አንድ ነገር ልንረዳው የሚገባን እንደ እነ 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ ያሉትን የሉሲፈር ካድሬዎች የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አካሄድን ሲያሞግሱ ሲያጨበጭቡ ፡እስካሁን ድረስ ይህንን ጥንሰሳ በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ብቻ ቀልባቸው ተወስዶ በተለያየ አጋጣሚ ሲባርኩና ሲሸልሉ የነበሩት የዘር ማጥፋት ሂደቱ ተካፋዮች መሆናቸው መረሳት የሌለበት ነገር ነው።
እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ ይህ ጉዳይ አሁን ሰይጣናዊ ስራ በመስራት ላይ ያለው የአረመኔውና አታላዩ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጉዳይ ብቻ አለመሆኑ ነው።ጉዳዩ የዚህን የጨካኙን መቋጫ የሌለውንአሳዛኝ ድራማውንየተቀለበውንናኢትዮጵያዊ ሳይሆን “ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው አብዛኛው መንጋም ህዝብም ጭምር ነው በጽኑ የሚመለከተው። እንደው እንደዚህ በጥላቻና በቅናት የተመረዘ ህዝብ ጋር በምን አይነት እምነት ነው ከዚህ በሚገርም አይነት ክህደት፡ እስካሁን ድረስ የሚፎክራና ሁል ጊዜ ጣቱን ወደ ትዕግስተኛውና የተቀደሰው የትግራይ ህዝብ ቀስሮ፡ የትግራይን ህዝብ ጥፋት በይፋና እንዲሁም በዝምታ በመመኘት የሚጠብቅ መንጋ አንድ ላይ መሆን የሚቻለውን? በእውነት ህዝቡም የሚገባውን አውሬ መሪ ነው ያገኘው ያስብላል። ይህ ሁሉ ውሸት እየተዋሸም ልቡ እስከ አሁን በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ተሞልቶ ሱዳንን፣ ሶማሊያን፣ ኤሚራቶችን ቱርክን፣ ኢራንን፣ ዩክሬንን ጋብዞ አገሪትዋ ስትወረርና ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ሴት መነኮሳት በአህዛብ ሲደፈሩ፣ ኢትዮጵያን ለዘመናት ገናና ያደረጓትና የጠበቋት ቅዱሳን ቦታዎች በድሮንና በቦምብ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላለ ህዝብ እንዴት ነው ከእንግዲህ ታማኝ ሊሆን የሚችለው? ኢትዮጵያዊነት ተብሎ የሚነገርለት ርህራሄ፣ ፍትህ፣ ፍቅር፣ አንድነትና ወንድማማችነት የሚገልጸው አሁን እንደማየው በትግራይ ህዝብ ዘንድ ብቻ ነው።ትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ በአሳዛኝ መልክ በዓለም ታሪክ ሁሉን ክብረ ወሰን ሰብሯል። አይይ! ወዮላችሁ ኦሮሞዎች!(፹፭/85% ተጠያቂዎች ) ፥ ወዮላችሁ አማራዎች! (፲/10% ተጠያቂዎች)
💭 ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በቀድሞው ቻነሌ ቀርቦ የነበረ ነው፤ ሁሉንም ነገር ዛሬ ቁልጭ ብሎ እያየነው ነው! አይደል?!
😈“ሦስቱ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል”
አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ☆ዳንኤል ክብረት ☆ዘመድኩን በቀለ ☆ታማኝ በየነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።
💭 😢😢😢ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ/ D’Artagnan and Three Musketeers” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?
❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖
“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”
__________________