Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 13th, 2020

የጦር ወንጀል | ግራኝ አህመድ የተከዜን ግድብ አፈረሰው፥ ቀጣዩ የሕዳሴው ነው | ወላሂ! ወላሂ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2020

👉 ከሦስት ቀናት በፊት ታይቶኝ የነበረው ነገር ይህ ነበር፦የጦር ወንጀለኛውና አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ከብዙ የግድያ ወንጀሎች በኋላ በወለጋ አማራ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሂትለር ጨፈጨፋቸው፣ ዓለም አትኩሮት መስጠት ስትጀምር በትግራይ ላይ ጦርነት በፌስ ቡክ አወጀ፣ መብራት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ቆረጠ። ብዙም ሳይቆይ “አማራ” ያላቸውን ንጹሐንን ጨፍጭፎ “ተጨፈጨፉ! ኡ!ኡ!” አለና ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል ደውሎ፤ “እኔ ነኝ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት የተሸለምኩት የኢትዮጵያ ገዢ ነኝ፤ ባካችሁ ሀወሀት አማራ ንጹሐንን ጨፈጨፉ ብላችሁ ጩኹሉኝ” አላቸው። ከዚያ ተከዜን ሄዶ መታው፣ የዚህን የጦር ወንጀል ተግባር ለመሸፈንና የሜዲያ አትኩሮትን ለመቀየር በባሕር ዳር ቦምብ አፈነዳ! ይህን ስጽፍ በጎንደርም የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እየተሰማ ነው ተብሏል። አይገርመንም የአማርን ልዩ ኃይል ወደ ትግራይ ልኮ ካስጨፈጨፈ በኋላ ለ፴፫/33 ዙር የሰለጠነው የጋሎቹ ሰራዊት አማራ የተባለውን ክልል “ኬኛ!” እያለ ሰተት ብሎ ለመግባት አቅዶ ይሆናል። እነ ጄነራል አሳምነው እኮ ከመገደላቸው በፊት “ተከብበናል” ብለው ተናገረው ነበር። አብዮት አህመድ የተባለው ሰይጣን በሚቀጥሉት ጥቂናት ውስጥ ካልተጠረገ፤ የሕዳሴውን ግድብ በግብጽ ያስመታና፤ አሁንም ህዋሀት ናት” ይላል። ግብጽ ከፈረንሳይ በቅርቡ የገዛቸውን አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ፖርት ሱዳን ልካለች።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኤሎን ማስክ ለኮሮና ቫይረስ ፬ ምርመራዎችን ወሰደ፤ ፪ ሙከራዎች አዎንታዊ ፪ አሉታዊ ነበሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2020

ማለት ሁለቴ ኮሮና አለብህ፤ ሁለቴ የለብህም!

ትውልደ ደቡብ አፍሪቃዊውና ባለኃብቱ የቴስላ ኤሊክትሮ መኪና ባለቤት ኤሎን ማስክ/ Elon Musk በምርመራው በጣም ተናድዶ ‘እጅግ በጣም ሐሰተኛ የሆነ ነገር እየተከናወነ ነው፤’ ይለናል፡፡

እውነትም እጅግ በጣም ግራ የተጋባባት ዓለም!ሉሲፈራውያኑ ስንቱን ሰው አታለውት ይሆን? እግዚአብሔር ያውቃል!

በነገራችን ላይ ኤሎን ማስክ በነገው ዕለት ወደ ጠፈር ሮኬቱን ለመላክ በመዘጋጀት ላይ ነው፤ የተጋለጠችው ኮሮና ትተናኮለው ይሆን?

ሌላው ደግሞ፤ ጉንፋን በሽታ ጠፍቷል ይባላል፤ ብዙ ሰው በጉንፋን አይያዝም፤ ምናልባት ኮሮና ተክታው ሊሆን ይችላል።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተባበሩት መንግስታት | የኢትዮጵያ ፖሊስ የትግራይ ተወላጆችን ስም ዝርዝር ጠየቀን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2020

ተሳለቁብን፦ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፤ “ሰራተኞችን በብሄር አንለይም!

በዛሬው አርብ ዕለት አንድ የተባበሩት መንግስታት የደህንነት ሪፖርት እንዳመለከተው የፖሊስ መኮንኖች በአማራ ክልል የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) / ቤትን በመጎብኘት በመስሪያቤቱ ተቀጥረው የሚሰሩትን የትግራይ ብሄረሰብ ሰራተኞችን ስምዝርዝር ጠይቀዋል።

የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት እንዳመለከተው የአከባቢው የፖሊስ አዛዥ ለተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም WFP ጽህፈት ቤት ከሁሉም የመንግስት ኤጀንሲዎች እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የተውጣጡ የትግራይ ተወላጆችን የመለየት ትእዛዝመሰጠቱን አሳውቋል፡፡

በሪፖርቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰራተኞችን በብሄር ለይተው እንደማያውቁ ለፖሊስ አሳውቀዋል። ከአማራ ክልል ፖሊስ የተሰጠ አፋጣኝ አስተያየት የለም ብሏል፡፡

ዋውው!

👉 ይህን የተባበሩት መንግስታት ተቋም አስመልክቶ ከወር በፊት ልክ በዛሬው ዕለት (ዋው!) ይህን ቪዲዮ አቅርቤው ነበር፦

👉 Ethiopian Police Demanded A List Of Ethnic Minority Tigrayans

An internal UN security report revealed officers visited a UN World Food Programme (WFP) office in Amhara region of Ethiopia on Friday to request the list of Tigrayan staff.

The UN report said that the local police chief informed the WFP office of ‘the order of identifying ethnic Tigrayans from all government agencies and NGOs’.

The report stated the United Nations told the police they do not identify staff by ethnicity and there was no immediate comment from the Amhara regional police.

ይህ ሁሉ ምን ያስታውሰናል? አዎ! ሂትለር አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ የተከተለውን መንግድ ነው። በሃገራችንም ዛሬ እየተፈጸመ ያለው ልክ እንደዚህ ነው። አንድ ዓይነት!

ይህ እንግዲህ ቁራው ጋላ አብዮት አህመድ አሊ ትግሬዎችን አስቆጥቶና አስኮርፎ አማራዎችን እንዲጠሏቸው ለማድረግ ካቀዳቸው ዲያብሎሳዊ እቅዶቹ መካከል አንዱ ነው፤ ልክ ጣልያን ከትግሬ ኤርትራውያን ወንድሞቻችን ጋር ለዘመናት ተቃቅረው፣ ተራርቀውና ተፈራርተው እንዲኖሩ እንዳደረገችው።

አሁን ምንም ጥርጥር የለኝም፤ እውነት አምስት መቶ አማራ ወገኖቻችን በትግራይ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለው ከሆነ፤ ገዳዩ ግራኝ አብዮት አህመድ እና የፋሺስት ጋላ ሠራዊቱ ነው። ሀወሀቶችን በዚህ አልጠረጥራቸውም፤ ማድረግ ቢችሉ ሁሉም ነገር በእጃቸው ነው! ይህ አውሬ ግን አማራ ኢትዮጵያውያንን በኦሮሞ ሲዖል በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደላቸው ነው፤ አሁን ደግሞ ወደ ሰሜን መጥቶ ተመሳሳይ ድርጊት በመፈጸም ላይ ነው። በማይክድራ ወገኖች ተጨፍጭፈው ከሆን የሰውየው ማንነትና ምንነት ይመሰክራል፣ 100% እርግጠኛ ነኝ ለዚህ ግፍ ተጠያቂው በድጋሚ ግራኝ አብዮት አህመድ ነው። ደግሞ ለፕሮፓጋንዳው ያመቸው ዘንድ ”መ”(መንግስቱ፣ መለስ፣ ማንዴላ፣ ሙጋቤ፣ መሀመድ፣ ማኦ፣ ማክሮን፣ ማርክስ፣ ሞዛርት፣ መተማ፣ መደመር፣ ኦሮሙማ፣ ሻሸመኔ፣ ሁመራ ወዘተ)የገባባቸውን ቦታዎችን መርጧል፤ “ሞጣ” “ማይክድራ”። የእነዚህ ጋሎች ህልም ማቆሚያ የለውም እስከ አክሱም፣ አስመራ እና ካርቱም የሚዘልቅ ነው።

ይህ ሸለመጥማጣ ግብረሰዶማዊ እንኳንስ ተዋግቶ የማያውቀውን የጋላ ሠራዊትና ሰልፍ ለመውጣት እንኳን አቅም ያነሰውን የጋላማራ ልዩ ኃይል ይዞ የደርግን ያህል የሰለጠነ ሠራዊት ቢኖረው እንኳን ከትግሬዎች ጋር ተዋግቶ እንደማያሸንፋቸው በደንብ ያውቀዋል፤ ስለዚህ የቦቅቧቆችንና ሰነፎችን ዘይቤ ይጠቀማል፣ ያልታጠቁ ንጹሐንን በእንቅልፍ ፍራሻቸው ላይ ይገድላል። አሁን ወደ ከፈተው ውጊያ የሚልከውን ምስኪን አማራ ገበሬ እስካስጨረሰ ድረስ ለፕሮፓጋንዳ ይረዳው ዘንድ እባባዊ እና ዲያብሎሳዊ የሆኑ ሥራዎችን ከመስራት አይቆጠብም። ሰይጣን የህይወት ጠላት ነው፡፡ ሰይጣን ሊሰርቅ ሊያርድ ሊያጠፋ ነው እንጂ ስለሌላ አይመጣም፡፡ ሰይጣን ስራው መስረቅ ማረድና ማጥፋት ነው፡፡ ሰይጣን ከዚህ ውጭ ሌላ ስራ የለውም፡፡ ሰይጣን ተልእኮዬን ከግብ አደረስኩ የሚለው ሰዎች ሲሰረቁ ፣ ሲታረዱና ሲጠፉ ነው፡፡

የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው። [ሉቃስ ፰:፲፪]

ቪዲዮው “የናዚ የዘር ማጥፋት መንገድ” የሚል ርዕስ አለው። በ ፮/6 ሚሊዮን አይሁዶች ወንዶች ፣ ሴቶች እና ሕፃናት ላይ የተፈጸመው ግድያ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የማንቂያ ደወል ሊሆነን ይገባል፡፡

በሃገራችን ዛሬ እየተደረገ ያለው ነገር ሁሉ ልክ የሰይጣን የግብር ልጆች የሆኑትን የፋሺስቶችን እና ናዚዎችን አካሄድ ነው ግልጥ አድርጎ የሚያሳየን።

በናዚ ርዕዮተ ዓለም እንደ የተለየና አደገኛ “ዘር” የተመለከቱት አይሁዶች ሙሉና እኩል የጀርመን ዜጎች የመሆን መብቶቻቸውን እስከ መነጠቅ ድረስ ዘልቀው ነበር፡፡ አይሁዶች የስም ዝርዝራቸው ተይዞ በሚኖሩበት፣ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት ሁሉ እየተለቀሙ(አሁን በሃገራችን እንደሚደረገው) ወደ ጭፍጨፋ ቦታ ከመወሰዳቸው በፊት እንዲሰደዱ ግፊት ለማድርገ እና በዘር ላይ ከተመሠረቱትና ብዙ ጀርመናውያን ፣ በተለይም ወጣቶች ፣ የባለቤትነት ስሜት እንዲሰጣቸው ከተደረጉት “የሰዎች ማህበረሰባት” እንዲገለሉ ተደርገው ነበር።

... 1939 .ም በተጀመረው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የጀርመን ወታደራዊ ወረራ እና ህብረት በጀርመን የበላይነት በተቆጣጠረው አውሮፓ ውስጥ በሚገኙ አገራት የሚኖሩ አይሁዶችን (ተዋሕዷውያንን) አደጋ ላይ ጥሎ ነበር፡፡ በናዚ መሪዎች እና በጀርመን ወታደሮች እንደ “የማጥፋት ጦርነት” የታሰበው እ..አ በ 1941.ም የተደረገው የጀርመን የሶቭየት ህብረትን ወረራ(ትግራይ) ለአውሮፓ አይሁዶች የዘር ማጥፋት መንገድ ቁልፍ የማዞሪያ ነጥብ ነበር፡፡

ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል!

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሦስት ዓመታት በፊት የአማራ፣ ትግሬ እና ኦሮሞ ልሂቃን ስለ ፀረ-ትግሬ ዘመቻ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2020

ከሦስት ዓመታት በፊት የአማራ፣ ትግሬ እና ኦሮሞ ልሂቃን ስለ ፀረትግሬ ዘመቻ

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?

ይህ ከሦስት ዓመታት በፊት፤ በ የካቲት ፪ሺ፲ /2010 .ም የተቀዳው የቪኦኤ ውይይት የፀረትግሬ ዘመቻው እውነት ከህወሀት ጋር የተያያዘ ነውን? የሚል ጥያቄ እንድንጠይቅ ይረዳናል። ውይይቱ ዛሬ የደረስንበትን ሁኔታ በተለይም በዘረኝነትና በሃይማኖት ላይ የተመሠርተ የጦርነት ነጋሪት እየጎሰሙ ያሉትን የልሂቃኑን ውድቀት በደንብ ያሳየናል፤ ባጠቃላይ ችግሩ የት እንዳለ፣ ማን ምን ይፈልግ እንደንበረ ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል፤ ለታሪክ ይቀመጣል።

እንደሚታወቀው ሁሉ፣ አገራችን በዓለም ተፈርታና ተከብራ ከመኖር ተዋርዳና ተሸማቃ የኖረችው በተካሄደባት የረዥም ዘመናት የእርስ በርስ ጦርነት ነው፡፡ የአክሱም ዘመነ መንግሥት ጥንታዊውን የኩሽ መንግሥት፣ የአክሱምን መንግሥት የዛጉዌ ኩሻዊ ሥርወ መንግሥት፣ የዛጉዌን ሥርወ መንግሥትን የሸዋ ሰለሞናዊ ሥርወ መንግሥት፣ የሸዋ ሥርወ መንግሥትን ለመጣል የአዳል ሡልጣኔት፣ የአዳል ሡልጣኔትን ለመጣል የኦሮሞ ገዳዊ ሥርዓት፣ የኦሮሞ ገዳዊ ሥርዓትን ለመጣል ዘመነ መሳፍት፣ ዘመነ መሳፍንትን ለማስወገድ አፄ ቴዎድሮስ፣ አፄ ቴዎድሮስን ለመጣል አፄ ዮሐንስ፣ አፄ ዮሐንስን ለመጣል አፄ ምኒልክ፣ ከአፄ ምኒልክ በኋላ ልጅ እያሱ፣ ልጅ እያሱን ለመጣል አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን ለመጣል ደርግ፣ ደርግን ለመጣል ኢሕአዴግ፣ አሁን ደግሞ “ህዋሀትን” እና ትግሬዎችን ለማስወገድ ጦርነት በተለይም በዘረኝነትና በሃይማኖት ላይ የተመሠርተ የጦርነት ነጋሪት በተለይ “ልሂቃን” በተባሉት ግብዞች ዘንድ እየተጎሰመ ነው፡፡ እንግዲህ በዚህ ሁሉ ዘመን እጅግ አሰቃቂ የሰዎች፣ የእንስሳት፣ የደን፣ ወዘተ ዕልቂት ተፈጽሟል። የአገር ሀብት ወድሟል።

ጦርነት ለማያውቁና በቀጥታ ለማይሳተፉበት ቀላል ነው፡፡ በርካሽ ዋጋ የገዙትን በውድ ዋጋ በመሸጥ አትራፊ ለመሆን ለሚፈልጉ ደግሞ መልካም አገጣሚ ነው፡፡ ተደብቀው የፖለቲካ ዓላማቸውን ለሚያራምዱም ጥሩ የሚሆን ሊመስላቸው ይችላል፡፡ በትርፍ ጊዜያቸው ለሚያራግቡ ደግሞ የሚጎዳቸውም ሆነ የሚጠቅማቸው ላይሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ጦርነት ከተነሳ የአክሱም ሥልጣኔንና የዛጉዌ ሥልጣኔን ያጠፋው ጦርነት የጎንደርን፣ የሸዋንና የሌሎችን ሥልጣኔ አይምርም፡፡ መፈክሩ “የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጅ፣ የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ፤ የተባለው ይደርሳል፡፡ ትውልድ ይጠፋል፡፡ በሚሊየን የሚቆጠሩ የጦርነት ማገዶ ይሆናሉ፡፡ ይህን በምሳሌ ለማረጋገጥ ሶሪያን፣ ኢራቅን፣ ወዘተ መጥራት አያስፈልገንም፣ የጦርነት ታሪካችን ራሱ ምስክር ነው፡፡ በጦርነትና በግጭት ወቅት ሰው፣ እንስሳትና ዕፅዋት ይጠፋሉ፡፡ ማኅበራዊ ሕይወት ይመሳቀላል፡፡ ኢኮኖሚ ይወድማል፡፡

በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ እየታየ ያለው የጥላቻ ዘመቻ በአውሮፓ አይሁዳውያን ላይ ሲታይ የነበረውንና ዛሬም የሚታየውን የፀረአሁድ ዘመቻ ያስታውሰኛል። በአውሮፓ ከጥንት ጀምሮ ለሁሉም ነገር የሚኮነኑት አይሁዶች እንደሆኑ ሁሉ በኢትዮጵያም ላለፉት ፻፶/150፤ አዎ! መቶ ሃምሳ ዓመታት የሚኮነኑት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ናቸው። እንግዲህ በዛሬዋ ዓለማችን አይሁዶች አስራ አምስት ሚሊየን አይሞሉም፤ ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያንም ኤርትራን ሳይጨምር ስድስት ሚሊየን ብቻ ናቸው። በሁለቱ ሕዝቦች ላይ የሚታየው የአድሎና ጥላቻ ዘመቻ መንስ ዔው አንድ እና አንድ ነው፤ “ቅናት”፤ “መንፈሳዊ ቅናት”።

👉 እስራኤል ዘስጋ = አይሁድ

👉 እስራኤል ዘመንፈስ = ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያ

እስኪ እውነቱን ፍርጥ እናድርገው እና ይህ የካቲት ፪ሺ፲ /2010 .ም የተቀዳው የቪኦኤ ውይይት ላይ ተንታኞቹ የተወያዩበት የፀረትግሬ ዘመቻ ዛሬ እንዴት ሊቀጥል ቻለ። በትክክል የተጠላው የሀዋሀት አገዛዝ ሰዎቹንም፣ ወንበሩንም ጠረጴዛውንም፣ በዕሩንም ከአዲስ አበባ ነቅሎ በማውጣት ወደ ትግራይ አምርቷል፣ ከ”መከላከያ ተብየው እስከ ደህነነትና ሌሎች ተቋማት ድረስ ሁሉንም ቁልፍ የተባሉ ነገሮችንም አስረክቦ ሄዷል። ይህን ሁሉ “ስጦታ” በብር ሳህን ላይ የተረከቡት አብዮት አህመድን እና ለማ መገርሳ ታይቶ በማይታወቅ ደስታና እልልታ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ዘንድ(ትግሬዎችን ጨምሮ)ተቀባይነት ለማግኘት ከቻሉ ከሦስት ዓመታት በኋላ እነዚህ መስራትና አገር ማገልገል የተሳናቸው ሰነፎች ልቡን ሰጥቷቸው የነበረውን አማራውን እና ትግሬውን ማጥቃት፣ ማፈናቀል፣ መግደል እና መጨፍጨፍ ጀመሩ። ይህ አልበቃቸውም ስልጣኑን እና ተቋማቱን ሁሉ አስረክበዋቸው የሄዱትን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ላለፉት ሦስት ዓመታት በሰላም የሚኖርበት “ክልል” ድረስ ሄደው በውጊያ አውሮፕላኖች አጠቁት፤ ይህም አልበቃቸውም፤ በአዲስ አበባ እና ኦሮሚያ በተሰኘው ህገወጥ ክልል የሚገኙትን ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ልክ አርሜኒያውያን በቱርኮች፣ አይሁዶች በአውሮፓውያን ሲደረግባቸው እንደነበረው የጥላቻ ስም በመስጠት እያደኗቸው ይገኛሉ።

Give a dog a bad name and hang him” / ለውሻ መጥፎ ስም ስጠው እና ስቀለው” እንዲሉ። በመላው ዓለም ያሉት ፀረ ሴማዊያን/ፀረ-አይሁዶች ዘረኝነታቸውን ወይንም የዘር ጥላቻቸውን ለመደበቅ “እኔ እኮ የእስራኤልን መንግስት ነው እንጂ የምቃወመው/ኔተንያሁን የምጠላው፤ አይሁዶችን አይደለም፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ አለኝ!” እንደሚሉት የእኛዎቹም በአማራ ላይ ያላቸውን ጥላቻ በ”ነፍጠኛ”፣ በትግሬ ላይ ያላቸውን ጥላቻ ደግሞ “ወያኔ” በማለት ዘረኝነታቸውን ለመሸፈን/ለመሸፋፈን ሲሞክሩ ይሰማሉ።

ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው የክርስቶስ ልጆች መካከል ነው።

በደርግ ጊዜ የስጋዊ ማንነት ያላቸው ጋሎች እና ጋላማራዎች ስልጣኑን በሚቆጣጠሩበት ጊዜ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ከፍተኛ አድሎና በደል ይፈጸም ነበር። በዚህ ጉዳይ ላይ ከአምስት ዓመት በፊት ለአንድ ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። በወቅቱ የነበሩትንና እውነተኛና ግልጽ የሆኑትን ከሁሉም ብሔረሰቦች የመጡ ወገኖቻችንን ለማነጋገር በቅቼ ነበር፤ ሙሉውን ለመስማት ስለሚከብድ ዛሬ በአዲስ አበባ በትግርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ላይ ከሚደርሰው በደል ጋር ተመሳሳይ ነውና አንድ ምሳሌ ላቅርብ፦

እየተደረገ ያለው ልክ በደርግ ጊዜ እንደነበረው ነው፤ ልጅ ሆኜ በብዙ ትግርኛ ተናጋሪ ጎረቤቶቻችን ላይ ከቀበሌ እስከ ስኮላርሺፕ ቢሮዎች ይደርስባቸውን የነበረው ነገር ተመልሶ መምጣቱን ነው በግልጽ የምናየው። ያኔም ጋሎቹ/ጋላማራዎች ነበሩ ቁልፍ የሆኑትን ቦታዎች ተቆጣጥረው ትግርኛ ተናጋሪዎችን በየመስሪያ ቤቱ እድገት እንዳይኖራቸው ሲለዩአቸው፣ ወደ ውጭ እንዳይሄዱና እንዳይማሩ ሲከለክሏቸው የነበሩት። በዚህ ሪሰርቼ ለምሳሌ በደርግ ጊዜ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የነበራቸው ትግርኛ ተናጋሪዎች በተለይ ከኤርትራ የነበሩ ወገኖቻችን ከየዩኒቨርስቲው እንዲባረሩ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እንዲፈርሙ ተደርገው/ተገድደው ነበር። ብዙዎች ትምህርታቸውን እያቋረጡ እንዲባረሩ ተደርገዋል። ዛሬም ይህ ነው የተመለሰው። ደርግ 2.00። መቼ ነው አንድ ጋላ ማንነቱ መታወቂያ ላይ እየታየ አድሎ ሲፈጸምበት፣ ስፈናቀልና ሲገደል የንበረበት ዘመን? በጭራሽ አንድም ጊዜ አልነበረም። በዛሬዋ ኢትዮጵያ አምራኛ እና ትግርኛ ተናጋሪዎች ብቻ ናቸው “ነፍጠኛ”፣ “ወያኔ” እየተባሉ የሚበደሉት። ይህን በተለይ አማራ እና ትግሬዎች “ለምን እኛ ብቻ?” ብለው ሊያስቡበት ይገባል።

ባጠቃላይ ከእነዚህ ዛረኞችና እርጉሞች ጋር የሚያብሩና ለእነርሱ እርዳታ የሚያበረክቱ ትግሬዎችና አማራዎች ኢትዮጵያን በይበልጥ እየጎዷት ነው ያሉት። ያው እኮ ህወሀት ሚጢጤየ ክልል ለትግራይ ኢትዮጵያውያን አስቀርተው በታሪክ ያልነበሩትን በጣም ግዙፎቹን ክፍለ ሃገራት ለኢትዮጵያ ጠላቶች አስረክበዋል። ዛሬ የትግራይ ሰዎች ጡት አጥብተው ባሳደጉት ግራኝ አብዮት ከአዲስ አበባ ብቻ ሳይሆን ከራሳቸውም ክልል እየወጡ ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ እየተደረጉ ነው። ይህን አውሬ ሊደፋ የሚችል ትግሬ ወይም አማራ መጥፋቱ አሳዛኝና አሳፋሪ ነው!

ብዙ ፈረንጆች ከጥቁር ክርስቲያን ይልቅ ነጭ እስላም እንደሚመርጡት ሁሉ፣ ብዙ “ተዋሕዶ ነን” የሚሉ ወገኖችም ከተዋሕዶ ትግሬ ይልቅ ጋላ መናፍቅ ወይም እስላም የሚመርጡበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ኡ! ኡ! ያሰኛል። አብዮት አህመድን እና ለማ መገርሳን ገና ምንም በጎ ነገር ሳያሰሩ “ትግሬ ስላልሆኑ እና ኢትዮጵያ ሱሴ!” በማለታቸው ብቻ እየጨፈሩ የተቀበሏቸው ወገኖች፤ ላለፉት ሦስት ዓመታት ከወያኔ ዘመን እጅግ በከፋና በሃገራችንም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ዘግናኝ ጭፍጨፋ እገታ፣ መፈናቀል፣ መሬትና ንብረት ዘረፋ መከላከያ በተሰኘው የጋላ ሠራዊት ከተካሄደ በኋላ ዛሬም እንደገና ከገዳያቸው ግራኝ አህመድ ጎን በመቆም “ከመከላከያችን ጋን ነን! ትግሬውን በለው፣ ጨፍጭፈው!” ይላሉ። የማከብረው ወንድም አቻምይለህ ታምሩ የምጠይቀው፤ በተለይ ይህ የቄሮ ፋሺስታዊ አገዛዝ አማራዎችን ከመላዋ ኢትዮጵያ ለማጽዳት ባለው ዕቅድ ምንም ዕውቀቱ የሌላቸውን ምስኪን ገበሬዎችን ወደ ጦር ግንባር ወስዶ የሚያስቆላቸውን“መከላከያውን” እንዴት ያየው ይሆን?

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: