Archive for November 11th, 2020
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
VIDEO
አዎ! ልክ የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሰጠው በዓመቱ!
👉 ደርግ 2.0 |ይህ ከሠላሳ ሦስት ዓመታት በፊት ሲ.ኤን.ኤን የሠራው ጥናታዊ ፊልም ነው።
ቪዲዮው ዛሬ በትግራይ እየተደረገ ያለውን ጭፍጨፋ ተመልሰን እንድናየው እያደረገን ነው። ከያኔው ጭፍጨፋ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለውና።
የጣልያኑ ተቋም ISPI (Italian Institute for International Political Studies) ሳይቀር በደርግ ግዜ የተፈጸመውን አስከፊ ጭፍጨፋ አንስቶታል፤ እንዲህም ይላል ፦
👉 ባለፈው ሳምንት አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ ማሪያም በኋላ በሰሜናዊው የሀገሪቱ ዘጠኝ ክልሎች ትግራይ ውስጥ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሪ ሆነ።
Last week, Abiy Ahmed became the first Ethiopian leader since Mengistu Haile Mariam to launch a military offensive in Tigray, the northernmost of the country’s nine regions .
በዘመነ ኮሮና በወገኑ ላይ ጦርነት በፌስቡክ ያወጀ ብቸኛው የዓለማችን “መሪ” አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ በናዚ እና ፋሺስቶች ዘመን ካልሆነ በቀር በየትም ሃገር ተደርጎ አያውቅም። የኮሮና ወረርሽኝ እንዳቀደውና አስቀድሞ “ቃሬዛ አዘጋጁ!” ብሎ እንዳዘዘው ሃያ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ሌጨርስለት አልቻለም። ስለዚህ አሁን እንደ ደርግ በረሃብና በመትርየስ ሃምሳ ሚሊየን ተዋሕዷውያንን ለመጨፈጨፍ ቆርጦ ተነስቷል። እንደው ወገኔ፡ ይህ አውሬ ዓለም አይታው የማታውቀው አረመኔና ጨካኝ እንደሆነ እንዴት ማየት ተሳነህ?!
የትግራይን እና ኤርትራ ኢትዮጵያውያንን ለእርዳታ የሚላከውን ምግብና መጠጥ ሳይቀር ከልክሎ በአሥር ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ (እ.አ.አ 1983 – 1985 + 1987 – 1988 ዓ.ም) በረሃብ ጨረሳቸው፤ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አለቁ፤ የቀሩትን በቦምብ እና መትረየስ ጨፈጨፋቸው። ልክ ዛሬ እንደምናየው በሓውዜን ከተማ አንድ የገበያ ቦታ ላይ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም የውጊያ አውሮፕላኖች ሶስት ሺህ ሴቶችን፣ ወንዶችንና ሕጻናቶቻቸውን ጨፈጨፏቸው። አሁንም ይህን ቪዲዮ ሳቀርብ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አማካኝነት በትግሬ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው። ጋላው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ያልጨረሰውን ስራ ልጁ አብዮት አህመድ አሊ ቀጥሎታል። ጀነሳይዱ በአማራ ኢትዮጵያውያን ላይ ጀመረ፤ በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ቀጠለ። ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን። አዎ! ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች ላይ የከፈተው እስላማዊ ጂሃድ ነው! ከሰላሳ ዓመታት በፊት ደርግ ትግራይን እና ኤርትራን ከአየር በጨፈጨፈበት ወቅት ተመሳሳይ አሳዛኝ ክስተት በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ይታይ ነበር።
👉 What’s Happening in Ethiopia Is a Tragedy
Much of the blame must be laid at the door of the prime minister.
Mr. Abiy has come a long way. War, he memorably said as he accepted the Nobel Peace Prize, was “the epitome of hell.” Now he looks ready to meet it.
በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ነገር አሳዛኝ ነገር ነው፤ ብዙ ጥፋቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በር ላይ መቀመጥ አለበት፡፡
አቶ አብይ ረጅም መንገድ መጥቷል፡፡ የኖቤል የሰላም ሽልማትን እንደተቀበለ “ ጦርነት የገሃነም ተምሳሌት” እንደነበር በማስታወስ ተናግሯል፡፡ አሁን ገሃነምን ሊያገኛት ዝግጁ የሆነ ይመስላል ፡፡
_________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: Abiy Ahmed , Airstrike , ሓውዜን , መንግስቱ ኃይለማርያም , ሽብር , ተዋሕዷውያን , ትግራይ , ዐቢይ አህመድ , ደርግ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , CNN , Famine , Genocide , Refugees | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
VIDEO
ይህ ሁሉ የዳግማዊ ግራኝ ጥቃት እየተካሄደ ያለው በተዋሕዶ አባቶቻችን፣ እናቶቻችን፣ ወንድሞቻችን፣ እህቶቻችን እና ልጆቻችን፣ በእንስ ሳቱና አጽዋቱ፣ በውሃውና አፈሩ፣ በዛፎቹና ሰብሉ ላይ ነው።
ከትግሬ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ጋር ነን! ዛሬም ትግሬ ኢትዮጵያውያን በተሰጣቸው ሚጢጢየ ክልል በሰላም መኖር አልቻሉም! እግዚአብሔር አይለያችሁ!
እንደው ህወሃቶች ለአምሳ ዓመታት የተዋጉት ይህችን ሚጢጢየ ክልል ይዞ ለመኖር ነው? ዛሬ እኮ ነው የማየው፤ ከሁሉም ክልሎች በጣም አነስተኛ ሆና የምትታየው ትግራይ ናት፤ ከዚህች ክልል ነው አሁን እብዶቹ ወልቃይትንና ራያን ካልወሰድን እያሉ የሚጮኹት። የክልሉ ሥርዓት መፍረስ ካለበት እና ሁላችንም ኢትዮጵያውያን ከሆነን ወልቃይት ትግራይ ሆነ አማራ ምን ልዮነት ያመጣል? ወይስ ድንኳኑ ሊፈርስ ነውና ሻንጣየን ላውጣ ነው ነገሩ። አሳዛኝ ነው! ልብ በሉ ተመሳሳይ ነገር በቤኒሻንጉል፣ በአፋር፣ በኦሮሚያና ደቡብ ክልል በኩል አይታይም። አሁን የአማራው ማሕበረሰብ ለሚገኝበት ስነልቦናዊና መንፈሳዊ ቀውስ ለአማራ ኢትዮጵያውያን “ትግሬ” የሚለው መጠሪያ፣ ቁጭትን፣ ቅናትን ብሎም ጥላቻን እንደሚቀሰቅስባቸው እባቡ አብይ በደንብ አውቋል፤ ስለዚህ ሁለቱን ከወንድማማችነትም በላይ አንድ የሆነ ሕዝብ እርስበርስ ማባላት እንደሚችል ተረድቶታል፤ በተመሳሳይ መልክ ከዝሬዎቹ ኤርትራውያንም ጋር ተመሳሳይ ሁኔታ እንዲፈጠር ተደርጓል፤ ይህ ጣልያኖች አፄ ምኒልክን አታልለው የፈጠሩት ተንኮል እንደነበር ማንም የማይክደው ነው።
እስኪ እናስብበት ! አሸባሪው አብዮት አህመድ በመቀሌ እና ሌሎች የትግራይ ከተሞች ላይ የአየር ጥቃት እያካሄድ ነው። ለጊዜው አያደርገውም እንጅ ኦሮሚያ በተባለው ክልል ላይ ግራኝ ጦርነት አውጆ ( ማወጅ ነበረበት !) በጅማ፣ ነቀምቴ፣ አሰላ ወይንም ናዝሬትና ደብረዘይት ላይ የአየር ጥቃት ቢፈጽም ምን ሊያስከትል እንደሚችል ?
ከሰላሳ ዓመታት በፊት ደርግ ትግራይን እና ኤርትራን ከአየር በጨፈጨፈበት ወቅት ተመሳሳይ አሳዛኝ ክስተት ይታይ ነበር። ፋሺስቱ ጋላ መንግስቱ ኃይለማርያም በአስር ዓመት ሁለት ጊዜ በረሃብ፣ በበሽታ፣ በመትረየስ በብዙ ሚሊየን ተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ጨፍጭፎና የተረፉትም ለስደት እንዲበቁ አድርጓቸው ነበር። ያኔም ተዋሕዷውያን መሃል አገር “አድሃሪ”፣ “የደብተራ ልጅ” እየተባሉ ይታሰሩ፣ ይገደሉ እንደነበረው ዛሬም አስቀድመው ትግራይን አጠቁ፣ ትግራይ ኢትዮጵያውያን አሳደዱ፤ ትንሽ ቆየት ብለው በመሀል አገር ባሉትና በተዳከሙት ተዋሕዷውያንን ላይ የዘር ማጽዳቱን ተግባር ገፉበት። ለሮሞ መሬቱን ለመስጠት “መሬት ለአራሹ” የሚል ህግ አውጥተው ተዋሕዷውያንን አደኸዩአቸው።
VIDEO
በትናንትናው ዕለት ትግራይ ውስጥ “አምስት መቶ አማራዎች ተጨፈጨፉ!” የሚለው ዜና እርግጠኛ መሆን እንችላለን፤ ይህ አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሞ ቢሆን እንኳን ሊያደርገው የሚችለው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ ከናዚዎች የጦርነት ፕሮፓጋንዳ መጽሐፍ የተወሰደ ነው፤ በቀድሞዋ ዩጎዝላቪያም የኦርቶዶክስ ሰርቢያኖችን ስም ለማጠለሸት በስረብሪኒሳ እስላሞች ላይ ጭፍጨፋ ተካሄደ” በማለት ዓለም አቀፉን ማሐረሰብ በጩኸት ሲያደነቁሩት ነበር። እባቡ አህመድም በኦሮሚያ የሚካሄድው ጀነሳይድ አስደንግጦታል፤ ኦሮሞዎችን ለብዙ ትውልድ ሊያስኮንኑና ሊያስወነጅሉ የሚችሉ ድርጊቶችን መፈጸማቸው በጣም አሳስቦታል/ ኦሮሞውችን አሳስቧቸዋል፤ ስለዚህ አማራ እና ትግራይ በተባሉት ክልሎች በሚያዘጋጀው ተንኮል ተመሳሳይ ጭፍጨፋዎችን ያካሂድና “ያው አማራዎች ጨፈጨፉ! ትግሬዎችም ጨፈጨፉ! ሁላችንም አንድ ነን! እኩል ነን” በማለት እጁን ከደሙ ለማጠብ የወሰነ ይመስላል። ብዙ ሰው “ለምንድን ነው ላለፉት ሦስት አመታት የሌሎች ብሔርሰቦች ነዋሪዎች በትግራይ ሲገደሉ የማይሰማውና የማይታየው? ሰላም ያለበት ብቸኛ ክልል ትግራይ ብቻ ለምን ሆነ?” የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ላይ ስለነበሩ፤ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን ወደ ሰሜን አዞሩት። በዚህም በአንድ በኩል የሰሜኑን ሕዝብ እንዲጠላና እንደ ደመቶቹ እርስበርስ እንዲበላላ ያደርጋሉ፣ የኦሮሞዎችን ወንጀል ያጣጥላሉ/ይቀንሳሉ ፥ በሌላ በኩል ደግሞ በማይፈልጓቸው ተዋሕዷውያን ላይ ጭፍጨፋውን ያደርጋሉ።
ጣልያኖች ‘ እንኳን ‘ ያለመነጽር ማየት ቻሉ፦
የጣልያኑ ተቋም ISPI (Italian Institute for International Political Studies) እንዲህ ይላል ፦
👉 ባለፈው ሳምንት አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ ማሪያም በኋላ በሰሜናዊው የሀገሪቱ ዘጠኝ ክልሎች ትግራይ ውስጥ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሪ ሆነ።
Last week, Abiy Ahmed became the first Ethiopian leader since Mengistu Haile Mariam to launch a military offensive in Tigray, the northernmost of the country’s nine regions.
https://www.ispionline.it/en/pubblicazione/ethiopia-roots-conflict-tigray-28220
_________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Abiy Ahmed , Airstrike , ሱዳን , ስደት , ሽብር , ተዋሕዷውያን , ትግራይ , አዋጅ , ኦርቶዶክስ , ኦሮሚያ ጀነሳይድ , ኦሮሞ , ዐቢይ አህመድ , ዘር ማጥፋት , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Genocide , Oromia , Refugees , Sudan , Tigre Ahmed | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
VIDEO
በቪዲዮው ላይ የቀረበውን የዲያቆን ቢኒያም ፍሬው ኃይለኛ መልዕክትን ከእኔ መልዕክት ጋር አገናዝበን እንየው!
በእነዚህ ባለፉት ቀናት የታየኝና የተሰማኝ ይህ ነው። እራሱ በከፈተው ጦርነት በጣም ግራ የተጋባው ግራኝ፤ ወድውጭ እንኳን ማምለጥ እንደማይችል ተገንዝቦታል፤ በወለጋ በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ስላነቀው፤ በትግራይ ላይ አቅዶ የነበረውን ጦርነት ከጭፍጨፋው ማግስት ወዲያው እንዲጀምር ተገደደ፤ ለሤራው ያቀዳትን ካርድ መዘዘ፤ ስለዚህ አሁን ልክ እንደ ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ አባቱ ኢትዮጵያን እና ቤተ ክርስቲያኗን “አጥፍቼ ልሙት” የሚለው የጥድፊያና ግራ መጋባት ውሳኔ ላይ የገባ ይመስላል። ባለፈው ጊዜ አቡነ መርቆርዮስንም ከአሜሪካ ሮጦ ያመጣቸውና በቅርቡም ወደ ቤተ ፒኮክ ጠርቶ ያነጋገራቸውና ቀደም ሲል ካባ የለበሰውን ለዚህ ሴራው ነው።
👉 አቡነ ማቲያስ ባፋጠኝ አዲስ አበባን ለቅቀው በድብቅ ወደ አንድ ገዳም ቢገቡ ይመረጣል።
👉 ይህ ታቅዶ የነበረው ልክ እነ ጄነራል ሰዓረን በገደለበት ወቅት ነበር። የሚቀጥሉት ቪዲዮ እና አጭር ጽሑፉ ከዘጠኝ ወራት በፊት የቀረቡ ናቸው፦
👉 “ዲያቆን ቢኒያም | የግራኝ አብይ መንግስት ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ለማጥፋት ተነስቷል “
“አብይ እና ጃዋር አብረው ነው የሚሰሩት”
ሕዝቡ እንዲያልቅ፣ ሕዝቡ እንዲሞት፣ ቤተክርስቲያን እንድትጠፋ የሚያደርገው እራሱ መንግስት ነው፤ ሕዝቡ ገና ጠላቱን ለይቶ አላወቀም፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ጠላታቸውን አላወቁም ነበር። ግን አሁን አብይ እነርሱም እንደሚያርዳቸው ስለገባቸው መንቃት የጀመሩ ይመስላሉ።
አዎ! ልከ እንደ ጄነራል ሰዓረ፡ አቡነ ማትያስንም ችግኝ አስተክሎ ለዋቄዮ-አላህ የደም ግብር ሊያሳርዳቸው አቅዶ ነበር። በግዜው የታየኝ ይህ ነበር።
_________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሙስሊሞች , ቄሮ , ቤተ ክህነት , አቡነ ማትያስ , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ኦሮሞዎች , ክህደት , ዘር ማጥፋት , የኢትዮጵያ ጠላት , ጀዋር , ግራኝ አህመድ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፋሺዝም | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020
VIDEO
የትንቢት መፈጸሚያ የሆነውና ልቡ ደንድኖበት በትዕቢት እና ዕብሪት የተወጠረው የዘመናችን የግብጽ ፈርዖን ግራኝ አብዮት አህመድ አማራ ኢትዮጵያውያንን በማሳደድ እና በማስጨረስ ላይ ይገኛል። ትኩረቱ ሌላ ቦታ ነው፤ ግን በዚህ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በጥቂቱ እስከ አስር ሺህ አማራ ገበሬዎች ተጨፍጭፈው እንዳለቁ ነው የሜነገረው። እጅግ በጣም ያሳዝናል፤ የተመረጡት እንኳን እራሳቸው ስተው ሌላውን በማሳት፤ “በጽዮን ተራሮች በረሃብና በቸነፈር ከመሞት ከገዳያችን ፈርዖን ጋር ብንሰለፍና ለግብጻውያን ተገዝተን እዚያው በበርሃችን ብንኖር ይሻለናል” እያሉ ምስኪኑን ኢትዮጵያዊ ገበሬ እያስጨፈጨፉትና የእሳት ማገዶ እያደረጉት ነው።
እኛ ግን በድጋሚ፤ “ባካችሁ፣ ባካችሁ፤ ከፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ ጎን አትሰለፉ ! በጋላ ግብጻውያን ፈረሰኞችም ስር መውደቁን አትምረጡ፣ አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ጋላ ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።” እንላለን።
[ ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፬ ]
፰ እግዚአብሔርም የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።
፱ ግብፃውያንም የፈርዖን ፈረሶች ሰረገሎቹም ፈረሰኞቹም ሠራዊቱም ሁሉ፥ አሳደዱአቸው፤ በባሕሩ ዳር በበኣልዛፎን ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ ሰፍረው አገኙአቸው።
፲ ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ።
፲፩ ሙሴንም። በግብፅ መቃብር ስላልኖረ በምድረ በዳ እንሞት ዘንድ አወጣኸንን? ከግብፅ ታወጣን ዘንድ ይህ ያደረግህብን ምንድር ነው?
፲፪ በምድረ በዳ ከምንሞት ብንገዛላቸው ይሻላልና። ተወን፥ ለግብፃውያን እንገዛ ብለን በግብፅ ሳለን ያልንህ ቃል ይህ አይደለምን? አሉት።
፲፫ ሙሴም ለሕዝቡ። አትፍሩ፥ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ፥ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ።
___________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: መብረቅ , ሳውዲ አረቢያ , ሳዑዲ ዓረቢያ , በረዶ , አማራ , አብይ አህመድ , ኩዌይት , ዝናብ , ደመና , ጋላ , ግብጽ , ጎርፍ , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፀረ-ክርስቶስ , ፈርዖን , Cloud , Desert , Flood , Hail-Storm , Heavy Rain , Kuwait , Lightning , Saudi | Leave a Comment »