CHELI Massacre, Tigray | Evil Abiy Ahmed Ali’s & Isaias’ Soldiers Slaughtered Everyone in The Village
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2021
and – torched food supplies for humans and animals
❖ ❖ ❖ ጭፍጨፋው በዓመቱ የኪዳነ ምሕረት ዕለት ነው የተፈጸመው። የአክሱም ጽዮንን የጅምላ ጭፍጨፋ እናስታውስ ፥ እንዲሁ በዓመቱ በጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ዕለታት ነበር። ❖ ❖ ❖
❖ ❖ ❖ይብላን ለገዳዮቻቸው፤ ወገኖቼ የሰማዕትነትን አክሊል ተጎናጽፈዋል!❖ ❖ ❖
💭 የጭካኔ ተግባራት፣ አሰቃቂ እልቂቶች፣ የአይን እማኞች ዘገባዎች ፣ የአሰቃቂ ድርጊቶች ማስረጃዎች እጅግ የበዙበት የትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል፦
“ሁለት ወንድሞቼ ‘በኢትዮጵያ’ ሰአራዊት ተገድለዋል”
የSkyNews ዘገባ በትግራይ ቼሊ፤ የካቲት ፲፮/፪ሺ፲፫ Feb 23, 2021 የአረመኔው የአብይ አህመድ አሊ እና የኢሳያስ አፈቆርኪ ወታደሮች – የመንደሩን ሰው ሁሉ አርደዋል – ለሰውና ለእንስሳት የምግብ አቅርቦትን አቃጥለዋ ፥ ብዙ ቤቶችን አውድመዋል … በእያንዳንዱ ቤት ቢያንስ ከ፪/2 እስከ ፬ /4 የሚሆኑ የቤተሰብ ዓባላት ሕይወት ጠፍቷል … መሸሽ ያልቻሉት በጅምላ ተገድለው በጅምላ መቃብር ውስጥ ተቀብረዋል። 😢😢😢
“Two of my brothers were shot by ENDF”
A report by SkyNews: In Cheli, Tigray, on Feb 23, 2021, evil Abiy Ahmed Ali’s and Eritrean soldiers – slaughtered everyone in the village – torched food supplies for humans and animals – destroyed homes…Each house has lost at least 2 to 4 of their family memebers…Those who could not flee were killed & berried in mass graves “Eyewitness accounts of Cheli massacre, #TigrayGenocide where evidences of the atrocities is overwhelming. 😢😢😢
__________________________________
Leave a Reply