***እነዚህ ሜዲያዎች ይታከሉበት***
👉 አደባባይ ሜዲያ / Adebabay Media
👉 Ethio Beteseb / ኢትዮ ቤተሰብ
👉 ኢትዮ360 /Ethio360
👉 አቤል ብርሃኑ / Abel Birhanu
…ይቀጥላሉ… የአእምሮ ቁጥጥር ሙከራ እየተደረገባቸው እስኪመስል…በተለይ ዋሽንግተን ዲሲ/ቨርጂኒያ ያሉ የዚህ ክስተት ተጋላጮች ሊሆኑ ይችላሉ፤ አቋም–የለሽነታቸው ወይም መርህ አልባነታቸው ብዙ ነገር ይናገራል፣ ኢትዮጵያውይን በአቋም ጽኑነት በጣም እንታወቅ ነበር… ዋሽንግተን በሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች የተቆረቆረችና በባፎሜት ባለ አምስት ማዕዘን ኮከብ ዲያብሎሳዊ ጥቁር መንፈስ ሥር የወደቀች ከተማ ናት። ሁሉም ነገር በከተማዋ የተገነባው ይህን ኮከብ ተከትሎ ነው። ያሳዝናል!
“አማራ” ነን የሚሉ ሜዲያዎች እየተገደለ ላለው ወገኑ መቆም ሲገባቸው ለሚገላቸው ግራኝ አብዮት አህመድ ወግነው ሌላውን ወገናቸውን በጅምላ ያስጨፈጭፋሉ። ስለጽዮን ዝም ያሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።
መልዕክቱን የሚያጅቡት ምስሎች ላይ የተቀመጡት ሜዲያዎች/ዩቲውብ ቻነሎች በአሁኑ ሰዓት ጭንብላቸውን በመግለጥ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን አሳውቅውናል። ያሳዝናል፤ ስላወቅን ግን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! እያንዳንዷ ቀን የፈተና ቀን ናት፤ በተለይ ለአማራ ኢትዮጵያውያን፤ ምክኒያቱም፤ ሌላ ጊዜ የምመለስበት በጣም ቁልፍ የሆነ ርዕስ ነው፤ ዲቃላዎቹ ጋላማራዎች ብዙ ድራማ እየሠሩና ዥዋዥዌ እየተጫወቱ አማራ ኢትዮጵያውያንን ከጽዮን ለመነጠል በሁሉም አቅጣጫ ብዙ ሙከራ በማድረግ ላይ ናቸውና ነው።
የየዋሁን መንጋቸውን ማንነትና ምንነት ለመቀየር የተጠቀሱት ሜዲያዎች በጣም የተራቀቀ ዲያብሎሳዊ ሥራ እየሠሩ ነው፤ አንዴ ቀዝቃዛ ውሃ፣ ሌላ ጊዜ ሙቅ ውሃ፣ አንዴ ሃዘን ሌላ ጊዜ “ደስታ” በመስጠት ብሎም አንዴ ተቃዋሚ፣ ሌላ ጊዜ ደጋፊ ሆነው በመምጣት የነፍስ እደና ዘመቻ ነው የተያያዙት ብል አላጋነንኩም። ብዙ ጊዜ የምንሰማው ነው፤ “አብዮት አህመድ ጥሩ ሲሰራ እናመሰግነዋለን፣ መጥፎ ሲሰራ እንወቅሰዋለን!” የሚል ተልካሻ አቋም በመያዝ መሰራት ከሚገባው ሥራ ብዙውን በማዘናጋት ላይ ናቸው። ዲያብሎስም እኮ ብዙ በጎ ነገሮችን ይሠራል፤ አይደል እንዴ? ለክርስቶስ እኮ ዓለምን ሁሉ ላውርስህ”ብሎት ነበር።
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፬፥፰፡፲]
“ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ። ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ አለው። ያን ጊዜ ኢየሱስ። ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና አለው።”
***በፍሬዎቻቸው ይታወቃሉ***
በዘመነ ወረርሽኝ፣ ወገን በተቀሩት የሃገራችን ክፍሎች እንደ ዝንብ በሚረግፉበት፣ ዓለም ከፍተኛ የኢኮኖሚና ማሕበረሰባዊ ቀውስ ውስጥ በገባችበት በዚህ አስከፊ ወቅት፤ ወደ እግዚአብሔር እጆቻችንን ዘርግተን እንደመጮኽ፤ እየገደላቸው ያለውን ገዳያቸውን “እሰየው፣ በለው! ከሰይጣንም ጋር ተሰለፌ ትግሬዎችን እዋጋለሁ፣ አስደሳች ድል! ቅብርጥሴ” የጦርነት ከበሮ እየመቱ ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ያሉት ግብዞች ሊውጣቸውን ሊሰለቅጣቸው የጓጓውን ዘንዶ እየቀለቡት እንደሆነ እንዴት መረዳት ተሳናቸው? አባቶቻችን የወንድማቸው ደም ሲበቀሉ ነበር የሚፎክሩት ይህ ግራ የተጋባ ትውልድ ግን ወንድሙን ገድሎ ይፎክራል፤ ይህን ያህል ጥላቻ ለትግሬ ወገናቸው! አባታቻን አባ ዘ-ወንጌል ካስጠነቀቁን ነገሮች መካከል “ባስከፊው በዚህ ጊዜ ፀረ-ትግሬ የሆነ አቋም እንዳይኖረን” ነው። ለእኔ ወገኑን ለመውጋት ጦርነት ካወጀው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት ይልቅ እነዚህ ውዳቂዎች ናቸው በይበልጥ የከፉት የኢትዮጵያ ጡት ነካሾች!
ስለዚህ የጽዮን ተራሮች በጭራሽ አምባና መሸሸጊያ አይሆኗቸውም፤ ከዝርዝሩ ተወግደዋል/ተሠርዘዋልና!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፰፥፴፡፴፩]
“በሸምበቆ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፤ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው። መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።”
______________________