊያስወነጅሉ የሚችሉ ድርጊቶችን መፈጸማቸው በጣም አሳስቦታል/ ኦሮሞውችን አሳስቧቸዋል፤ ስለዚህ አማራ እና ትግራይ በተባሉት ክልሎች በሚያዘጋጀው ተንኮል ተመሳሳይ ጭፍጨፋዎችን ያካሂድና “ያው አማራዎች ጨፈጨፉ! ትግሬዎችም ጨፈጨፉ! ሁላችንም አንድ ነን! እኩል ነን” በማለት እጁን ከደሙ ለማጠብ የወሰነ ይመስላል። ብዙ ሰው “ለምንድን ነው ላለፉት ሦስት አመታት የሌሎች ብሔርሰቦች ነዋሪዎች በትግራይ ሲገደሉ የማይሰማውና የማይታየው? ሰላም ያለበት ብቸኛ ክልል ትግራይ ብቻ ለምን ሆነ?” የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ላይ ስለነበሩ፤ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን ወደ ሰሜን አዞሩት። በዚህም በአንድ በኩል የሰሜኑን ሕዝብ እንዲጠላና እንደ ደመቶቹ እርስበርስ እንዲበላላ ያደርጋሉ፣ የኦሮሞዎችን ወንጀል ያጣጥላሉ/ይቀንሳሉ ፥ በሌላ በኩል ደግሞ በማይፈልጓቸው ተዋሕዷውያን ላይ ጭፍጨፋውን ያደርጋሉ።
ጣልያኖች ‘እንኳን‘ ያለመነጽር ማየት ቻሉ፦
የጣልያኑ ተቋም ISPI (Italian Institute for International Political Studies)እንዲህ ይላል፦
👉 ባለፈው ሳምንት አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ ማሪያም በኋላ በሰሜናዊው የሀገሪቱ ዘጠኝ ክልሎች ትግራይ ውስጥ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሪ ሆነ።
Last week, Abiy Ahmed became the first Ethiopian leader since Mengistu Haile Mariam to launch a military offensive in Tigray, the northernmost of the country’s nine regions.
https://www.ispionline.it/en/pubblicazione/ethiopia-roots-conflict-tigray-28220
__________________________
Leave a Reply