Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 17th, 2020

ልክ እንደ ዛሬዎቹ ‘ኢትዮጵያውያን’ አርሜኒያውያንም ከ፻ ዓመታት በፊት ከሚበላቸው አውሬ ጎን ተሰልፈው ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2020

👉 በአርሜኒያውያን የባሪያ ጉልበት የተገነባው የምድር ባቡር የእራሳቸው የአርሜኒያኑን ጭፍጨፋ አፋጥኖት ነበር።

ይህ ጥናት እና ትምህርት የቀረበው የጀርመን የታሪክ ተመራራማሪዎች ባቀረቡት መረጃ ላይ ተሞርኩዞ ነው።

መረጃው ከጥቂት ዓመታት በፊት በጀርመን ፓርላማ (ቡንደስታግ) ውስጥ ቀርቦ የፓርላማውን አባላት በሀዘን ካስዋጠና እምባ በእምባ ካደረገ በኋላ ቱርክ በአርሜኒያውያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸመችው ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት/ጀነሳይድ እንደሆነ በይፋ አጽድቀውት ነበር።

መረጃው እንደሚያሳየው እ..1871 .ም ላይ በተለያዩ ግዛቶች እንደ ዘመነ መሳፍንት ይገዙ የነበሩት ጀርመንኛ ተናጋሪ ሕዝቦች ጀርመን የምትባለዋን የዛሬዋን ጀርመን አንድ በማድረግ ቆረቆሯት። በዚህ ጊዘ የነበሩት ገዥዎች፣ መጀመሪያ ኦቶ ፎን ቢስማርክየመጀመሪያው የጀርመን መሪ/ካንዝለር ጀርመን ልክ እንደ እነ ብሪታኒያ፣ ፈረንሳይ፣ ሩሲያና ቤልጂም ኃያል ለመሆንና በመላው ዓለም ንጉሠ ነገሥታዊ/ኢምፔሪያላዊ ህልሟን ለማሟላት ስትል ወደ ቱርክ ወርዳ ለቱርኮች እርዳታ ታደርግላቸው ነበር። ዛሬም እንደዚሁ። በዚህ ወቅት ነበር ወስላታው የጀርመን ንጉሥ ነገሥት/ ካይዘር ቪልሄልም ፪ኛውለቱርኮች ድጋፍ እየሰጠ አርሜኒያውያንን ለከባድ ጭፍጨፋ ያበቃቸው። (በጣም ይገርማል በሃገራችንም ልክ ኢትዮጵያውያን በጣልያኖችን ላይ በአደዋው ጦርነት ድል እንዳደረጉ ቪልሄልም ፪ኛውወደ ኢትዮጵያ በመውረድ ከአፄ ምኒሊክ ጋር ጥብቅ ግኑኝነት ማድረግ ጀመረ። ልብ በል፤ በዚህ ጊዜ ነበር ፕሮቴስታንቱ የጀርመን ሚሲዮናዊ ዮሃን ክራፕፍ “ኦሮሚያ” የሚባለውን ስም ለወራሪዎቹ ጋሎች በመስጠት ፀረኢትዮጵያ/ፀረኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘመቻ ማካሄድ እንዲጀምሩ የተደረገው። ወደዚህ ጉዳይ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ!)

በጀርመኖች የተደገፉት ቱርኮች በአርሜኒያውያን ላይ ስለፈጸሙት ጀነሳይድ ሴትየዋ ካቀረበችልን መረጃ በመነሳት የሚከተሉትን አስገራሚ ንፅጽሮች ማድረግ እንችላለን።

👉 ሊበላው የተዘጋጀውን ዘንዶ መቀለብ

መጀመሪያ በአርሜኒያውያን ላይ ቀጥሎ ከሰላሳ ዓመታት በኋላ በአይሁዶች ላያ የተካሄደው ጀነሳይድ ዛሬ እና ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት በሃገራችን እየተካሄደ ካለው የቀስበቀስ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጋር በጣም ይመሳሰላል፦

👉 አርሜኒያ = አማራ

👉 አይሁድ = ትግሬ

እ.አ.አ በ1890ዎቹ (ጣልያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን) የቱርኩ ሱልጣን ‘አብዱል ሃሚድ ፪ኛው’ በአርሜኒያውያን ላይ ያቀደውን ጭፍጨፋውን ሲጀምር የሜከተለውን ጭካኔ በመናገር ነበር፦

የአርሜኒያ ጥያቄን የማስወገጃ መንገድ አርመኖችን ማስወገድ ነው”። (በእኛም አገር ዛሬ የምንሰማው ይህን ነው፤ በቦረና ጋሎች እና በራያ ጋሎች የዋቄዮአላህ መንፈስ ሥር የወደቁት ኦነጎች፣ ኦህዴዶች፣ ብልጽግናዎችና ህወሃቶች፤ “የአማራ ጥያቄን የማስወገጃ መንገድ አማራዎችን ማስወገድ ነው” የሚለውን መርሆ በመከተል ነው። ይህንም ግልጥልጥ ብሎ ዓይናችን እያየው ነው።)

በኦቶማን ቱርክ ዘመን አርሜኒያውያን አናሳ ማህበረሰቦችን ገንብተው እንደ ሁለተኛ ዜጋ ቢኖሩም ቅሉ የተማሩትና ኃብታም ለመሆን የበቁት ግን እነርሱ ነበሩ። በዚህ የቀኑት መሀመዳውያኑ ቱርኮች የአርሜኒያውያንን ንብረትና የመሬት ይዞታ መዝረፍ፣ አርሜኒያውያኑን በአንድ ቦታ እንዳይሰፍሩና እንዳይደራጁ ማፈናቀል ከጭፍጨፋው በፊት በቅድሚያ የወሰዷቸው እርምጃዎች ነበሩ፤ ቀጥለውም በሱልጣን አብዱል ሃሚድትዕዛዝ እስከ ሁለት መቶ ሺህ አርሜኒያውያን ተጨፈጨፉ። ይህ ጭፍጨፋ የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ስላስቆጣ ሱልጣን አብዱል ሃሚድከስልጣን ተወግዶ ወንድሙ ተተካ፤ ነገር ግን እውነተኛው ኃይል ግን በ”ወጣት ቱርኮች”(ቄሮ) እንቅስቃሴ መሪ በመሀመድ ታላት ፓሻእና በባልካን የኦቶማን ቅጭ ግዛቶች መሪ በነበረው በኤንቨር ፓሻእጅ ነበር።

አርሜኒያውያኑ “ለውጥ መጣ” በሚል ተስፋ በመታለል እነዚህን “ወጣት ቱርኮችን” መጀመሪያ ላይ ይደግፏቸው ነበር። (ልክ ዛሬ በሃገራችን እንደምናየው፤ የቄሮው መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ ስልጣን ላይ እንደወጣ በአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ድጋፍ አግኝቶ እንደነበረው።)

👉 ጦርነት ለዘር ማጥፋት ሽፋን ሆነ

ነገር ግን እነዚህ “ወጣት ቱርኮች” የስልጣን ወንበራቸው ላይ መደላደል ሲጀምሩ በከፍተኛ ደረጃ ቱርካዊ ዘውገኝነት ወይም የቱርክ ብሔርተኝነት መጠናከር ጀመረ። አሁን በተለያዩ ጦርነቶች ደክመው የነበሩት ቱርኮቹ ጉልበታቸውን ማሰባሰብና በደንብ መደራጀት በቁ። እ..አ በ1914 .ም የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተቀሰቀሰ። ይህ ጦርነት አርሜኒያውያንን ለመጨፍጨፍ ለቱርኮች ጥሩ አጋጣሚ ፈጠረላቸው። ጦርነት ለዘር ማጥፋት ሽፋን ሆነ፣ ጭፍጨፋውም በቅደም ተከተል እስከ 1915 .ም ድረስ ተካሄደ።

1915 .ም የቱርክ መንግስት የአርሜኒያውያንን ዘር ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ወሰነ። መሀመዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እስከ ሁለት ሚሊየን አርሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፈጨፉ።

ቱርኮች አርሜኒያውያንን በጅምላ ጭፍጨፋ ለመጨረስ የተጠቀሙት የኮድ ቃል “ከባድ እርምጃዎች /ሲዲዴ ኦንሌሚር” የሚል ነበር። አርሜኒያውያኑ ጥፋተኞች እንደሆኑና ችግሩን ሁሉ የጀመሩት እነርሱ መሆናቸውን ለሕዝቡ ለማሳመን ከፍተኛ ቅስቀሳ ተካሄዶ ነበር።(እነ ግራኝ አብዮት አህመድም በአማራና ትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ እያካሄዱ ላሉት የጅምላ ጭፍጨፋ በጣም ተመሳሳይ የኮድ ቃላትን እየተጠቀሙ ነው፤ ጥፋተኞቹ/ወንጀለኞቹም አማራዎቹ እና ትግሬዎቹ እንደሆኑ በመናገር ሕዝቡን በማታለል ላይ ናቸው። “በለው! በለው!”፣ “አስደሳች ዜና፤ መቀሌ ተደበደብች! ቤተ ክርስቲያን ተመታ!“ ፣ “ይገባቸዋል!“እንዲያውም ሲያንሳቸው ነው”፣ “ጀግናው መከላከያችን ድል ተቀዳጀ!”)

👉 የበርሊንባግዳድ የምድር ባቡር

ሌላ በጣም የሚያሳዝነው እና የሚገርመው ደግሞ ለ”ወጣት ቱርኮች” አገዛዝ (ለቄሮ አገዛዝ) አርሜኒያውያኑ መጀመሪያ ላይ ድጋፍ መስጠት ብቻ ሳይሆን ስራ ላይ ታታሪዎች ስለነበሩ በተለያዩ ግንባታዎች ላይ እንዲሳተፉም ሲደረጉ ነበር። ከእነዚህ ግንባታዎች መካከል አንዱ በጀርመን ድጋፍ እና እርዳታ የተገነባው የዝነኛው “የበርሊን ባግዳድ የምድር ባቡር ፕሮጀክት” ነው። በጣም ብዙ የሚሆኑ አርሜኒያውያን ወደ ሶርያ በርሃ ተወስደው የተጨፈጨፉት በዚህ ባቡር ተጭነው ነበር። “የበግ ፉርጎዎች” ተብሎ በተጠራው በዚህ ባቡር ብዙዎች ወደ ሚጨፈጨፉበት የሶርያ ተወስደዋል። ጀርመኖች የጦር መሣሪያ ማመላለሻ እንዲሆን ነበር ይህን የምድር ባቡር የዘረጉት፤ እባቦቹ ቱርኮች ግን አርሜኒያውያንን ወደ ሞታቸው እንደ በግ ጭነው ይወስዱበት ዘንድ ተጠቀሙበት። በአርሜኒያውያን የባሪያ ጉልበት የተገነባው የምድር ባቡር የእራሳቸው የአርሜኒያኑን ጭፍጨፋ አፋጥኖታል።

በሃገራችንም እየታየ ያለው ይህ ነው፤ በአንድ በኩል፤ የተዳከሙት አማራ ኢትዮጵያውያን (አርመናውያን) ከገዳያቸው የጋላ መንጋ እና ከመሪው ከግራኝ አብዮት አህመድ ጎን ከአንዴም፣ ሁለቴም ሦስቴም፤ በመስለፍ፣ ወደ ጦር ሜዳ ልጆቹን እና ገበሬውን በመላክ የራሱን መጥፋት እያፋጠነ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ደግሞ “ገና” ያልደከሙት ትግሬ ኢትዮጵያውያን (አይሁድ) በከሸፈው “እርካሽ የብሔር ብሔርሰብ ርዕዮት ዓለም ህልም፟ ዛሬም በግትርነት በመጠመድ ከገዳያቸው ሁለተኛ የጋላ መንጋ ጎን መሰለፉን ቀጥለውበታል። ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት በጀርመኑ ዮሃን ክራፕፍ የተጠነሰሰው የኦሮሚያ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ እስካልጠፋ ድረስ የኢትዮጵያውያኑን ሙቀት በየጊዜው እየለካ ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ከመፈታተንና ከመዋጋት አይመለስም። ላለፉት ሦስት ዓመታት አማራ ኢትዮጵያውያን መድከማቸውንና በእጁ ማስገባቱን እርግጠኛ ሆኖበታል፤ ልክ ቱርኮች “አርሜኒያውያንን ተዳክመዋል እነርሱን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እንችላለን” ብለው ሲያስቡት እንደነበረው ማለት ነው። አሁን አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጊአለሁ የሚለው የጋላ ፕሮጀክት ያተኮረው በትግሬ ኢትዮጵያውያንን ላይ ነው፤ ዘንዶው የቀረው የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ትግሬዎች እንደሆኑ ያውቃል፤ ስለዚህ የትግሬ ኢትዮጵያውያን ጠላት የሆኑትን ጋላማራዎችን፣ ኢሳያስ አፈቆርኪን፣ የስጋ ማንነት ያላቸውን ደቡብ ኢትዮጵያውያንን (ግራኝ ከደቡብ ሱዳን ሳይቀር ወታደር ጠይቋል ተብሏል)፣ ሶማሌዎችን፣ ቱርኮችን፣ አረቦችን እና ምዕራባውያንን በመጠቀም የትግሬዎችን ሙቀት ይለካል። ትግሬዎችን በጦርነት፣ በርሃብና በሽታ ማንበርከክ ካልቻለ፤ ወደ ኋላ ያፈገፍግና “የስላም ስምምነት እናደርግ” ብሎ ኃይሉን እንደገና አሰባስቦ ለሌላ አጋጣሚ እራሱን ያዘጋጃል። ልክ ሂትለር ስድስት ሚሊየን አይሁዶችን ከመጨፍጨፉ በፊት እንዳደረገው፤ ግራኝ አብዮት አህመድም ባፋጣኝ እስካልተጠረገ ድረስ ስድስት ሚሊየን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ቃል ገብቷል፣ ምሏል፣ ፊርማውን በደሙ አስቀምጧል።

አዎ!

👉 አርሜኒያ = አማራ

👉 አይሁድ = ትግሬ

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: