Delegation members have met some of the refugees who have fled across the border to escape the conflict in neighbouring Tigray at Um Rakuba camp in Sudan’s Gadarif state.
_________________________________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2021
Delegation members have met some of the refugees who have fled across the border to escape the conflict in neighbouring Tigray at Um Rakuba camp in Sudan’s Gadarif state.
_________________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, ሱዳን, ስደተኞች, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጭካኔ Genocide, ፋሺዝም, Eritrea, Ethnic Cleansing, Famine, Human Rights, Hunger, Isais Afewerki, Refugees, Senators, Sudan, Tigray, US | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2020
ማዕቀቡ ስኬታማ ከሆነ ከ ፴/ 30 ዓመታት በኋላ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው።
ግራኝን ስልጣን ላይ ያወጡት እነርሱው የሚቀጡትም እነርሱው። በትግራይ እየተደረገ ያለውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አንድ በአንድ በሳተላያቶቻቸውና መንኮራኵሮቻቸው አማካኝነት በደንብ ነው የሚያዩት፤ ሁኔታው ሳያስደነግጣቸው የቀረ አይመስለኝም፤ መላ ዕክቱ እንቅልፍ ይነሷቸዋል… እህህህ… ግራኝ አብዮት አህመድማ ተዕኮውን ሁሉ አሟልቷል/ጨርሷል፤ አማራና ከትግሬ፣ ትግሬን ከኤርትራ አባልቷል፣ የአባይን ግድብ ሸጦታል፣ የአፍሪቃ ህብረትን አፍርሶታል…አሁን በትግራይ በሞቱት ወገኖቻችን ሬሳ ዳማ ተጫውቶና ትግራይን አስገንጥሎ፣ አክሱም ጽዮንን ከሌሎች ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ነጥሎ፣ ቤተ ክህነትንና አራት ኪሎን ለዋቄዮ-አላህ ጂኒ ዘመዶቹ አስረክቦ ከኢትዮጵያ ሹልክ ብሎ ለመውጣት ይሞክራል…ወደ ኬኒያ የሄደው የመኝታ ቤቱን ከዝሆኖች ጎን ለማመቻቸት ሊሆን ይችላል…ግን የትም አያመልጣትም፤ በወንድማማቾች መካከል ጠብ የሚዘራና ሃገር የሚያፈርስ ከፍተኛ ወንጀል፣ ገዳይ ኃጢአት የሰራ ነው። ይህ ቆሻሻ የሲዖል እሳት ብቻ ነው የሚያቃጥለው፤ ምንም ዓይነት ምህረት አይሰጠውም።
____________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, Antichrist, ማዕቀብ, ረሃብ, ሴነተሮች, ስደት, ሽብር, ትግራይ, አሜሪካ, ኢትዮጵያዊነት, ዐቢይ አህመድ, ዘር ማጥፋት, ጀነሳይድ, ጀኖሳይድ, ጋላማራ, ጥላቻ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Genocide, Senators, Tigray | Leave a Comment »