😈 “ኢትዮ ቤተሰብ” ሜዲያ በተሰኘው የመስቀሉ ሥር ቁማርተኞች ጽንፈኛ ሜዲያ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት! የማይታዩትን ኦሮማራ ተሳታፊዎች ጋብዘው በቻት መስኮቱ የሚጽፉትን አንብቡና ፍረዱ! ይህ ጥቂቱ ነው። ጽዮናውያንን የሚደግፍና ስለነሱ ጥሩ የሚናገር “ቄስ ነኝ” በሚለው ከንቱ ሜዲያ ይታገታል። ይሠረዛል። በነገራችን በሁሉም “ለአማራ ቆመናል” በሚሉ ሜዲያዎች።
የሚገርመው በሺህ የሚቆጠሩት የአማራ እና ኦሮሞ ሜዲያዎች የእነርሱን አጀንዳ የሚቃወም ወይንም ለተጋሩ የቆመ ከሆነ አስተያየት በጭራሽ አይቀበሉም፤ ያግዱታል፤ በሌላ በኩል፤ የእነ አሉላ ሰለሞን “TMH” ፤ ምንም እንኳን ከኦሮሞ ልሂቃን ጋር የሚያደርጉትን ከንቱ መሞዳሞድ አጥብቄ ባልቀበለውም፤ አስተያየቶችን ግን በጭራሽ አያነሱም ወይም አያግዱም። አብዛኛዎች አስተያየት ሰጪዎች እንዲያውም ተጋሩ ጠል ተሳዳቢዎች ናቸው።
መቼስ እግዚአብሔር ሁሉንም በቪዲዮ ቀርጾታል ፤ እኛም እነዚህን የአዛዝኤል ጭፍሮች ሞኒተር ማድረጉን እንቀጥላለን።
❖ ውድ ጽዮናውያን፤ “ለምን እደዚህ አሉ? እንዴት ይህን ይጽፋሉ? ለምንስ ባለቤቶቹ አይሠርዙትም? ለምን ቻነሎ አይዘጋም? ወዘተ” ብላችሁ እራሳችሁን በከንቱ አታበሳጩ። በጉ ከፍዬሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነን። ቻነላቸውም አይዘጋ! ይቀጥሉ! እንያቸው! ከዝቅተኛው ቆላማ ምድር አፈር የተፈጠሩት ምስጋና ቢሶቹ ደቡባውያኑ እነ ዘመድኩን በቀለም ጥላቻቸውን ይንዙ፤ እንመልከታቸው፤ እንታዘባቸው፤ የአቤል ደም ይጮኻል ቃኤልም ይቅበዘበዛል!
💭 እንደው ለሙከራ በማለት የሚከተሉትን መልዕክቶች በቀጥታ ቻት መስኮታቸው አስቀምጬ ነበር፤ በሰከንድ ውስጥ ነበር ያነሷት።
👉 “ዛሬም በጽዮናውያን ላይ የጥላቻ መርዝህን ትረጫለሁ፤ አቶ ገምድኩን ሰቀለ? ምነው አረመኔውን ግራኝን “በእግዚአብሔር የተቀባ አሻጋሪያችን አብይዬ! አቢቹ!” ስትለው አለነበረ እንዴ? ለመሆኑ ልዑል አስፋወሰን አስራተ ካሳ በፍራንክፈርት እንዴት ናቸው? ወዮላችሁ!”
👉 “ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎናል! ልጁ ጋንኤል ክብረት፤ “ተጋሩ ከምድረ ገጽ መጥፋት አለባቸው!” በማለት ስላደረገው የክርስቲያን ዘር ማጥፊያ ጥሪ፤ የትግራይን ክርስቲያኖች በአህዛብ የምታስጨፈጭፉ ይሁዳዎች ዛሬ ምን ትሉን ይሆን?“
💭 “ለካስ ዘመዴ ሁለቱን ድመቶች ለማባላት የተቀጠረው አንዱ ቁራ ነው“
💭 “የማንቂያ ደወል | አህዛብ ለአሠርተ ዓመታት የደገሱልን ድግስ ፍንጣቂ እየታየን ነው”
“ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
“ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!”
ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።
አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?
እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው “ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ-አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም” በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራል…ጉድ እኮ ነው!
እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ “ታታሪ ነህ!” እለዋለሁ።
ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።
“በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።
በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረ-ሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን?
የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።
ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ-ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን? በጣም እንጅ!
የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ “ብሔር ብሔረሰቦች” በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ-መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።
የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦
፩. መምህር ምህረት አብ አሰፋ (መቱ-ኢሉባቦር)
፪. መምህር ዳንኤል ክብረት(ስጋዊ ደቡብ ነው)
፫. መምህር ዘመድኩን በቀለ (ሐረር)
፬. መምህር ዘበነ ለማ (???)
፭. መምህር ግርማ ወንድሙ(ጎባ – ባሌ)
እና ብዙ ሌሎችም…
🔥 “በጣም ያሳዝናል! ዘመድኩን በቀለ የይሁዳን ፈለግ እየከተለ ነው”
_________________________________
Like this:
Like Loading...