Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ጋላማራ’

አውሬው ከ፶/ 50 ዓመታት በፊት የተከላቸው ሦስቱ ችግኞች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2021

አንድ ነገር ልንረዳው የሚገባን እንደ እነ 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ ያሉትን የሉሲፈር ካድሬዎች የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አካሄድን ሲያሞግሱ ሲያጨበጭቡ ፡እስካሁን ድረስ ይህንን ጥንሰሳ በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ብቻ ቀልባቸው ተወስዶ በተለያየ አጋጣሚ ሲባርኩና ሲሸልሉ የነበሩት የዘር ማጥፋት ሂደቱ ተካፋዮች መሆናቸው መረሳት የሌለበት ነገር ነው።

እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ ይህ ጉዳይ አሁን ሰይጣናዊ ስራ በመስራት ላይ ያለው የአረመኔውና አታላዩ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጉዳይ ብቻ አለመሆኑ ነው።ጉዳዩ የዚህን የጨካኙን መቋጫ የሌለውንአሳዛኝ ድራማውንየተቀለበውንናኢትዮጵያዊ ሳይሆን “ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው አብዛኛው መንጋም ህዝብም ጭምር ነው በጽኑ የሚመለከተው። እንደው እንደዚህ በጥላቻና በቅናት የተመረዘ ህዝብ ጋር በምን አይነት እምነት ነው ከዚህ በሚገርም አይነት ክህደት፡ እስካሁን ድረስ የሚፎክራና ሁል ጊዜ ጣቱን ወደ ትዕግስተኛውና የተቀደሰው የትግራይ ህዝብ ቀስሮ፡ የትግራይን ህዝብ ጥፋት በይፋና እንዲሁም በዝምታ በመመኘት የሚጠብቅ መንጋ አንድ ላይ መሆን የሚቻለውን? በእውነት ህዝቡም የሚገባውን አውሬ መሪ ነው ያገኘው ያስብላል። ይህ ሁሉ ውሸት እየተዋሸም ልቡ እስከ አሁን በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ተሞልቶ ሱዳንን፣ ሶማሊያን፣ ኤሚራቶችን ቱርክን፣ ኢራንን፣ ዩክሬንን ጋብዞ አገሪትዋ ስትወረርና ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ሴት መነኮሳት በአህዛብ ሲደፈሩ፣ ኢትዮጵያን ለዘመናት ገናና ያደረጓትና የጠበቋት ቅዱሳን ቦታዎች በድሮንና በቦምብ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላለ ህዝብ እንዴት ነው ከእንግዲህ ታማኝ ሊሆን የሚችለው? ኢትዮጵያዊነት ተብሎ የሚነገርለት ርህራሄ፣ ፍትህ፣ ፍቅር፣ አንድነትና ወንድማማችነት የሚገልጸው አሁን እንደማየው በትግራይ ህዝብ ዘንድ ብቻ ነው።ትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ በአሳዛኝ መልክ በዓለም ታሪክ ሁሉን ክብረ ወሰን ሰብሯል። አይይ! ወዮላችሁ ኦሮሞዎች!(፹፭/85% ተጠያቂዎች ) ፥ ወዮላችሁ አማራዎች! (፲/10% ተጠያቂዎች)

💭 ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በቀድሞው ቻነሌ ቀርቦ የነበረ ነው፤ ሁሉንም ነገር ዛሬ ቁልጭ ብሎ እያየነው ነው! አይደል?!

😈“ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል”

አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ዳንኤል ብረት መድኩን ቀለ ማኝ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።

💭 😢😢😢ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖

“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትግሬ-ጠል ከሆኑት የኦሮማራ ልሂቃን አንዱን እንተዋወቃቸው | ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2021

💭 በቪዲዮው የተካተቱት ጽሑፎች፦

🔥 የትግሬጠልነት ማስጠንቀቂያ!

🔥 የአማራውን አንጎል በዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስ ለማጥመቅ ከፍተኛ ሚና ከተጫወቱት ግብዝና ትግሬጠል ልሂቃን አንዱ ኦሮማራው ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ።

🔥 ፕሮፌሰር ማሞ የአረመኔው የኢሳያስ አፈወርቂ አድናቂ? ዋው! ኢሳያስንን እና ግራኝ አብዮትን ከጦር ወንጀል ክስ ነጻ ለማደርግ ያልሆነ ዝባዝንኬ ይቀበጣጥራሉ! ቅሌት ነው!

🔥 ፕሮፌሰር ማሞ የግራኝ ቅጥረኛው፤ “ኤርትራ እና ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብ ስለሆንን የኤርትራ ወታደሮች ወደ ትግራይ ገብተው ትግራዋይን ቢጨፈጭፉ መብት አላቸው”

🔥 ኤርትራ፣ ሶማሌ፣ ኤሚራቶች ግን ጣልቃ መግባት አለባቸው፤ አይደል ፕሮፍ?

🔥 ፕሮፌሰር ማሞ የግራኝ ቅጥረኛው፤ “አብይ አህመድ የኤርትራ ወታደሮች በኢትዮጵያ የሉም ብሎ ለአራት ወራት ያህል መዋሸቱን ይቅርታ እናደርግለታለን!”ዋውውውውውውውው!

🔥 ይችን የት ነው የሰማናት? አዎ ከሌላው ጋላማራ ልሂቅ ከሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ አላየንም፣ አልሰማንም፣ አናውቅም፤ ስለዚህ ጭፍጨፋው ይቀጥል!እግዚኦ! ፕሮፌሰር ማሞ ደቡብ አፍሪቃ ነው ያሉት፤ ከሳቸው ግን የትግራይ ጉዳይ በጣም ያሳሰባቸው ደቡብ አፍሪቃዊው የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ሊቀጳጳስ ታቦ ማክጎባ ተሻሉ። እንዴት አንድ አስተዋይ፣ ብልህና አርቆ አሳቢ አማራ፣ ኦሮሞ ወይም ኦሮማራ ይጥፋ? ያሳዝናል!

🔥 ምንም ዓይነት የሰብዓዊነት ስሜት የማያሳዩትን እነዚህን ከንቱዎች እንዲህ ያስቀበጣጥርናል፤ ፕሮፌሰር ማሞ በተዘዋዋሪ፤“በወያኔ ዘመን ትግሬዎች ስምንት ሚሊየን አማራዎችን ገድለዋልና፤ ዛሬ ስምንት ሚሊየን ትግራዋያን መጨፍጨፍ አለብን!” እግዚኦ!

🔥 የ“ፓን አፍሪካኒስቱ” ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ + አማራ + ኦሮሞ + ኦሮማራ ልሂቃኑ ከንቱ ሕልምና

በትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት የከፈቱበት ዋናው ዓላማ፤ ተዋሕዶ ትግራዋይን ከአፍሪቃ ምድር አጥፍተው፤

ጣዖታዊት/እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያን መመስረት ነው።

💭 ሕልም አይከለከልም፤ የእነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ሕልም ግን በቅርቡ ወደ ዘግናኝ ቅዠት እንደሚለወጥ ፻/100% እርገጠኛ ሆኜ መናገር እደፍራለሁ።

የትግራይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ጠላቶቻቸው እነማን እንደሆኑ በከፊልም ቢሆን ቀስበቀስ እያወቁት የመጡ ይመስለኛል። የትግራይ ወገኖቼ በዚህ ወቅት መጠየቅ ያለባቸው አንድ በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ግን ከዚህ በፊት የቻይና እና አልባንያን ኮሙኒዝም በትግራይ ምድር ለማስፈን ቆርጠው ተነስተው የነበሩትና፤ ልክ የቆሻሻው አብዮት አህመድ ብልግና ፓርቲ “ተዋሕዶ ክርስትና ለብልጽግና እና እድገት እንቅፋት ናት፤ መጥፋት አለባት” እንደሚለው እነርሱም ከዚህ በፊት ተዋሕዶን ከትግራይ ምድር ለማጥፋት ሲዝቱ የነበሩት የእነ አቶ ስብሐት ነጋ አጋሮች ይህን አስመልክቶ ዛሬ ያላቸው አቋምስ ምንድን ነው? ለምንድንስ ነው የትግራይን ሕዝብ በመጨፍጨፍ፣ በማስራብና አስገድደው በመድፈር ላይ ካሉትና ማንም ልክደው በማይችለው መልክ የትግራይ ሕዝብ ቀንደኛ መንፈሳዊ ጠላት ከሆኑት የኦሮሞ ልሂቃን ጋር ዛሬም ተባብረው በመስራት ላይ ያሉት? ምናልባት ሁሉም ተናብበው በአንድነት በመሥራት የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በጦርነት፣ በረሃብና በበሽታ የማጥፋት ፍላጎት ይኖራቸው ይሆን? ይህ ቀላል ጉዳይ አይደለም! እኔ ብሳሳት ይሻላል እንጂ ይህ ሰሞኑን እንቅልፍ እየነሳኝ ያለው “ምናልባት ሁሉም በጦርነት ስም ተባብረው ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ከትግራይ ምድር ለማጥፋት እየሠሩ ይሆናል” የሚለው ጥርጣሬዬ ትክክል ከሆነ ግን ትልቅ፣ እጅግ በጣም ትልቅ ወንጀልና ሲዖል የሚያስገባ ከባድ ኅጢዓት ነው!!!

______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

CHELI Massacre, Tigray | Evil Abiy Ahmed Ali’s & Isaias’ Soldiers Slaughtered Everyone in The Village

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2021

and – torched food supplies for humans and animals

❖ ❖ ❖ ጭፍጨፋው በዓመቱ የኪዳነ ምሕረት ዕለት ነው የተፈጸመው። የአክሱም ጽዮንን የጅምላ ጭፍጨፋ እናስታውስ ፥ እንዲሁ በዓመቱ በጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ዕለታት ነበር። ❖ ❖ ❖

❖ ❖ ❖ይብላን ለገዳዮቻቸው፤ ወገኖቼ የሰማዕትነትን አክሊል ተጎናጽፈዋል!❖ ❖ ❖

💭 የጭካኔ ተግባራት፣ አሰቃቂ እልቂቶች፣ የአይን እማኞች ዘገባዎች ፣ የአሰቃቂ ድርጊቶች ማስረጃዎች እጅግ የበዙበት የትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል፦

“ሁለት ወንድሞቼ ‘በኢትዮጵያ’ ሰአራዊት ተገድለዋል”

የSkyNews ዘገባ በትግራይ ቼሊ፤ የካቲት ፲፮/፪ሺ፲፫ Feb 23, 2021 የአረመኔው የአብይ አህመድ አሊ እና የኢሳያስ አፈቆርኪ ወታደሮች – የመንደሩን ሰው ሁሉ አርደዋል – ለሰውና ለእንስሳት የምግብ አቅርቦትን አቃጥለዋ ፥ ብዙ ቤቶችን አውድመዋል … በእያንዳንዱ ቤት ቢያንስ ከ፪/2 እስከ ፬ /4 የሚሆኑ የቤተሰብ ዓባላት ሕይወት ጠፍቷል … መሸሽ ያልቻሉት በጅምላ ተገድለው በጅምላ መቃብር ውስጥ ተቀብረዋል። 😢😢😢

“Two of my brothers were shot by ENDF”

A report by SkyNews: In Cheli, Tigray, on Feb 23, 2021, evil Abiy Ahmed Ali’s and Eritrean soldiers – slaughtered everyone in the village – torched food supplies for humans and animals – destroyed homes…Each house has lost at least 2 to 4 of their family memebers…Those who could not flee were killed & berried in mass graves “Eyewitness accounts of Cheli massacre, #TigrayGenocide where evidences of the atrocities is overwhelming. 😢😢😢

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሻለቃ ዳዊትን ምን ነካቸው? | የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ SYNDROME? TigrePHOBIA?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2021

💭 የአማራ ልሂቃን ሞተዋል፤ ወይንስ አክሱም ጽዮን ጭምብላቸውን በጥቅምት ፳፬/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ገለጠችባቸው?

🌑 ክፍል ፩

👉 መጋቢት መግቢያ ላይ ከሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ትርጓሜው የኔ ነው፦

ትግራይን አስመልክቶ እየወጣ ያለው መረጃ ከሦስተኛ አካል ነው፤ ከ፬ ወራት በኋላ“ማስረጃ ካላየን” ምንም መናገር አንችልም።” ስለዚህ የትግራይ ሕዝብ ይበደል፣ ግፍ ይድረስበት፤ ለጊዜው የምናውቀው ነገር የለምና!”

💭 ይገርማል፤ ዛሬም ወያኔ! ወያኔ ወያኔ! ሁሌ ወያኔ፤ ምንም የተሻለ አማራጭ ሳይመጣና በጎ የተሠራ ነገር ሳይኖር። አገሪቷ ከምንግዚውም በከፋ ሁኔታ ላይ በምትገኝበት በዚህ ወቅት ለአገሪቷ ውድቀት ተጠያቂ የሆነው ህገ-ወጡ የግራኝ ፋሺስታዊ አገዛዝ በትግራይ ህዝብና በወያኔ ላይ ማን ፈራጅ አረገው?

ሞራላዊ ልዕልናስ አለውን? መቼስ ከኦሮሞ ብልጽግና ጋር ሲነጻጽር ትግሬ ወያኔ ሞኝ እና መልአክ እንደሆነ እያየነው እኮ ነው!

ሻለቃ “ወያኔ የኢትዮጵያን ኤኮኖሚ ደቁሷታልና ካሳ መክፈል ይኖርበታል (ይህች በአማራ ልሂቃኑ ዘንድ ተወዳጅ የሆነች ከንቱ ፕሮጀክሽን ናት።) አቤት! አቤት!ሻለቃ፤ የፋሺስት ደርግን ዘመን ረሷት እንዴ?

ሚሊዮኖች የረገፉበት ረሃብ ስንቴ ተከሰተ? ያውም በትግራይ ሕዝብ ላይ? ሦስት ጊዜ!!ለምን ሐሰት ይናገራሉ? ሌላው ቢቀር ኢትዮጵያ በታሪኳ ከፍተኛ የኤኮኖሚ ዕድገት ያሳያቸው በወያኔ ዘመን መሆኑን ምናለ ያለ ቅናትና ምቀኝነት ሃቁን ብትቀበሉት? ምነው ጃል?! ዓይናችን እያየው? ባዕዳውያኑ ሳይቀሩ እየመሰከሩ? ለምድን ነው ጥሩውን ጥሩ? መጥፎውን መጥፎ የማትሉት? ዕድገቱን ያመጡት ትግሬዎች ስለሆኑ?

አይ ሻለቃ! የኢትዮጵያውያን ሳይሆን የአማራ መሬት? ወልቃይት እርስቴ? በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጭፍጨፋ “የኢትዮጵያ ሕዝብ ዛሬም ይደግፈዋል”። የትኛው “ኢትዮጵያዊ?”

የሚገርምና የሚያሳዝን ነውዛሬ “ወያኔ” ማለት ናዚዎች “አይሁድ” ይሉት እንደነበረው

“የትግራይን ሕዝብ” መሆኑ ነው። ዛሬም አረቦችና ፀረ-ሴማውያን አይሁዶችን ለማጥቃት ሲያስቡ “እስራኤል” እንደሚሉት ፀረ- ሴማዊ-ትግራዋያንም “ወያኔ” “ጁንታ” የሚሉትን የኮድ ቃላት ሲጠቀሙ ይታያሉ።

💭 ልብ በሉ፦ ስለ ህዋሃት ፕሮፓጋንዳ ያዘኑ በመምሰል ይህን ሊደብቁት ያልቻሉትን መልዕክት ለማስተላለፍ ይሻሉ፤ “የትግራይ ሕዝብ የዚህ ጥፋት አካል ነው፤ ልክ እንደ ናዚ ዘመን ጀርመን ህሊናቸው በሂትለር ፕሮፓጋንዳ ታጥቧል”፤ ሃሳቡ ሲገለበጥ፤ “ስለዚህ እንደ ፮ ሚሊየን አይሁዶች መጨፍጨፍ አለባቸው”። ዋው!

ግን ሻለቃ፤ እርስዎ ማን ነዎትና ነው ከሌላው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ በላቀ ፈሪሃ እግዚአብሔር ባለው የትግራይ ሕዝብ ላይ ይህን ያህል የሚፈርዱት?

ሻለቃ፤ ምን ያህል ቢንቁት ነው፤ ከሌሎች በጠነከረ ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን የትግራይን ሕዝብ ለኢ-አማንያኑ ህወሃቶች ፕሮፓጋንዳ እንዲህ በቀላሉ ሰለባ ሆኗል ለማለት የደፈሩት? ፺/ 90% የሚሆነውን ሜዲያውን የተቆጣጠሩት የእናንተ የአማራ ልሂቃኑ ፕሮፓጋንዳ አይብስምን? እንግዲህ የአንድ ፕሮፓጋንዳ ውጤታማናት የሚለካው በተግባር በሚታዩ ሥራዎች ነው። ናዚዎች ባካሄዱት ፕሮፓጋንዳ አብዛኛው የጀርመን ሕዝብ ሂትለርን ተቀብሎት ነበር። የሂትለሯ ጀርመን ደግሞ ከብሪታኒያ እስከ ሶቪየት ሕብረት በጣም ብዙ ሃገራትን ለመውረርና ብዙ ሕዝቦችን ለመጨረስ፣ ስድስት ሚሊየን አይሁዶችንና ብዙ ጂፕሲ/ሮማዎችንና ሌሎች አናሳ ብሔሮችን የጨፈጨፈች ሃገር ነበረች። ታዲያ መቼ ነው ትግራይ፣ የትግራይ ሕዝብ ወይንም ወያኔ ሌሎች ሃገራትንና ሕዝቦችን በመውረር ጭፍጨፋ ያካሄዱት። ከሦስት ዓመታት በፊት እንደ ኢትዮጵያውያን የራሳቸው ከተማ የሆነችውንና ከደርግ ጨለማ ነፃ ያወጧትን አዲስ አበባን አንድ ጥይት ሳይተኩሱና ዜጎችን ሳይገድሉ ለቅቀው በመውጣት ወደ መቀሌ አልገቡምን። እውነት እንነጋገር ካልን የናዚን ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ተጠቅመው በሥራ ላይ ያዋሉት የትግራይን ሕዝብ እግዚአብሔር የሰጣቸው የትግራይ ምድር ድረስ ተከታትለው በመግባት ወረራውን ያካሄዱት የአማራ እና ኦሮሞ ሕዝቦች አይደሉምን? በ፮ ሚሊየን ትግራዋያን ላይ እንደ ሂትለር የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች አይደሉምን? ታዲያ ለናዚ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑት ኦሮሞዎችና አማራዎች አይደሉምን? በዳዩ ተበዳይ ሆኖ የሚቀርብበት ዓለም የፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለበት የዋቄዮ-አላህ ዓለም ብቻ ነው።

💭 እንደምናየው ዛሬ አማራዎች በተቀላቀሏት የአህዛብ (መሀመዳውያን፣ ሂንዱዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ግብረ-ሰዶማውያን፣ ዘረኞች) ዓለም ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው “Projection” አንጸባራቂነት (ማስመሰል/ማሳየት) ይባላል፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች “ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር” ሲሉ “እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን” ማለታቸው ነው።

🌑 ክፍል ፪

👉 ሻለቃ ዳዊት ከቴዎድሮስ ፀጋዬ ጋር፤ በጦርነቱ ማግስት ፥ ከ፬ ወራት በፊት፤

“አላውቅም !አላየሁም! አልሰማሁም!” ፥ ግን በትግራይ በአማራዎች ላይ ጀነሳይድ ተፈጽሟል

እግዚኦ!ጀነሳይድ በአማራዎች ላይ ብቻ ነው! ሌሎቹሽ ሻለቃ? በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ስላለው፡ ታይቶም ተሰምቶም ስለማያውቀው ጀነሳይድ ግን ያው እስከ ዛሬ ድረስ ጸጥ ብለዋል! እንዲያውም “የትግራይ ሕዝብ የናዚ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ ሆኗል” ብለው ያለአግባብ ፍርድ ይሰጣሉ። እንደው ምን ነካዎት፤ ሻለቃ?

አይ ሻለቃ፤ ከዚህ ወንጀለኛ “መሪ” ጋር ተደምረው ሳሉ “አብይ በትግራይ ሕዝብ (በ“ወያኔ”)ላይ መዝመቱ ተገቢ ነው” ይሉናል! ታዲያ እርስዎም ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በሚያካሂደው ጀነሳይድ ተባባሪ ሆኑ እኮ! አማራው “እርስቱን” ያስመልስ ዘንድ ብቻ ነው ድጋፉን የሰጡት? በዚያ ላይ የኢሳያስ ጣልቃ መግባት ወያኔን/ትግራዋይን እስካጠፋልን ድረስ ተገቢ ነው! ይሉናል። እንዴ ምን ዓይነት ግብዝነት ነው?!

አዩ አይደል፤ ሻለቃ! ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ ልክ እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ዓይነቱ ነው። ከቻሉ ይመስክሩለት።

የትግራይ ሲሆን፤ “እ እ እ…ማስረጃ፣ ማረጋገጫ” ፥ ከዚያም ወዲያው ርዕሱን ወደ “ወያኔ! ወያኔ! ወያኔ!” መቀየር። ሁሉም ነገር በግልጽ ይታያል እኮ!“አማራው ብቻ ነው ለኢትዮጵያው የቆመ! አማራ ሃጢዓት የለውምና “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ!የሚለውን “ወልቃይት እርስቴ” አማራን ተከተሉ፤”

ሻለቃ፤ ታዲያ ከ፬ ወራት በኋላ ምነው ዛሬ እንደ ቴዲ ለትግራይ ሕዝብ አልቆሙም? ይህ አቋም እኮ እንኳን ለንስሐ ለአብሮ መኖር እንኳ አያበቃም።

💭 የተከበሩ ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ፤ በግልጽነትዎ አከብርዎት ነበር፤ በእነዚህ ፬ ወራት ግን ደስ የማይለውን ማንነትዎን ለማየት በመቻሌ እያዘንኩ፤ ያወገዙትን የደርግ አገዛዝ የገረሰሰዎለትን የትግራይ ሕዝብን በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ይቅርታ ጠይቀው “ንሰሐ ይግቡ!” ለማለት እንድደፍር ይፍቀዱልኝ። ያኔ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ትግራዋይን ለረሃብ የቀጣውን የመንግስቱ ኃይለ ማርያምን የኦሮሞ አገዛዝ ያገለግሉ ነበር። አላውቅም፣ ለመፍረድም አልደፍርም ፥ ሆኖም መንግስቱን ትተውት ወደ አሜሪካ የሸሹት ምናልባት ከተጠያቂነት ለማምለጥ ሊሆን ይችላል ፥ ወይንም ደግሞ ተጸጽተው ይሆናል። ተጸጽተው ከሆነ በጣም ጥሩ፤ ዛሬም ሥልጣን ላይ ያሉት የኦሮሞው የግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝ ባለሥልጣናት የእርስዎን የጸጸት ፈለግ ተከትለው የሥልጣን ወንበሮቻቸውን ባፋጣኝ ቢያስረክቡ ይሻላቸዋል፤ በእርስዎም በኩል በድጋሚ ተጸጽተውና ሰሞኑን የያዙትን አቋም ቀይረው በምዕራብ ትግራይ በጀነሳይድ እና ዘር ማጽዳት ወንጀል የሚያስጠይቅ ከፍተኛ ግፍ በመስራት ላይ ያሉት የፋሺስት አማራ ሚሊሺያዎች የትግራይን ግዛት ለቀው እንዲወጡ ጥሪዎትን እንዲያስተላልፉ እላለሁ።

______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sky News: Hundreds Executed in Tigray, Ethiopia | በመቶዎች የሚቆጠሩ በትግራይ ተረሸኑ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021

Exclusive: Allegations and stories of atrocities and human rights abuses have surfaced in Tigray despite a government-imposed communications blackout.

After four months of warfare between Ethiopia’s national defence force and fighters from the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), more than 500,000 Tigrayans have lost their homes and 60,000 have sought refugee status in neighbouring Sudan.

But other stories are emerging of executions and other atrocities.

Sky’s Africa correspondent John Sparks and his team are the first broadcast journalists to reach the region south of Tigray.

Ethiopia’s government has been asked for a response to this story.

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጀርመን TV ZDF | በትግራይ የዘር ማፅዳት ወንጀል፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና በርካታ የጭካኔ ድርጊቶች ሪፖርቶች አሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021

አንዲት እናት፤ “ይህች ሴት ልጄ ናት፤ ምንም ያላጠፋውን ባሏን ገድለውባታል።😢😢😢

በኤርትራ ወታደሮች የተደፈረች ወጣት ሴትም ህመሟን ታካፍለናለች። 😢😢😢

💭 የአረመኔዎቹ አብዮት አህመድ + ኢሳያስ አፈቆርኪ ሰአራዊቶች + የአማራ ሚሊሺያ፤ ሁላችሁም ከእነ መሪዎቻችሁ፣ ደጋፊዎቻችሁና ዘርማንዘሮቻችሁ ወደ ገሃንም እሳት ግቡ!

አማራዎች ሆይ፤ እግራችሁ በጋሎች እየተበላ እጃችሁን ምንም ባላደረጓችሁ ምስኪን የትግራይ ነዋሪዎች ላይ ሰንዝራችሁ ብዙ ግፍ እያደረሳችሁ እንደሆነ መላው ዓለም እየተናገረው ነው፤ እኛም ሳይቋረጥ ለ24/7 እያየነው ነው። አሁን አጋጣሚውን ተጠቅማችሁ ወደ ደቡብና ምዕራብ ትግራይ የገባችሁ አማራዎች ትግራይን ባፋጣኝ ለቃችሁ ወደመጣችሁበት ተመልሳችሁ ሂዱ! ይህ ቀላል ማስጠንቀቂያ አይደለም! ከትግራይ ዛሬውኑ ውጡ! በግዛታችሁ በቂ መሬት አላችሁ። እስከ መጪው የጌታችን ስቅለት ዕለት ድረስ የማትወጡ ከሆነ ከወልዳያ እስከ ጎንደር፣ ከመተከል እስከ ሐርርና አዲስ አበባ እንደምትጨፈጨፉ ከወዲሁ እናስጠነቅቃችኋለን።

ጽዮንን የደፈረ እንቅልፍ የለውም፤ በክሱም ጽዮን ላይ እጅግ በጣም ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ጠላቶቿ የሆኑ ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

________________________________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2021

አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ዳንኤል ብረት ☆ዘመድኩን ቀለ ☆ታማኝ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።

💭 ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። እኛስ ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Eritrean Tanks Terrorizing Tigrayan Civilians | የኤርትራ ታንኮች ትግራዋያን ሲያሸብሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2021

🔥 የዋቄዮአላህአቴቴ ቃኤላውያን ራስን የማጥፋት አመክንዮ፤

በትግራዋያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋው ከሚቆም በአማራውም ላይ ጭፍፈጨፋ ቢቀጥል እመርጣለሁ! 😢😢😢

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኤርትራውያን ስደተኞች ከአዲስ አበባ ተለቅመው ወደ ትግራይ እየተጠረፉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

👉 ፋሺስቶችና ናዚዎችም ይህን ነበር ያደረጉት – ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ

በሱዳን መጠለያ ጣቢያ ያሉ ስደተኞች ደግሞ ወደ ሌላ የማይታወቅ ቦታ እንዲሄዱ በመገደድ ላይ ናቸውበእነዚህ ጣቢያዎች አሁን የኮሮና ቫይረስ ስጋት ከፍተኛ እየሆነ መጥቷል

በሌላ በኩል የፋሺስቱ አብዮት አህመድ አገዛዝ ከጋላዎቹ ዋና ከተማ ከናዝሬት/አዳማ ወፍጮ ቤቶች የተፈጩትን “እህሎች” ወደ ትግራይ በመላክ ላይ ነው። ለሰሜን ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው እነዚህ አውሬዎች ጤናማ እህል እንደማይልኩ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። አሁን ኤርትራውያንን ጨምሮ ትግርኛ ተናጋሪዎችን ሰብስቦ ወደ አንድ ቦታ ማጎር የሚሻው የሞት እና ባርነት ማንነቱ መርቶት ነው። እየሠራው ያለው የጭካኔ ተግባር እንዳይታወቅበት እንደ ቱርክና ሂትለር ስልኩን፣ መብራቱን፣ መንገዱን ሁሉ ዘግቷል።

በአርሜንያውያን ወገኖቻችን እና በአይሁዶች ላይ ቱርኮችና አዶልፍ ሂትለር የፈጸሙት ተግባር ግራኝ አብዮት አህመድ በትግርኛ ተናጋሪዎች ላይ እየፈጸመው ካለው ተግባር ጋር በጣም ይመሳሰላል። በጣም!

ግን እያየን ነው? አዎ! እየተሰቃዩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ናቸው። እስኪ እናስበው፤ ቆሻሻው አብዮት አህመድ አዲስ አበባ በህገ-ወጥ መልክ የሚገኙትን ጋላ እና ሶማሌ ሰፋሪዎችን ከአዲስ አበባ እየለቀመ ሲጠርፋቸው። በጭራሽ አይታሰብም!

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።

የተቀረውን የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ “በለው! በለው!” ባይነትና ዝምታ ስታዘብ አንድ ያስታወስኩት ነገር አንድ አይሁዳዊ ሰው አዶልፍ ሂትለር አይሁዶችን ሲጨፈጭፍ የተናገሩትን ነው፦

ሂትለር መጀመሪያ የሰራተኛ ማህበር መሪዎችን አስሮ ሲወስድ የሰራተኛ ማህበር መሪ ስላልሆንኩ ዝም አልኩ፣ቀጥሎ ኮሚኒስቶች ላይ ተነሱ ያኔም ዝም አልኩ፣ ቀጥሎ ካቶሊኮችን ወሰዱ እኔም ዝም አልኩ” እያለ ዝም ታውን ዘርዝሮ፤ “በመጨረሻ ወደ እኔ ሲመጡ ማንም አጠገቤ አልቆመምሲል የነበረውን ሁኔታ የጻፈውን ነው።

እኔ ዛሬ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ከልቤ የምመኘው፤ ትግርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ባፋጣኝ ኢሳያስ አፈወርቂን ደፍተው አንድ የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር እንዲመሰርቱ፣ ኢትዮጵያዊነታቸውንና አፄ ዮሐንስ የሰጣቸውን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸውን እንዲያስመልሱ ነው። ያኔ ሁሉም ወደ እናንተ መሰደዱን እንደሚመኝ አልጠራጠርም።

👉 Ethiopia Returning Eritrean Refugees to Tigray Camps; The United Nations Calls Move “Unacceptable”

Ethiopia’s government said on Friday it was returning Eritrean refugees to camps in the northern Tigray region, a move that the United Nations refugee agency said was “absolutely unacceptable”.

The refugees are being taken from the capital Addis Ababa back to two camps they had fled from during a month of fighting between the military and a rebellious regional force because it is now safe and stable in Tigray, the government said in a statement.

A large number of misinformed refugees are moving out in an irregular manner,” the statement said. “The government is safely returning those refugees to their respective camps.”

United Nations officials have expressed concern about reports of continued clashes in the region.

We have not been informed by the government or any other authorities or other partners about a planned relocation,” Babar Baloch, spokesman for the United Nations refugee agency, said at a news conference in Geneva. He called the reports “alarming” and said, “Any planned relocation would be absolutely unacceptable.”

There are 96,000 Eritrean refugees registered in Ethiopia. Most live in Tigray, which borders Eritrea.

👉 የግራኝ ሰራዊት ዓለም አቀፍ እርዳታ ሰጪዎችን መግደል ጀምሯል – አራት የዴንማርክ እርዳታ ሰጪ ድርጅት ሰራተኞች ተገድለዋል

👉 Statement by Commissioner Lenarčič on the killing of Danish Refugee Council and International Rescue Committee aid workers in Tigray, Ethiopia

I strongly condemn the killing of four humanitarian workers in a refugee camp in the Tigray region of Ethiopia, including three staff members from the Danish Refugee Council (DRC) and one from International Rescue Committee (IRC). My deepest condolences go to their loved ones and to all the staff of the Danish Refugee Council and the International Rescue Committee at these difficult times.

I pay tribute to these humanitarian workers who have been saving lives and helping those less fortunate in times of crisis. We salute their courage and passion.

As I outlined in my recent visit to Ethiopia last week, the Ethiopian authorities should ensure immediate, unconditional and unrestricted access for humanitarian workers to all areas affected by fighting in accordance with International Humanitarian Law.

Now, more than ever, it is a matter of urgency to cease all hostilities.”

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሜሪካ ሴናተሮች በኢትዮጵያ ላይ ማዕቀብ ይፈልጋሉ | U.S. senators seek sanctions on Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2020

ማዕቀቡ ስኬታማ ከሆነ ከ ፴/ 30 ዓመታት በኋላ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው።

ግራኝን ስልጣን ላይ ያወጡት እነርሱው የሚቀጡትም እነርሱው። በትግራይ እየተደረገ ያለውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አንድ በአንድ በሳተላያቶቻቸውና መንኮራኵሮቻቸው አማካኝነት በደንብ ነው የሚያዩት፤ ሁኔታው ሳያስደነግጣቸው የቀረ አይመስለኝም፤ መላ ዕክቱ እንቅልፍ ይነሷቸዋል… እህህህ… ግራኝ አብዮት አህመድማ ተዕኮውን ሁሉ አሟልቷል/ጨርሷል፤ አማራና ከትግሬ፣ ትግሬን ከኤርትራ አባልቷል፣ የአባይን ግድብ ሸጦታል፣ የአፍሪቃ ህብረትን አፍርሶታል…አሁን በትግራይ በሞቱት ወገኖቻችን ሬሳ ዳማ ተጫውቶና ትግራይን አስገንጥሎ፣ አክሱም ጽዮንን ከሌሎች ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ነጥሎ፣ ቤተ ክህነትንና አራት ኪሎን ለዋቄዮ-አላህ ጂኒ ዘመዶቹ አስረክቦ ከኢትዮጵያ ሹልክ ብሎ ለመውጣት ይሞክራል…ወደ ኬኒያ የሄደው የመኝታ ቤቱን ከዝሆኖች ጎን ለማመቻቸት ሊሆን ይችላል…ግን የትም አያመልጣትም፤ በወንድማማቾች መካከል ጠብ የሚዘራና ሃገር የሚያፈርስ ከፍተኛ ወንጀል፣ ገዳይ ኃጢአት የሰራ ነው። ይህ ቆሻሻ የሲዖል እሳት ብቻ ነው የሚያቃጥለው፤ ምንም ዓይነት ምህረት አይሰጠውም።

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »