Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • November 2020
  M T W T F S S
   1
  2345678
  9101112131415
  16171819202122
  23242526272829
  30  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for November 7th, 2020

President Trump, Do You Remember that Beautiful Ethiopian Christian Girl Saying Passionate Prayer for You?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2020

Sad, but you didn’t return the favor when you sided with Muslim Egypt against Christian Ethiopia.

ማህሌት ትባላለች፤ ልክ አምና በዚህ ወቅት በነጩ ቤት ተገኝታ ለ ፕሬዝደንት ትራምፕ ጸሎት ስታደርስ ብዙ አሜሪካውያንን አስደስታቸው ነበር። ግን ፕሬዝደንት ትራምፕ ከሙስሊም ግብጽ ጋር ሲቆሙ ለኢትዮጵያ አጻፋውን አለመለሱላትም።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sad, But President Trump Lost Because He Sided with Muslim Egypt against Christian Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2020

And he lost, because The current genocidal Protestant-Muslim and noble-Peace-Prize winning PM of Ethiopia is waging a genocide against Orthodox Christians of Ethiopia on a weekly basis. He is allowing genocidal massacre in the South, and bombing cities in the North, on behalf of Egypt – as he was literally told by Mr. Trump.

And America is also siding with Muslim Azerbaijan vs Christian Armenia.

ያሳዝናል ግን ፕሬዝዳንት ትራምፕ የተሸነፉበት ምክንያቱም ክክርስቲያን ኢትዮጵያ ይልቅ ከሙስሊም ግብፅ ጋር ስለወገኑ ነው።

ኢትዮጵያን አትንኳት፤ ምክኒያቱም፦

👉 እስራኤል ዘስጋ = አይሁድ

👉 እስራኤል ዘመንፈስ = ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያ

👉 እናት ጽዮን = አይሁድ

👉 ልጅ ጽዮን = ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያ

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፩፥፩]

ስለ እርዳታ ወደ ግብጽ ለሚወርዱ በፈረሶችም ለሚደገፉ፥ ስለ ብዛታቸውም በሰረገሎች፥ እጅግ ብርቱዎችም ስለ ሆኑ በፈረሰኞች ለሚታመኑ፥ ወደ እስራኤልም ቅዱስ ለማይመለከቱ እግዚአብሔርንም ለማይፈልጉ ወዮላቸው!“

ባለፈው ጊዜ ግብፅ የህዳሴ ግድብን እንደምታፈርስ መናገራቸውን ተከትሎ ወዲያው [ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፴፩፥፩] ነበር ብልጭ ያለብኝ። “ፕሬዝደንት ትራምፕ አለቀላቸው!” ነበር ያልኩት! ከአራት ዓመታት በፊት ፕሬዝደንት ትራምፕ ሲመረጡ “ክርስቲያን” የሆነ ፕሬዝደንት ተመረጠ በሚል ደስታየን በእንግሊዝኛ ታች እንደሚነበበው ገልጬ ነበር። ባቅሜም ፕሬዚደንት ትራምፕ የመጀመሪያ የውጭ አገር ጉብኝታቸውን ወደ ኢትዮጵያንእና ግሪክ ኦርቶዶክስ ገዳማት እንዲያደርጉ ጋብዣቸው ነበር። ነገር ግን የመጀመሪያ ጉብኝታቸው ወደ ሳውዲ አራቢያ ሆነ። “አይይ!” አልኩ በወቅቱ።

አዲስ ፕሬዚደንት የሚሆኑት ህፃናት-ደፋሪው የኦባማ ምክትል ጆ ባይደን እድሚያቸው ፸፰/ 78 ነው፤ ጤናማም አይደሉም። ያም ሆን ይህ አራት ዓመቱን የሚጨርሱ አይመስለኝም ስለዚህ አሁን በምክትል ፕሬዚደንት የምታገለግለዋ ክልሱ እና የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ካማላ ሃሪስ የምትቀጥለዋ የአሜሪካ ፕሬዝደንት የመሆን ትልቅ ዕድል አላት፤ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝደንት። ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ነው። አቤት አሜሪካ ጉድሽ!

[Isaiah 31:1]

Woe to those who go down to Egypt for help, who rely on horses, who trust in the multitude of their chariots and in the great strength of their horsemen, but do not look to the Holy One of Israel, or seek help from the Lord.

👉 Four years ago, I expressed my happiness for Donald Trump and congratulated him when he became the 45th President of the US of A. By inviting him to Ethiopia as follows:

We Ethiopians will never forget, that the so-called “first-African-American-President”, Barack Hussein Obama ‘not once‘ expressed his best New Year’s wishes to the humblest Christian nation of Ethiopia – but he was happy to congratulate year after year Muslim Iranians for their non-Muslim Persian New Year’s celebrations.

With unreserved enthusiasm and wholeheartedness I congratulate the honest Donald Trump for becoming The 45th (4+5 = 9). Unlike his anti-Christian predecessor who was quick to cozy up with his Muslim brothers by traveling to Cairo, Istanbul & Kabul, it’s my sincere hope that President Trump will make his first visits to the powerful & mysterious monasteries of Greece and Ethiopia. I personally invite him to visit the first Christian nation of the planet, Ethiopia, as soon as possible. He will be anointed with the crown of King David there!“ .

But, to my dismay, four years ago, Mr. Trump’s first foreign trip as president started in Muslim Saudi Arabia – rather than Christian Ethiopia.

Four years later, I was even more disappointed when President Trump made an insensitive and dangerous rhetoric toward Ethiopia. During the course of the conversation with the Sudanese and Israeli prime ministers, the president of the United States took it upon himself to casually issue a bellicose threat to Ethiopia on behalf of Muslim Egypt and its president, Abdel Fattah al-Sisi, a man Trump has referred to as “my favorite dictator.” Immediately [Isaiah 31:1] came into my mind – and I was almost sure that President Trump is going to lose this election.

Now, sleepy Joe Biden (78) might „enjoy“ the first few months of the presidency – but he might not finish his four-year term – than means, Jezebel 2.0 Kamala Harris could replace his as the next, and first woman president of the US. I believe that’s the plan of the democrats in the first place.

👉 If Donald Trump Wins These Bad Guys Will Die of Heart Attack or Commit Suicide

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቆሻሻው ግራኝ ለታገቱት ወገኖቻችን አምርረን እስካልጮህን ድረስ ለቅሷችን ይቀጥላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2020

በኦነጉ ፋሺስታዊ መሪ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በወለጋ ሲዖል ታገተው የተሰወሩት ምስኪን ተማሪዎች ፫፻፵/ 340 ቀናት ሆናቸው። ስለ እነ እስክንድር እና አቶ ልደቱም ለብዙ ወራት መታገት የሚጮኽላቸው ወገን የለም!

__________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በምዕራብ ወለጋ እስከ ፭ ሺ አማሮች ተጨፈጨፉ | ስንት ግዜ እናልቅስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2020

በምዕራብ ወለጋ ጉሊሲ ዋጋ ቃንቃ ቀበሌ የአማራ ተወላጆች ላይ በድጋሚ የደረሰውን እጅግ በጣም አሰቃቂ ግድያ መርዶ አድርሶ ነው።

በኦሮሚያ ሲዖል ጋሎች እስከ ፭ ሺ የሚጠጉ አማሮችን በጅምላ መጨፍጨፋቸውን በስልክ ተነግሮኛል። ብዙ ሕፃናትና አረጋውያን በየጫካው ለአውሬዎች ተጋልጠዋል።

ይህ ከ፭ መቶ ዓመታት በኋላ ተመልሶ የመጣ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ጅሃድ ነው፣ ይህ የፋሺስት ወራሪ የጋላ አገዛዝ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ከሁለት አቅጣጫ የሚያካሄደው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ነው። በኦሮሚያ ሲዖል ምድራዊ ጠባቂ እና መከላከያ የሌላቸውን አማራ ኢትዮጵያውያን ይጨፈጭፋል በሰሜን ደግሞ አጥቂ’መከላከያው’ መቀሌን በተዋጊ አውሮፕላኖች ይደበድባል። ዒላማዎቻቸው አክሱም ጽዮን፣ ግሼን ማርያም፣ ደብረ ዳሞ፣ ዋልድባና ደብረ ቢዘን ገዳማት ናቸው።

ጋላማራዎቹ ‘ብእዴን’ እነ ጄነራል አሳምነውን ለገዳይ አብይ አሳልፈው ከሰጡ በኋላ የአማራ ጨፍጫፊውን ጋላ ካባ አለበሱት፤ ዛሬ ደግሞ ለዋቄዮ-አላህ መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ ከላሊበላ የጠለፋቸውን ምስኪን ፋኖዎችን ወደ ትግራይ ድንበር ልከው በእሳት እያስፈጇቸው ነው።

👉 ከቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ጋር ዛሬም በድጋሚ የተደመራችሁና ነፍሳችሁን የሸጣችሁ ግብዞች ሁሉ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ! ዘር ማንዘራችሁ ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፋ!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፱]

፳፪ ማዕዳቸው በፊታቸው ለወጥመድ ለፍዳ ለዕንቅፋት ትሁንባቸው፤

፳፫ ዓይኖቻቸው እንዳያዩ ይጨልሙ፥ ጀርባቸውም ዘወትር ይጕበጥ።

፳፬ መዓትህን በላያቸው አፍስስ፥ የቍጣህ መቅሠፍትም ያግኛቸው።

፳፭ ማደሪያቸው በረሃ ትሁን፥ በድንኳኖቻቸውም የሚቀመጥ አይገኝ፤

፳፮ አንተ የቀሠፍኸውን እነርሱ አሳድደዋልና፥ በቍስሌም ላይ ጥዝጣዜ ጨመሩብኝ።

፳፯ በኃጢአታቸው ላይ ኃጢአትን ጨምርባቸው፥ በጽድቅህም አይግቡ።

፳፰ ከሕያዋን መጽሐፍ ይደምሰሱ፥ ከጻድቃንም ጋር አይጻፉ።

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: