Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • November 2020
  M T W T F S S
   1
  2345678
  9101112131415
  16171819202122
  23242526272829
  30  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for November 21st, 2020

ጠንካራው የኢትዮጵያ ምሰሶ መገንደስ አለበት | የኖቤል ሽልማቱ ለዚህ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 21, 2020

ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን አንሣ!

ከእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ሜል” የተገኘው ይህ ምስል የሚያሳያው በዚህ እድሜአቸው ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ የተደረጉትን በጥልቁ ያዘኑትን አባትን ነው። አቤት ይህ ሃዘን! ይህ ቁጣ! ይህ ቀላል እንዳይመስለን! የኔም ቁጣ ታክሎበታል!

ጌዲኦ ወገኖቻችን ከኦሮሚያ ሲዖል ሲፈናቀሉ ከሃገራቸው ምድር አይወጡም፣ ኮንሶ ወገኖቻችን ከደቡብ ሲፈናቀሉ ከሃገራቸው ምድር አይወጡም፣ ኦሮሞ የኢትዮጵያ ጠላቶች ከሶማሊያ ክልል ሲፈናቀሉ በአዲስ አበባ ዙሪያ ይሰፍሩ ዘንድ ነው፣ ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ለማፈናቀልና ለመግደል የተላከው የግራኝ ሠራዊት ቅጥረኛ ወታደሮች በቅድስቲቷ የሰሜን ኢትዮጵያ ምድር ቢገደሉ በኢትዮጵያ ቅዱስ አፈር ውስጥ ይቀበራሉ። እኝህ ወደ ሱዳን በርሃ እንዲሰደዱ የተደረጉት አባትስ? ባለፈው ዓመት ኖቤል በተሸለመው የሳጥናኤል ወኪል አብዮት አህመድ አማካኝነት፤ “ኮሮና ገዳይ ናት፣ ግኑኝነታችሁን በ፩.፭ ሜትር ርቀት ጠብቁ፣ እጃችሁን ቶሎ ቶሎ ታጠቡ፣ ንጽህናችሁን ጠብቁ፣ ጥሩ እንቅል ተኙ፣ ጤናማ ምግብ ተመገቡ፣ ጭንብል አጥልቁ አልያ የአስር ዓመት እስራት” የተባሉት እትብታቸው በኢትዮጵያ ምድር የተቀበረው እናቶችና ሕጻናቱስ? ለመሆኑ በሱዳን በርሃ ለማን ነው የተሰጡት? ለዚህ ዓመቱ ኖቤል ተሸላሚው ለሉሲፈራዊው የተባበሩት መንግስታት ምግብ ፕሮግራም? ለዓለም አቀፉ የኩላሊት፣ ልብ እና መቅኒ ንግድ ላይ ለተሰማሩት የቱርክ ማፊያ ተቋማት? በሊቢያ የባሕር ጠረፋት ላይ አፋቸውን ከፍተው በመጠባበቅ ላይ ላሉት ሙስሊም አራጆች እና አሳነባሪዎች?

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ፤ አዎ! ይህ ሁሉ መናወጥ የሚነግረን ሉሲፈራውያኑ አስቀድመው ዝግጅት ያደረጉበት፣ ሁሉም አካላት፣ ከህወሃት እስከ ብልጽግና፤ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች የተሳተፉበት ጥንታዊውን የተዋሕዶ ክርስትና ማህበረሰብ ለማጥቃትና ኢትዮጵያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ከጠላት ጠብቀው ላቆዩአትና ለኢትዮጵያውያን መንፈሳዊ ማንነትን እና ምንነት እንደ ሞተር የሚያገለግሉትን ትሁት፣ ሰላማዊና ድምጽ-አልባ ወገኖቻችንን ከሃገረ ኢትዮጵያ ለማጥፋት የተጠነሰሰ ዲያብሎሳዊ ሤራ ነው።

ልብ እንበል፤ ባለፉት ሦስት ዓመታት በኦሮሚያ ሲዖል እና በቤኒሻንጉል ከተፈጸሙት እጅግ በጣም አስከፊና ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች ይልቅ “ማይካድራ” ተፈጸመ የተባለው ጭፍጨፋ የዓለም አቀፉን ሜዲያዎች እና እንደ አምነስቲ የመሳሰሉትን ሉሲፈራውያን ተቋማት ትኩረት ሊስብ ችሏል። ቪዲዮው ላይ ከማይካድራ ነዋሪው እናት እንደምንሰማውም ጭፍጨፋውን ያካሄደው የፋሺስቱ አብዮት አህመድ ጋላ ሰራዊት ነው። በዚህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ!

👉 UN chief calls for Ethiopia ‘Humanitarian Corridors’

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሃላፊ ለኢትዮጵያ ‘የሰብአዊ መተላለፊያ መንገዶች’ ጥሪ አቀረቡ፡፡

👉 ‘የሰብአዊ መተላለፊያ መንገዶች’/ “የሕይወት ጎዳና” በሌኒንግራድ

_______________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 21, 2020

እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ የንግስ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉን የበረከት በዓል ያድርግልን።

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: