Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October, 2020

ፈረንሳይ | ክርስቲያን ኢትዮጵያን አያስታውሷትም ፥ ሻማዎቹ ግን ካርታዋን ሰርተዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2020

በመሀመዳውያኑ በአሰቃቂ መልክ ለተገደሉት ክርስቲያኖች የመታሰቢያ ዕለት በኒስ ከተማ ካቴድራል

በማክሮን ባላጋራ በግራኝ አብዮት አህመድ የሚጨፈጨፉትን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ አያስታውሳቸውም፤ እግዚአብሔር ብቻ አስታዋሻቸው ነውና!

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

የመሬት መንቀጥቀጡ በዮሐንስ ራዕይ ላይ በተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት | ድንቅ ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2020

በቱርክ እና ግሪክ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀ ልክ በዮሐንስ ራእይ መጽሐፍ ውስጥ በተጠቀሱት የ፯/ 7ቱ አብያተ ክርስቲያናት አካባቢ መሆኑ እጅግ በጣም የሚያስገርምና ብዙ ነገር የሚናገር ነው። በግሪኳ ፍጥሞ (Patmos) ደሴት ነበር ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ የራእይን መጽሐፍ የፃፈው። በቱርክ ደግሞ በመንቀጥቀጡ ክፉኛ የተመታቸው ክፉኛ የተመታችው ስሚረነስ (Smyrna) ፯ቱ አብያተክርስቲያናት ከሚገኙባት ቦታዎች አንዷ ናት። ዛሬ ኢዝሚር ትባላለች። የክርስቶስ ተቃዋሚውና የሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የልደት ቀን በሚከበርበት (መውሊድ) ዕለት መከሰቱ ደግሞ ያለምክኒያት አይደለም። ዋ! ዋ! ዋ!

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፱]

እኔ ወንድማችሁ የሆንሁ ከእናንተም ጋር አብሬ መከራውንና መንግሥቱን የኢየሱስ ክርስቶስንም ትዕግሥት የምካፈል ዮሐንስ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ኢየሱስ ምስክር ፍጥሞ በምትባል ደሴት ነበርሁ።”

👉ከሦስት ሳምንታት በፊት እነዚህን ፯ ዓብያተክርስቲያናት በሚከተለው ጽሑፍ ማንሳቴን አሁን ስገነዘብ “ምን ይሆን?” እያልኩ በመገረም በመንቀጥቀጥ ላይ ነኝ።

አውሎ ንፋሱ “ኢዝሚር” ብለው የሰየሟትን የመጽሐፍ ቅዱሷን ሰምርኔስ ከተማ ነው ያጠቃት።

ስምርኔስን ኢዝሚር፣ ናዝሬትን አዳማየቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀያየሩ እግዚአብሔር ያልሰጣቸውን ቦታዎች ለሚወሩ ለክርስቶስ ተቃዋሚዎች፤ ዋ! ! !

በዮሐንስ ራዕይ ላይ የተጠቀሱት ሰባቱ የእስያ አብያተ ክርስቲያናት ያለምክኒያት አይደለም ዛሬ “ቱርክ” በተባለቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር እንዲገኙ የተደረገው። ድንቅ ነው!

የቦታዎቹን ስም ልክ ናዝሬትን – አዳማ ፣ ደብረዘይትን – ቢሾፍቱ ብለው እንደሰየሙት እንደ እኛዎቹ የቱርክ ወኪሎች ወራሪዎቹ ቱርኮችም እግዚአብሔር የሰየማቸውን ቦታዎች እንደተለመድው እንዲህ በማለት ቀይረዋቸዋል፦

. ኤፌሶን – ሰልጁክ

. ሰምርኔስ – ኢዝሚር

. ጴርጋሞን – ቤርጋማ

. ትያጥሮን – አኪሳር

. ሰርዴስ – ሳርት

. ፊልድልፍያ – አላሸሂር

. ሎዶቅያ – ዴንዝሊ

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

በጣም ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በቱርክ 7.0 ፥ የሱናሚ ማዕበል በስጋት ይጠበቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ያውም በዛሬው ዓርብ ዕለት! ዋው! ፈረንሳይ የባሕር ውስጥ ኑክሌር ቦምብ አፈንድታባቸው ይሆን? ወይስ ከላይ? እናስታውሳለን? የፕሬዚደንት ማክሮንን የላሊበላ ጉዞ? አዎ! ካባውን አልብሰውት ነበር። ካባ = እሳት ማራገቢያ። በላሊበላ የታየችውን የፀሐይ ግርዶሿንም አንርሳ! 

ታዋቂው የግሪክ ኦርቶዶክስ የበርሃ አባት አባ ፓይሲዮስ እንደተነበዩት ከሆነ በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳታ ቱርክ በሩሲያ ሙሉ በሙሉ ትደመሰሳለች ቁስጥንጥንያም ለኦርቶዶክስ ግሪክ ትመለሳለች። ከሰባት ዓመታት በፊት በዚህ ጦማሬ እንድቀረበው…

👉 በአዲስ ዓመታችን ዕለት ይህን ጽሑፍ እና ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፦

ይህ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ዋና ከተማ በአንካራ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የአሸዋ አውሎ ነፋስ ይዞት የመጣው መዓት ነው”

👉 አንካራ ቱርክ፤ መስከረም ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.

“ደም ቀለም የለበሰው የአሸዋ አውሎ ነፋስ። በቱርክ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ የፈሰሰው የንጹሐን ኢትዮጵያውያን ደም ይጣራል።”

ምናለ በሉኝ፤ የአርመኖችና ግሪኮች ክርስቲያን ወገኖቻችን ሃገር የነበረችውና ዛሬ ቱርክ ተብላ የተጠራቸው የግራኝ አህመዶች ሞግዚት ሃገር፡ ወይ በከፍተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ሙሉ በሙሉ ትወድማለች፤ አሊያ ደግሞ ሩሲያ ታጠፋታለች።”

ግን ቱርኮች ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ፍጻሚያቸው ስለተቃረበ ነው “ሁሉም ኬኛ” እያሉ ይህን ያህል የሚጮኹትና የሚቆነጠነጡት። የኦሮሞዎቹ ሞግዚት በሆነችው በቱርክ ላይ ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርድባታል፤ በመሬት መንቀጥቀጥ እና እንዲህ በመሳሰሉ ባልተጠበቁ አውሎ ነፋሳት ትናወጣለች። እስይ! የት አባቷ!”

👉 ባለፈው ሳምንት ላይ ደግሞ ይህን ቪዲዮው፦

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእስልምናን ፋሺስታዊ ባህሪ የጠቆመ ጎበዝ ከንቲባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2020

የ “ኒስ” ከተማ ከንቲባ፦

በእስላም-ፋሺዝም ምክኒያት ፈረንሳይ በጣም ከባድ የሆነ ዋጋ እየከፈለች ነው

ይህን የተናገረው በትናንትናው ዕለት የእስልምና ዲያብሎሳዊ ሽብር የታየባት የደቡብ ፈረንሳይ ትልቅ ከተማ የ ኒስ ከንቲባ ነው። በስደት የመጣ የመሀመድ አርበኛ በከተማዋ ታሪካዊ ካቴድራል ውስጥ ገብቶ ሦስት ክርስቲያኖችን በአሰቃቂ ሁኔታ ለመግደል በቅቶ ነበር።

የእስላም-ፋሺዝም ሽብር ጥቃት ሰለባ የሆነችው የሦስት ልጆች እናት እና ፵፬/44ዓመቷ ጥቁር ብራዚላዊት አንገቷን ከመቀላቷ በፊት የተናገረችው የመጨረሻ ቃል

“ለልጆቼ እንደምወዳቸው ንገራቸው”

አሁን ልብ እንበል፦ ደም ካፈሰሱ በኋላ ደሙ ስለሚያሰክራቸው “ተሰድበናል! ክብራችን ተነክቷል!ተበድለናል!” በማለት መሀመዳውያኑ በየሃገሩ ከተሞች ጎዳናዎችና አደባባዮች ላይ ያዙን ልቀቁን ማለት ይጀምራሉ። በእስልምና አማላክ አላህ ስም ለሚገደሉት ክርስቲያኖች ግን በሰልፍ ወጥተው ለመጮህ ፍላጎቱም የላቸውም። ድርጊቱን ይደግፉታልና!

በሃገራችንም የምናየው ይህኑ ነው፤ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል በብዙ ሺህ ክርስቲያኖች በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገደሉና ዓብያተ ክርስቲያናቱ ሲቃጠሉ፤ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ነዋሪዎቿ ጸጥ ጭጭ ብለዋል። አዎ! ድርጊቱን ይደግፉታልና ነው።

የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ተመሳሳይ የኦሮሞ-እስላም-ፋሺስታዊ ዘመቻዎችን በመፈጸም ላይ ናቸው። እስላም፣ ኦሮሙማ፣ ፋሺዝም፣ ናዚዝም፣ ግብረ-ሰዶሚዝም፣ ፌሚኒዝም፣ ኮሙኒዝም ወዘተ ሁሉም ከጥላቻና ግድያ አባት ከዲያብሎስ የተገኙ ዓለምን ማወኪያ መሳሪያዎች ናቸው።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዝነኛውን ሙስሊም መሪ ጉድ ስሙ | ሙስሊሞች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ፈረንሳውያንን የመግደል መብት አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2020

እግዚኦ! አቤት ጥላቻ!

ይህን የሚናገረው “የተማረ” እና ዶ/ር የተባለው የቀድሞው የማሌዥያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ማሃቲር መሀመድ ነው። “መሀመድና አህመድ” የተሰኘውን ስም የያዘ ሁሉ የተረገመ ነው፤ የ”ዶ/ር” ማዕረግ ተለጥፎበትም እንኳ! ዶር ምሃቲር መሀመድ ለዘመናት ቀንደኛ የእስልምና ጠበቃ ስለሆነና ፀረ-ክርስቲያን እና አይሁድ ስላለው በመላው የሙስሊሙ ዓለም በጣም ተወዳጅነት ያለው ሰው ነው።

ዶ/ር መሀመድ ይህን የተናገረውም አንድ በቅርቡ ወደ ፈረንሳይ አገር በስደት የመጣ የመሀመድ አርበኛ፡ ኒስ በተባለችው የፈረንሳይ ከተማ ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ ሦስት ክርስቲያኖችን በአሰቃቂ ሁኔታ ለመግደል ከበቃ በኋላ ነበር። በአገራችንም እኮ ተመሳሳይ አስከፊ ድርጊት በዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች እየተፈጸመ ነው። እስኪ ይታየን፤ አንድ ጥገኝነት የተሰጠው ሙስሊም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብቶ የሰባ ዓመቷን አረጋዊ ሴት እንደ ዶሮ አረዳቸው። ታዲያ የእስልምና አላህና የጋሎቹ ዋቄዮ ሰይጣን እንደሆነ የሚያረጋግጥ ተግባር አይደለምን?! በደንብ እንጂ!

የምዕራቡ ጥገኛ ማሌዥያ ለእድገት የበቃቸው በምዕራባውያኑ ፈቃድ፣ ከፍተኛ እርዳታና ተሳትፎ ነው። ማሌዢያ ፷/60% የሆኑት የማላይ ብሔር ሙስሊሞች በበላይነትና በአድሎ የሚገዟት በይፋ የአፓርታይድ ሥርዓት የሰፈነባት ደባሪ ሃገር ናት። እንኳን አደረገው እንጂ “አላህ” የሚለውን ቃል ክርስቲያን ማሌዣውያን ለአምላካቸው እንዳይጠቀሙ በፍርድ ቤት የታዘዘባት ሃገር ማሌዢያ ናት።

👉 “MALAYSIA ON THE VERGE OF AN APARTHEID STATE…

👉 Malaysia’s Highest Court Upholds Ban on Christians Using the Word Allah

እግዚኦ! አቤት ጥላቻ!

በሃገራችንም እኮ አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው ሥርዓት ተመሳሳይ የአፓርታይድ ሥርዓት ለማስፈን በመሞከር ላይ ነው። እንደ ማሌዢያ ጠቅላይ ሚንስትር ግራኝም እኮ “የኦሮሞ እና ሙስሊም መብት ከተነካ፣ እኔ ካልገዛሁ መቶ ሺህ ሰው ያልቃል፣ በሚሊየን የሚቆጠሩ ክርስቲያኖች ይጨፈጨፋሉ፣ ጎረቤታማ አረብ አገሮች ወታደሮቻቸውን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ፈቃደኞች ናቸው” ብሎናል በግልጽ፤ እናስታውሳለን?

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሉሲፈርን ኮከብ ሰጥተውን የሚያባሉን አሜሪካኖች በዚሁ ኮከብ እራሳቸው መባላት ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2020

የሚገርም ነው! በፍሎሪዳዋ ‘ቦካ ራቶን’ (በስፓኒኛ ‘የዓይጥ አፍ’) በተሰኘችው ከተማ የጌታችንን የልደት በዓል መቃረብ ተከትሎ ሰይጣን አምላኪዎች እንደ ዋቄዮ-አላህ እሬቻ አምላኪዎች ክርስቲያኖችን ለመፈታተን የባፎሜት ምስል ያረፈበት ባለ አምስት-ማዕዘኑን ኮከብ (ፔንታግራም) በከተማዋ አደባባይ ላይ አቆሙ። ይህን ለመቃወም ብዛት ያላቸው ክርስቲያኖች መጽሐፍ ቅዱስን፣ መስቀሉን እና ጸበል በመያዝ ወደዚህ ሰንደቃችንን ወዳቆሸሸው ኮከብ አመሩ።

በይበልጥ የሚገርመው ደግሞ፤ ክርስቲያን አሜሪካውያን ቅዱስ መጽሐፉን፣ ክቡር መስቀሉን እና ጸበሉን ይዘው “ሰይጣን ሂድ ከከተማችን ጥፋ!” እያሉ ሰይጣን አምላኪዎችን ፊት ለፊት ይጋፈጣሉ፤ እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በተቃራኒው ይህን የሉሲፈር ኮከብ ሰንደቃችን ላይ ለጥፈን ሰይጣናዊውን ኢሬቻን በከተሞቻችን ሲያከብሩ የመጡን ሰይጣን አምላኪዎችን ጸጥ እንላቸዋለን። አሜሪካውያን የእኛን ወርቅ ወስደው ድንጋያቸውን ለእኛ ይሰጡናል!

👉 በፈረንሳይ ሃገር እየተካሄደ ያለውን የዲያብሎስ ጂሃድ በጥሞና እንከታተለው!

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፴፪፡፴፫]

ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሳውዲ አረቢያ “በሀገሯ የተነሳውን ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ኢትዮጵያውያን ሰርጎ ገቦች ናቸው የቀሰቀሱት” ትላለች | ዋው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2020

የሳውዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ባለፈው ሳምንት በደቡብ ምዕራብ አሲር ክልል ውስጥ በሚገኘው የጉላህ ተራራ ላይ ከተነሳው ከፍተኛ የእሳት አደጋ ጋር የተገናኙ ሶስት “ኢትዮጵያውያን ሰርጎ ገቦችን” በቁጥጥር ስር አውያለሁ ይላል፡፡

ባለፈው ሳምንት የመንግሥቱ አጠቃላይ የሲቪል መከላከያ ዳይሬክቶሬት እንደተናገረው እሳቱ በተነሳው በታኑማ ጃባል ጉላህህ ውስጥ ባለ ረቂቅ አካባቢ ነው ፡፡

በአሲር ክልል ታኑማ ግዛት ውስጥ በሚገኘው ጃባል ጉላህህ ውስጥ የእሳት ቃጠሎ መንስኤዎች የደህንነት ክትትል እና የፍተሻ እና የምርመራ ሂደቶች በሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እንደገለፁት በርካታ ቁጥር ያላቸው መረጃዎች ያመለክታሉ ፡፡ የድንበር ደህንነት ስርዓትን የሚጥሱ በመካከላቸው በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ በእሳት አቃጥለዋል”ሲል በሳውዲ ፕሬስ ድርጅት የታተመ መግለጫ ያወሳል፡፡

ከ አራት ሚሊዮን ካሬ ሜትር በላይ በሆነ ቦታ ላይ ተሰራጭተው የነበሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው የዱር እፅዋት እንዲቃጠሉ ምክንያት የሆነው የእሳቱ ስርጭት ከተከሰተ በኋላ ቦታውን ለቀው መሰደዳቸውን መግለጫው አክሏል፡፡

ኢትዮጵያውያን ሰርጎ ገቦች”፤ ዋው! ምነው ባደረገውና ይህን የተረገመ አገር ድምጥማጡን ባጠፉልን! ለነገሩማ ነብያቸው መሀመድ “መካ የሚገኘውን ጥቁሩን ድንጋይ/ካባን ቀጭን እግር ያለው ጥቁር ኢትዮጵያዊ ሲያፈርሰው አየሁ” ብሎ መተንበዩን የሙስሊሞች ሀዲስ ጽፏል። ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የተናገራት ብቸኛዋ ትንቢት ምናልባት ይህች ልትሆን ትችላለች። ምነው ባለ ቀጭን-እግሩ ባደረገኝ!

እንግዲህ ይህ ሳውዲዎች በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ እየፈጸሙት ካሉት ጭካኔ የተሞላበት ተግባር የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማታለልና ለማወናበድ ያወጡት ዜና ሊሆን ይችላል። አሸባሪ ወኪላቸው ግራኝ አብዮት አህመድስ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሳውዲ አረቢያ በባርነት መሸጥ አልበቃ ብሎት በገዛ ሃገራቸው እየጨፈጨፈ ተመሳሳይ የማወናበጃ ሥራ እየሰራ አይደል?!

👉 በፈረንሳይ ሃገር እየተካሄደ ያለውን የዲያብሎስ ጂሃድ በጥሞና እንከታተለው!

_______________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ የእሳት ቃጠሎው ቀጥሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020

ይህ ሰደድ እሳት ደግሞ ሃታይ በተሰኘው የደቡብ ቱርክ ጠቅላይ ግዛት ነው

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አርሜኒያውያን የቱርክን ቆንሱላ ከበቡ | ቱርክ አሸባሪ አገር ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020

በአሜሪካዋ ሎስ ኤንጅልስ ከተማ የሚኖሩ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ላይ ያላቸውን ቁጣ ለመግለጽ በከተማዋ የሚገኘውን ቆንስላ ከብበው ፀረ-ቱርክ እና አዘርበጃን መፈክሮችን ማሰማቱን ዛሬም ቀጥለዋል (በዚህ መልክ ከወር በላ ከተማዋን ተቆጣጥረዋታል)

የኛዎቹስ? ምን እያደረጉ ነው? አዎ! አንድ ድንች ብቻ በልቶ እንዳደረ ጥንቸል ብቅ ይሉና በግድየለሽነትና በፍርሃት እልም ጥልቅ ይላሉ። ለመሆኑ “አብን” የተባለውና ከ666ቹ አንዱ የሆነው ፓርቲ የጠራው ሰልፍ ይካሄዳል ብሎ በማመን እራሱን ያታለለ ወገን ይኖራልን? 

ከጅምሩ ዘንድሮ ቤተክህነት ሰልፍ ትጠራብን ይሆናል በሚል ስጋት ገዳይ አብይ ነው ለአብን ሰልፍ እንዲጠሩ ያዘዛቸው! ዛሬ ወደ ቤተ ክርስቲያን “ተመለሱ” የተባሉትንም የኢሬቻ በላይ ቃልጫዎች ግራኝ የላካቸው ልክ ሲኖዶሱ ሲሰበሰብና ከባድ ውሳኔ ለማስተላለፍ ዝግጁ በሆነበት ወቅት መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም።

አብን የእነ እስክንድርን እና ልደቱን አጀንዳ ለመጥለፍ የተጠራ ሌላው የአብዮት አህመድ ብልግና “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ፓርቲ ነው። ግራኝ ሰልፍ ይጠራና ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በአሜሪካውያን ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል። እግረ መንገዱንም ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያውያንን የ666ቹ ዲሞክራቶች ፓርቲ ባሪያ ለማድረግ ነው፤ ለዚህ ነው ይህ ሁሉ ድራማ። እየተታለሉ በፈቃዳቸው ወደ ባርነት!

“አማራ” የሚል የቅጽል ስም ስለለጠፉ ለአማራዎች መቆም አለባችሁ ብላችሁ መጠበቁ ሞኝነት ነው፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሠረተ የፖለቲካ ፓርቲ፤ “አብን” ጨምሮ፤ ሁሉም ኢትዮጵያን ለማመስ የተቀጠሩ የሊሲፈራውያኑ መሳሪያዎች ናቸው

የህዝብ አመጽ ያመጣው ለውጥ ህዋሀትን አባረራትእያላችሁ እራሳችሁን አታታሉ፤ ሁሉም በቅደም ተከተል ይፈጸም ዘንድ ሉሲፈራውያኑ ባወጡት ዕቅድ መሠረት ነው እየተፈጸመ ያለው፤ ትግሬ 27 ዓመታት፣ ኦሮሞ ይህን ያህል ጊዜ፤ አማራውን በቂ የአማራ ብሔረሰባዊነት ከተሰማው በኋላ ለዚህ ያህል ዓመት…ጉራጌው ወላይታው ወዘተ

የዘውገኛ ፖለቲካ ባስከተለው ሰቆቃ ማግስት አንድ አብንየተባለ ሌላ ዘውገኛ ፓርቲ ተወለደ፤ ለምን? ከአንድ ከ15 ዓመታት በኋላ ስልጣኑን ከኦሮሞዎች ትረከባላችሁብለው ሉሲፈራውያኑ ቃል ገብተውላቸዋልና ነው። ለዚህ እኮ ነው አብንኦነግጋር አብሮ የሚቀመጠው፤ ልክ እንደ ህዋሀት30 ዓመታት በፊት

በእያንዳንዱ “አማራ-ነክ” ቡድኖችና ፓርቲዎች ውስጥ ወይ ጋሎች ወይ መሀመዳውያን ሰርገው ይገቡ ዘንድ ይታዘዛሉ፦

እስኪ ሦስት ምሳሌዎችን እንመልከት፦

👉 አብን የተባለው ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊው መሀመዳዊ ጣሂር መሃመድ በአዘጋጅነት ሰርጎ በመግባት ያው የተቃውሞ ሰልፉን አስቀረው።

👉 ለመስከረም ፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በቤተ ክህነት ታቅዶ የነበረውን ታላቅ ሰልፍ “ጴጥሮሳውያን” በሚል ማህበር ውስጥ የተሰገሰጉት ከሃዲ ጋሎች ሰልፉን አስቀሩት

👉 የታገቱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሰወር በሚመለከት ታቅዶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ መዓዛ መሃመድ የተባለች ሙስሊም በአዘጋጅነት ሰርጋ በመግባት አስቀረችው። (እንጠንቀቅ! “አባይ ሜዲያ” የተሰኘው ሜዲያ አሸባሪው አብዮት አህመድ “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ነው። ሜዲያው በመሀመዳውያኑ ቁጥጥር ሥር የዋለ ይመስለኛል።

ከዚህ ቀደም የሃጫሉን ግድያ (ግራኝ ነው የገደለው) ተከትሎ እንደጠቆምኩት፦

👉 “ኢንተርኔት ተዘግቷል እነዚህ ፯ ሜዲያዎች ግን ቅስቀሳውን ቀጥለውበታል | የግራኝ ቅጥረኞች?”

አዲስ አበባ ሆነው ልዩ የኢንተርኔት ተደራሽነት አግኝተዋል

እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ኢንተርኔት ባለማግኘታቸው ከሳምንት በላይ በጭራሽ ቪዲዮ አልለጠፉም (ፋና + ዋልታን ጨምሮ) እኔ የደረስኩባቸው፦

👉 አክሱም ቲቪ

👉 አስራት ሜዲያ

👉 አርትስ ቲቪ

👉 እዮሃ ቲቪ

👉 ኑሮ በዘዴ

👉 የኔታ ቲዮብ

👉 የኛ ቲዩብ

👉 አዲስ ሞኒቶር

👉 ፋና ቲቪ

👉 ዋልታ ቲቪ

እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ግን ኢንተርኔት አግኝተው የተለመደውን ቅስቀሳ(በቀጥታም በተዘዋዋሪም)በየቀኑ ለማድረግ ሲችሉ ይታያሉ። (የዐቢይ አህመድ ኢንሳ ድህረ ገጾች?) እኔ የደረስኩባቸው፦

👉 አባይ ሜዲያ

👉 ኢቲቪ

👉 አቤል ብርሃኑ

👉 መረጃ ቲቪ

👉 ቶፕ ሜዲያ ኦፊሺያል

👉 ኢሳት

👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በእነ አቶ ልደቱ ላይ እየተሠራ ያለው ድራማ፡ ግራኝ ፍርድ ቤቶችን እንደ ናይጄሪያ ለሰዶማውያን አጀንዳ እያዘጋጃቸው ስለሆነ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020

ሉሲፈራውያኑ በአፍሪቃውያን ላይ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያካሄዱ ያሉት።

ባለፉት ቀና ቢሾፍቱ የተባለው ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ በአስቸኳይ አቶ ልደቱን እንዲፈታ፤ ካለበለዚያ ግን ችሎቱ እርምጃ እንደሚወስድ የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማዘዙን ከዚህ ዜና ጋር አዛምደን እንየው፦

👉 ለግብረሰዶማውያን ድጋፍ የሰጠው የናይጄሪያ ፍርድ ቤት

👉 አህዛብ እና መናፍቃን የግብረሰዶማዊነት አጀንዳ አራማጆች እንደሆኑ

👉 ግራኝ አብዮት አህመድ በግብረሰዶማውያኑ ተመርጦ ስልጣኑን እንደያዘ

👉 ግራኝ አብዮት አህመድ “ፍርድ ቤቶችን” የሰዶማውያን አጀንዳ ማስፈጸሚያዎች እንዲሆኑ እያዘጋጃቸውና ሕዝቡንም እያለማመደው መሆኑን

👉 የግራኝ አብዮት አህመድ ደጋፊዎች አህዛብ + መናፍቃን እንደሆኑ

አንድ የናይጄሪያ ፍ / ቤት ማክሰኞ ተመሳሳይ ፆታ ካላቸው ወንዶች ጋር በአደባባይ “በአጸያፊ ፍቅር” የተከሰሱ ፵፯/47 ወንዶች ላይ አንስቶ የነበረውን ክስ ጣለ። በዚህም ውሳኔ የግብረ-ሰዶማዊነት ግንኙነቶችን የሚከለክሉት የሀገሪቱ ህጎች ፈተና ላይ ወድቀዋል።

በንግድ ዋና ከተማ ሌጎስ ውስጥ የተሰማው የፍርድ ሂደት እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም ተመሳሳይ ጾታ “የፍቅር ግንኙነቶች” ን ለሚያግደው ሕግ እንደ ሙከራ ጉዳይ እንደሆነ በስፋት ታይቷል።

የ ፲፬/14 ዓመት እስራት የሚያስቀጣ እና የተመሳሳይ ፆታ “አጸያፊ ግንኙነቶች” የሚፈጸሙ የግብረ ሰዶማውያን ጋብቻን የሚከለክለው የናይጄሪያ ሕግ እ.ኤ.አ. በ 2014 ዓ.ም በቀድሞው የናይጄሪያ ክርስቲያን ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን ስልጣን ላይ ሲውል ዓለም አቀፍ ተቃውሞ አስነስቶ ነበር።

ዛሬ በናይጄሪያ ስልጣኑን የያዙት መሀመዳውያኑ የዓለም ዓቀፉ ግብረሰዶማውያን አጀንዳ አስፈጻሚዎች ናቸው።

ወገኖቼ፤ ይህ ጉዳይ ቀላል ጉዳይ አይደለም፤ በጣም ብዙ መዘዝ ያለው ጉዳይ ነው። በአፍሪቃና አፍሪቃውያን ላይ የተጠነሰሰ አንድ ትልቅ ሴራ አለ። በሃገራችንም እነ ግራኝ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ ያስቀመጧቸው ይህን ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ያስፈጽሙላቸው ዘንድ ነው። በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ! ግራኝ አብዮት አህመድ አንድም ቀን ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት እና ግብረ-ሰዶማውያን ተንፍሾ አያውቅም። አምና ላይ ግብረሰዶማዊው የአሜሪካ የጉዞ ወኪል “ቶቶ ቶርስ” ወደ ላሊበላ ለመጓዝ እንዲያስብን ዓለምን እንዲያነጋግር የተደረገው በግራኝ አብዮት አህመድ ተባባሪነት ነው፤ ስለጉዳዩ ትንፍሽ ያላለውም ለዚህ ነው፤ ኢትዮጵያውያኑን ቀስበቀስ ግብረ-ሰዶማዊነትን ሊያለማምዳቸው ፈቅዷልና።

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ (ሐምሌ ፪ሺ፲፩ ዓ.) ላይ “የተጠለፈ ትግል/ The Hijacked Revolution)የተባለና ብዙ ድብቅ መረጃዎችን የያዘ መጽሐፍ ለገበያ ውሎ ነበር። መጽሐፉን የግራኝ ዐቢይ አህመድ አገዛዝ ከገበያ እንዲነሳና የታተሙት ቅጅዎች ሁሉ ተለቃቅመው እንዲቃጠሉ አድርጓል። በዚህ መጽሐፍ ገጽ ፳/20 ላይ የሚከተለውን መረጃ እናገኛለን፦

ጠቅላይ ሚኔስቴሩ ለጉብኝት ወደ ፈረንሳይ አገር ባመሩበት ጊዜ አንድ የግብረሰዶማውያን ማህበር አባላቶቹ ኢትዮጵያን መጎብኘት እንደሚፈልጉ ገልፆውላቸው እርሳቸውም ፈቅዶላቸው ነበር። ይህን ሚስጥር የሚያውቀው የጠቅላይ ሚኔስቴሩ የቅርብ ወዳጅና አማካሪ የሆነው ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ብቻ ነበር። እርሱም ይህንን ሚስጥር አሳልፎ ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማህበራት በመስጠቱ ማህበራቱ የግብረሰዶማዊያንን ጉዞ በመቃወም ሊያስቀሯቸው ችለዋል።”

ይህ ክስተት ብዙዎቹን ዛሬም ሊገርማቸው ይችላል። ነገር ግን ሰውዬው በግብረሰዶማውያን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የሥልጣኑ ዙፋን ላይ የተቀመጠ መሰሪ ሃገር አጥፊ ነው። አወቁትም አላወቁትም፣ ፈለጉትም አልፈለጉትም ደጋፊዎቹና ወኪሎቹ ነፍሳቸውን ቁራጭ በቁራጭ እየቆረሱ የሚሸጡ አህዛብግብረሰዶማውያን ናቸው። ገዳይ ዐቢይ አህመድ ዳንኤል ክብረትን ልክ እንደ ሌሎች ብዙዎች“እኔ የምልህን ካላደረግክ እገድልሃለው!” በማለት የእርሱ አጎብዳጅ ሊያደርገውና ጠፍሮ ሊያሰረውም እንደሚችል የሰውዬው ባሕርይ በደንብ ይናገራል። ለዚህም ይመስላል ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ እና አጋሮቻቸው ግራኝ ዐቢይ አህመድን በማጋለጥ ላይ ያሉትን ድሕረገጾችና ዩቲውብ ቻነሎች በማዘጋቱና በማፈኑ ሥራ ላይ የተሰማሩት። የቀድሞውን የእኔን ዩቲውብ ቻነል ጨምሮ ማለት ነው። ይህ ትልቅ ቅሌት ስለሆነ መታወቅ አለበት! ገና ብዙ የሚያሳፍርና የሚያስደነግጥ ነገር ይወጣል!

ግራኝ አብዮት አህመድ ልክ እንደ ኢምኑኤል ማክሮን ተመሳሳይ ጽንፈኛ ተግባር በሃገራችን በመፈጸም ላይ ነው፤ በደንብ እስኪደላደል ድረስ ለሙቀት መለኪያና ሕዝቡንም ማለማመጃ ይሆነው ዘንድ ሰሞኑን በአቶ ልደቱ አያሌው ጉዳይ ላይ ሆን ብሎ “ፍርድ ቤቱ ነፃ አውጥቶታል፤ ፖሊስ ግን ለመልቀቅ ፈቃደኛ አይደለም! ቅብርጥሴ” የሚለውን ድራማ በመስራት ላይ ያለው። ፍርድ ቤት ተብዪዎቹን እንደ ናይጄሪያ ለግብረሰዶም አጀንዳ እያዘጋጃቸው ነው።

👉 የሚከተለውን ጽሑፍ አምና ላይ አቅርቤው ነበር

አይለቁንም! | አገራችንን ግብረ-ሰዶማውያን እንደሚመሯት ይህ ሌላ ማስረጃ ነው

ግብረ-ሰዶማዊቷም “አዲስ አበባ ኬኛ” አለች። እንዴት ደፈረች? ለምን አሁን? ማን ይህን ያህል አደፋፈራት ብለን ብንጠይቅ፤ መልሱ፦ ኦሮሞ ቄሮዎችን፣ ጴንጤዎችንና ሙስሊሞችን ሁሉንም ያስደፋፈራቸው ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ያለው የግራኝ ዐቢይ አህመድ መንግስት። የሚለው መልስ ነው። መንግስቱ(ካቢኔው) በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሀመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረ-ሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል።

ምን ያድርጉ፤ ጊዜው የነርሱ ነው፤ በኃያሉ መስቀል ስም በተሰየመው አደባባያችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ብሶቱን በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳይገልጽበት ተደርጓል። በተቃራኔው ይህ አደባባይ የዋቄዮ-አላህ ልጆች እና ሰዶማውያን መፈንጫና መፈንደቂያ አደባባይ ሆኗል። ያለ ምክኒያት ይመስለናልን በደመራ ዋዜማ የኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶች ኢሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮ በመስቀል አደባባይ ዛፎቻቸውን ተክለው እንዲያክብሩ የተደረገው? “ታላቁ ሩጫ” በተካሄድበት ወቅትም ኢትዮጵያዊው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ እንደማምራት፣ የወደቁት ኢትዮጵያውያን እና ግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራቸውን በየአዳባባዩና ጎዳኑ ሲያሳዩ አይተናል። አዲስ አበባ ሰዶም እና ገሞራን ነበር የምትመስለው። እውነት ይህ ዳንኪራ የሚደረግበት ዘመን ነውን? ጂኒ ጃዋርን እግሩን የሚሰብር እንኳን ጀግና ጠፍቷል። በዚህ በዚህ ድክመታችን ዲያብሎስ ጠላት እየሰለጠነብን ነው። ግብረ-ሰዶማዊቷ ፖሊስም ይህን ያህል የደፈረችው፡ በዚሁ ነው፣ በእነ ዐቢይ ፈቃድና ስምምነትም ነው፤ ወደ ስቲዲየምም ሲልካት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታዮችና አፍቃሪዎች የሚገኝበትን የእግር ኳስ ስፖርት መረጠ። ይህን ሁሉ ዐቢይ እንዳቀነባበረው እግጠኛ ነኝ። ዐቢይ ከላሊበላ ጋር በተቆራኘ ቶቶ በተባለው የግብረ-ሰዶማውያን የጉዞ ወኪል ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አለማለቱ ብዙ የሚነግረን ነገር ነበር። እስኪ አሁን ጠይቁት?

የፕሬዚደንት ማክሮን ወዳጅ ዐቢይ አህመድ ግብረ-ሰዶማዊ ነውን?

በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ብቅ ብቅ በማለት ከሁሉም ሰው በላይ የሚጮኹት ኢ-አማንያን መሀመዳውያኑ እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ናቸው። የኛዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮችም ከእነርሱ ጋር ነው የሚደመሩት።

እነ ዐቢይ አህመድ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ እያዋረዱ ለማዳከም ባላቸው ተልዕኮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮ ቴሌኮምን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን፣ የጦር እና ፖሊስ ሠራዊቶችን (ተመለከቱ እንዴት በቄሮና በግብረ-ሰዶማዊቷ እያዋረዱት እንዳሉ)፣ ወዘተ ናቸው።

የአንድን አገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎች ሂደት፦

+ ፩ኛ. የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (ከ15-20 አመት)

+ ፪ኛ. ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5 ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል

+ ፫ኛ. ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት): በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ

+ ፬ኛ. መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ)

ለማንኛውም ሁሉም ይታዩን! ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፥፪፯]

“ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

____________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: