Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2020
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 25th, 2020

የክርስቲያን አርሜኒያ ሐኪም በሙስሊም አዘርባጃን የተፈጸሙትን አሰቃቂ የጦር ወንጀሎች ይፋ አደረገች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2020

👉 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል፦

በክርስቲያን አርመኖችና በሙስሊም አዘርባጃን/ቱርክ አውሬዎች መካከል በናጎርኖ-ካራባህ ግዛት የተካሄደውን ጦርነት በሕይወት የተረፈው አንዲት የአርሜኒያ ዶክተር በክርስቲያኑ ህዝብ ላይ የመሀመዳውያኑን ጥቃቶች አስከፊ ሁኔታ ሲገልጽ እንዲህ ብላለች፤

ሰዎች የአካል ክፍሎቻቸው ተቆርሰው እየወደቁ ወደ ሆስፒታል ይሮጡ ነበር። እኛ ምንም ማድረግ የምንችለው ነገር አልነበረም። የሙስሊም ወታደሮች ክርስቲያኖችን እየወሰዱ እነሱን እየከፋፈሉ በፊልም ይቀርጿቸው ነበር።”

“Armenian Doctor Who Survived The War Between Christian Armenians And Muslim Azerbaijanis Describes The Horrors Of Islamic Attacks On The Christian Population: “People Were Running Into The Hospital Missing Body Parts. There Was Nothing We Could Do. Muslim Soldiers Were Taking Christians And Dismembering Them And Filming It.”

የፋሺስቱ ግራኝ አብዮት አህመድ ጋላ ሠራዊትም ዜጎችን ከመጨፍጨፍ እስክ ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል ድረስ በክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ተመሳሳይ አሰቃቂ ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም ላይ ነው። “የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች” ነን የሚሉት እነ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ስለዚህ ጉዳይ ጭጭ ነው የሚሉት፤ ክርስቲያኖችን የሚወነጅል ነገር ሐሰትም ቢሆን ካገኙ ግን በየሜዲያው ሁሉ በተደጋጋሚ እንዲራገብ ያደርጉታል።

ማይክድራን አስመልክቶ ቅጥረኞቹና ከሃዲዎቹ እነ ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ትናንት ያወጡት እርካሽ መግለጫ ለዚህ አንዱ ምስክር ይሆናል። ለሦስት ዓመታት ያህል በኦሮሚያ ሲዖል ስለተፈጸሙት አሰቃቂ ጭፍጨፋዎች አንዲትም ቀን ትንፍሽ ብለው የማያውቁት፤ ወደ ሻሸመኔ እንኳን ወረድ ብለው መመርመር ያልደፈሩት እነዚህ ግብዞች፤ ሴት “መርማሪ” ቅጥረኞቻቸውን ወደ ማይካድራ እና ሁመራ ጦር ግንባር ባጭር ጊዜ ውስጥ ለመላክ ደፍረዋል። ዋው! እንግዲህ ፋሺስቱ አገዛዝ በመቀሌ ነዋሪዎች ላይ የጭፍጨፋ ዛቻውን በስራ ላይ ለማዋልና መንጋውም ጭካኔውን እንዲቀበል ለማድረግ እነ ዶ/ር ዳንኤል ያን የቅጥፈት መግለጫውን ሰዓቱ ከማለቁ በፊት ባፋጣኝ እንዲያወጡ አዟቸዋል ማለት ነው። ቆሻሾች!

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

፯ መቶ እርጉዝ እህቶች በስደት መንገድ ላይ ሆነው እንዲወልዱ ተገድደዋል | በዘመነ ኮሮና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2020

አንቺ ብትሆኚስ?

በመላው ዓለም ሰው ሁሉ ከቤቱ እንዳይወጣ በሚታዘዝበት በዘመነ ኮሮና፤ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ወንዱን በመትረየስ ሴቱን በስደት ከትግራይ ምድር ለማጥፋትና አክሱም ጽዮንን ለመውረስ ፋሺስታዊ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። የዘር ማጥፋት ዘመቻ ይህን ይመስላል።

እናንተ የዲያብሎስ የግብር ልጆች፤ እንግዲህ እነዚህ ምስኪን ወገኖቻችን አልመጡባችሁ! “ይህ የኔ ነው፣ ያ የኔ ነው! አምጡ! ከዚህ ውጡ! ሁሉም ኬኛ!” እያሉ አላፈናቀሏችሁ! አልገደሏችሁ! ታዲያ አሁን |የህዝብ ቁጥር ቀንሱ!” የሚለውን የሉሲፈራውያኑን ትዕዛዝ ተቀብላችሁ በወንድማማቾች መካከል ጠብ ለመዝራትና አገር ለማፍረስ በማሰብ፣ እግዚአብሔር በሰጣቸው ትንሽ ግዛት በሰላም የሚኖሩትን ድሆች ይህን ያህል ማወክ፣ ማሸበር፣ መዋጋትና ማጥፋት ከፍተኛ ወንጀልና ገዳይ ኃጢአት መሆኑን አታውቁምን? ! ወዮላችሁ! ይህ ለታሪክ ይቀመጣል።

_______________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሶማሊያ አውሎ ነፋስ እና ትልቅ ማዕበል በፈጠሩት ኃይለኛ ጎርፍ ተጥለቀለቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2020

አርማጌዶን – የአክሱም ጽዮን ጠላቶች

☆ ግመል ሶማሊያ

☆ ፍየል ኦሮሚያ

እሁድ ዕለት ደረቃማዋን ሶማሊያን የመታት አውሎ ነፋስ “ጋቲ” በሰዓት ፻፭/105 ማይሎች ፍጥነት የሚነፍስ ነፋስ ነበር። ነፋሱ ከምድብ ፪/2 አውሎ ነፋሳት/ሀሪኬን ይመደባል። ይህም በታሪክ ውስጥ አገሪቱን ከመታው እጅግ ጠንካራው ነፋስ ሆኗል ፡፡ አውሎ ነፋሱ በአንድ ጊዜ ከምድብ ፫/3 ማእበል ጋር የሚመጣጠን ጥንካሬን በአንድ ጊዜ ከ ፻፲፭/115 ማይል / በከፍተኛው ዘላቂ ነፋሳት በማግኘቱ እጅግ ፈጣን በሆነ እንቅስቃሴ ወደ መሬት ወረዶ ቪዲዮው በሶማሊያ የባሕር ጠረፋማ አካባቢዎች በትልቅ ማዕበል የተከሰተውን ጎርፍ ነው የሚያሳየን፡፡

“ጋቲ” = ቲግራይ

በእነዚህ ቀናት ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ልቡ የማይመታ ሁሉ ልቡ ይታወክበታል፣ ነፍሱም ትጨነቃለች።

የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ወኪሎች የሆኑት ሶማሌዎች + ኦሮሞዎች + የኢሳያስ ኤርትራውያን በአክሱም ጽዮን ላይ ዘምተዋል፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ንጹሐን የጽዮን ልጆችን ጨፍጭፈዋል። እነዚህ ቅጥረኞች መነካትና መደፈር የሌለባትን አክሱም ጽዮንን ስለደፈሩ በሚቀጥሉት ቀናትና ወራት ለበለጠ ጭንቀትና መከራ እንደሚጋለጡ ከወዲሁ ማወቅ ይቻላል። እያየን ያለነውም ይህን ነው!

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩]

፳፭ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤

፳፮ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።

፳፯ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።

፳፰ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: