Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Reyot’

ማርያማዊት + ቴዲ | ‘ትግራይ’ የኢትዮጵያ በኹር እና ካኽን ናት፣ የትግራይ ሕዝብ ለኢትዮጵያና ተዋሕዶ ነው ዋጋ እየከፈለ ያለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2022

/100 % ትክክል ቴዲና ማርያማዊት እኅታችን! ጎሽ! ይህ ነው መታወቅ ያለበት፣ ይህን ይዘው ነው ጽዮናውያን ደረታቸውን ነፍተው ወራሪ ጋላኦሮሞን ከኢትዮጵያ ምድር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ጠራርገው ማስወጣት ያለባቸው።

ጽዮናውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ለኢትዮጵያ እየተሰው ውድ ዋጋ ሲከፍሉ እንደቆዩ/እንዳሉ ዛሬ እያየነው ነው። ጋላኦሮሞዎችና ኦሮማራዎች ግን ተጋድሎውንም፣ ድሉንም፣ መስዋዕቱንም፣ በደሉንም፣ ጩኸቱንም፣ እንባውንም በመስረቅ የጽዮናውያንን ብኹርና/ክሕነት ለመውረስ ለመቶ ዓመታት ያህል ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። አቤት ግብዝነት! አቤት ድፍረት! አቤት ቅሌት!

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

ምናልባት እንደ ስህተትእንኳን ብንቆጥረው አጥፊዎቹ፤ “አንታደስም!” በሚል ግትርነት ብልጥነትና አርቆአሳቢነት የጎደለው አካሄድ በመከተል ላይ ያሉት ሕወሓቶች ላይ ነው።

ግን ዛሬም የምጠረጥረው የምዕራባውያኑ ጫና አለበት፤ ሁሉም ለሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው ነው የሚሠሩት እንጂ ከሃያ ዓመታት በላይ ኢትዮጵያን ያስተዳድሩ የነበሩት የሕወሓት መሪዎች “የኢትዮጵያዊነት ካርድ” ወሳኙና የብዙ ችግሮች መፍትሔው እንደሆነ ጠፍቷቸው አይደልም። አዎ! እግዚአብሔርንና ተውሕዶ ክርስትናን ተገን አድርጎ የኢትዮጵያን ስም እያነሱ፣ የጽዮንን/የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ እያውለበለቡ ሕዝቡን ለመምራት የሚችሉ ከሰሜናውያኑ መኻል የፈለቁ መሪዎች ሥልጣን ላይ ማስቀመጡ ጠፍቷቸው አይደለም፤ ነገር ግን ከሉሲፈራውያኑ ጋር በደማቸው/በሕይወታቸው የተፈራረሙት አታላይ እርኩስ ጋላኦሮሞዎቹ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳና ጀዋር መሀመድ ለይስሙላ “የኢትዮጵያን ካርድ” እንዲመዙ ቀስበቀስም ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ወደ ገደል እንዲከቷቸው ማድረግ ነበር። ለዚህ ነው ሁሉንም ነገር አስረክበው ወደ ትግራይ የገቡት። የሲዖል መግቢያ በር ላይ ቁጭ ብለው ያሉት አውሬዎቹ የአሜሪካ አምባሳደሮች እነ ሄርማን ኮኸንና ማይክ ሃመር እኮ ጋላኦሮሞዎቹን አስመልክቶ ሰሞኑን የቀበጣጠሩት ነገር ይህን ኢትዮጵያን የማፈራረስ ሤራ በደንብ ያረጋግጥልናል። “አሜሪካ የኢትዮጵያን አንድነት ትፈልጋለች!” የሚለው የግብዞች አስተያየት ሙሉ በሙሉ ሐሰት ነው። ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት አንስቶ፣ ዳግማዊ ምንሊክ አፄ ዮሐንስን ገድለው ስልጣኑን እንዲቆጣጠሩ ካደረጉበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያን በማፍረሱ ሤራ ላይ የተጠመዱትና የሰሜን ሰው እስከ ዛሬ ድረስ ሥልጣን ላይ እንዳይወጣ የሚያደርጉት በተቀዳሚነት አውሮፓውያኑ እና አሜሪካውያኑ ናቸው። የመንፈሳዊ ጦርነቱን ስላቻሉትን ቀስበቀስ፣ ሂደት በሂደት እየሠሩ ያሉት።

..አ በ፲፱፻፺፩/1991 .ም ላይ በለንደኑ ስብሰባ ላይ በቋንቋ ላይ የተመሰረቱ ክልሎችን እንድንቀበል፣ የ666ቱን ህገመንግስትእንዲሁም የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸውን ብሔራዊና የክልል ባንዲራዎች እያውለበለብን፤ በአውሬዎቻቸው በእነ ሄርማን ኮኽን አማካኝነት እስካሁኗ ሰዓት ድረስ የሉሲፈራውያኑ ፍላጎትና ተልዕኮ አስፈጻሚዎች እንድንሆን የተደረግነው ማንነታችንና ምንነታችንን ለመካድ ዝግጁዎች በመሆናችን ነው። እስኪ ይታየን፤ እግዚአብሔር በሰጠን ግዛት፤ ሉሲፈራውያኑ ተመለሱ፤ ወደ አዲስ አበባ እንዳትገቡ!”ከአማራ ክልል ውጡ!” ብለው ሲያዙን?! እነ አቶ ጌታቸው ረዳ እኮ በተደጋጋሚ፤ እኛ ሌላ የማንንም መሬት አንፈልግም፣ እገታውን ለመስበር ነው ከክልላችን የወጣነው!” ሲሉን የሉሲፈራውያኑ ት ዕዛዝና ተልዕኮ አስፈጻሚዎች መሆናቸውን እየነገሩን ነው። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ታዲያ ይህ ደም አያፈላምን?! አሜሪካውያኑ እና አውሮፓውያኑ፤ ሰላማችን፣ ደኽንነታችንና ብልጽግናችንን ለመከላከል ነው ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ሊቢያ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ኢራቅ፣ ሶርያ፣ አፍጋኒስታን፣ ፎክላንድስ/አርጀንቲና፣ ሆንዱራስ፣ ኒካራግዋ፣ ኩባ፣ ሃይቲ ወዘተ ሠራዊታችንን ያስገባነውሲሉን እኮ ከሃምሳ ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። እነሩስ እንዳሰኛቸው በመላው ዓለም ይዋኛሉ፤ የእኛዎቹ ግን ታሪካዊ ግዛታቸውን እንኳን ለማስከበር ት ዕዛዝ ከባዕዳውያኑ ይጠብቃሉ!😠😠😠 😢😢😢

በነገራችን ላይ፤ ይህ ኢትዮጵያን በታትኖ የመቆጣጠሪያው በቋንቋ ላይ የተመሰረተው የክልሎች ሥር ዓት የተቀዳው የደቡብ አፍሪቃ አፓርታይድ ሥርዓትና በተለይም በሰሜን አሜሪካ በቀደምት አሜሪካውያን (ቀይ ሕንዶች) ላይ ከሠሩት ልምድ በመውሰድ ነው። ታሪክ እንዲህ ያስተምረናል፤

... 1786 .ም ላይ ዩናይትድ ስቴትስ ለቀደምት አሜሪካውያን የመጀመሪያውን የማጎሪያ ቦታ አቋቋመች። በዚህም እያንዳንዱን የቀደምት አሜሪካውያን ጎሳ እንደ ነፃና ገለልተኛ ሀገር እንዲቆጠር አደረገች። ይህ ፖሊሲ ከመቶ ለሚበልጡ ዓመታት ሳይበላሽ ቆይቷል። ነገር ግን ፕሬዝደንት ጀምስ ሞንሮ እ... 1821 ባደረጉት ሁለተኛ የመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት፣ የአሜሪካ ተወላጆችን በዚህ በጎሳ ከፋፍሎ የመግዛቱን መንገድ ማስተናገዱ “ኩራታቸውን፣ እድገታቸውን አዘገየልን፣ ይህም በብዙ አጋጣሚዎች ለጥፋታቸው መንገዱን ጠርጓል።ብለው ነበር፤ የአዞ እንባ በማንባት።

In 1786, the United States established its first Native American reservation and approached each tribe as an independent nation. This policy remained intact for more than one hundred years. But as President James Monroe noted in his second inaugural address in 1821, treating Native Americans this way “flattered their pride, retarded their improvement, and in many instances paved the way to their destruction.”

በእኛም ሃገር ተመሳሳይ እኩይ ሥራ ነው በመሥራት ላይ ያሉት። ለጊዜውም ቢሆን ያቀዱት ሁሉ በቅደም ተከተል ተሳክቶላችው ዛሬ በግራኝ አህመድ አማካኝነት ኢትዮጵያን የመበታተኛው የመጨረሻው ደረጃ ላይ ተደርሷል። በግራኝ እና በህወሃት(ተናበው ነው የሚሠሩት)እንዲጀመር የተደረገው ጦርነት የዚህ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት/ አምስት መቶ ዓመታት በፊት የተጀመረው የፀረኢትዮጵያ ሤራ ሂደት የማገባደጃው ቁልፍ ተግባር ነው።

የሚገርም ነው፤ ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ሃያ ስምንት የሚሆኑትን ጥንታውያኑን የኢትዮጵያን ጎሳዎችና ነገዶችን ሙሉ በሙሉ ከምድረ ገጽ ያጠፉባቸው በፈረንጆቹ 1800ቹ ዓመታት፤ በሰሜን አሜሪካ አውሮፓውያኑ በቀደምት አሜሪካውያን ላይ እንዲሁም በደቡብ አፍሪቃና ናሚቢያ ከሆላንድና ጀርመን የፈለሱት ወራሪዎች ካካሄዷቸው የጀነሳይድና አፓርታይድ ጂሃዳዊ ዓመታት ጋር መገጣጠማቸው ነው። “ኦሮሞን” የፈጠረው ጀርመናዊ ዮኻን ክራምፕ ትዝ አለኝ!

እስኪ ይታየን፤ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ጭንቅላት ኤርትራን ቆርጠው ወሰዱ፣ ከዚያም ግራ እጇን ጅቡቲን ቆርጠው ወሰዱ፣ ዛሬ ደግሞ የጀርባ አጥንቷን ትግራይን ፈልቅቀው በማውጣት ለመገንጠል በመስራት ላይ ናቸው። ይህን ማድረግ ከቻሉ “ኢትዮጵያ” የምትባል አገር አትኖርም። ምናልባት የሉሲፈራውያን ዕቅድ ሊጨናገፍና ኢትዮጵያም ማንሰራራት የምትችለው ኤርትራ፣ ትግራይና ላስታ/ላሊበላ (ቤተ አምሐራ)የተባሉት ክፍለ ሃገራት ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መመስረት ሲችሉ ብቻ ነው። ስለዚህ ዛሬ ከሚታየው ተጨባጭ ሁኔታ በመነሳት ኢሳያስ እና ሀወሃት ተወግደው መጀመሪያ ትግርኛ ተናጋሪዎቹ ኢትዮጵያውያን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማቱ ያረፉበት ሰንደቃችንን ይዘው ሰሜን ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ቢመሠርቱ የሉሲፈራውያኑን ፍኖተ ካርታ ለመቀዳደድ እና ኢትዮጵያንም ለማዳን ከፍተኛ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ የሚል ከፍተኛ እምነት አለኝ። ጀርመን ስትለያይ ምስራቅ እና ምዕራብ እንጅ ሌላ መጠሪያ አልነበራቸውም፤ ኮርያ ስትለያይ ሰሜን እና ደቡብ ኮርያ እንጂ ሌላ መጠሪያ የላቸውም።

ይህ ገና አምና የተገለጸልኝ ጉዳይ ነበር፤ የትግራይ ኃይሎች TDF ገና ከጅምሩ ከመንደርተኝነት ባርነት እራሳቸውን አላቅቀው የሠራዊታቸውን ተልዕኮ ሰፋ ማድረግ ነበረባቸው፤ አፄ ዮሐንስ ዛሬ በኩራት መለወጥ ነበረበት ኢትዮጵያን ከኦሮሙማ ፋሺዝም ለማዳን ‘TDF'”የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ አዳኝ/ ‘የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ሠራዊት ኢነሠ”( ELA) ብሎ እራሱን መሰየም ነበረበት።

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ላለፉት ስምንት ወራት የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት በቃል ከማውገዛቸው በቀር ምንም ሊያደርጉ ያልቻሉበት ዋናው ምክኒያት የጽዮንን እና የጽላተ ሙሴን ኃይል ዓይተው ለማረጋገጥ ስለሚፈልጉ ነው። ለአብዛኛዎቹ የሕዝቡ መሰቃየት እና ማለቅ ብዙም አያሳስባቸውም። አሁን አንድ በአንድ እየወጡ ልክ ራስ አሉላና በከፍተኛ ደረጃ ሲያሞካሿቸው እንደነበረው ጄነራል ፃድቃንንም በማሞካሸት ላይ ናቸው። አዎ! በዘመነ ደርግና በባድሜው ጦርነትም ልታይ ልታይሳይሉ በደንብ አስመስክረዋል። አሁን ደግሞ “ዳግማዊ አሉ አባ ነጋ” የሚለውን በጣም ልዩ የሆነ ክብር ለማግኘት ወደ አዲስ አበባ በማምራት የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊንና ጭፍሮቹን አንገት ቆርጠው ወደ አክሱም ማምጣት አለባቸው፤ ለጽዮን ልጆች ስቃይና ሰቆቃ ብሎም ለአፄ ዮሐንስ መበቀል አለባቸው። ነፍሳቸውን ይማረውና ጄነራል ሰዓረ ግራኝን በእሳት ጠረገው የሽግግር መንግስት ማቋቋም ነበረባቸው።

የትግራይ ሕዝብ ኢትዮጵያን + ተዋሕዶን + አፄ ዮሐንስ የሰጡንን የጽዮንን ሰንደቅ በጭራሽ ለጠላት ማስረከብ የለበትም፤ አሊያ ወጣቱ የኤርትራ እጣ ፈንታ ብቻ ነው የሚገጥመው፤ አሁን ሞኝነት በቃ! በቃ! በቃ!

እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ ለመሳሰልቱ አረመኔ ኦሮሞዎች ስልጣኑን አስረክቦ የትግራይን ሕዝብ እንዲህ ያስጨፈጨፈው ህዋሓት ስለሆነ አብዮት አህመድንና ጭፍሮቹን ባፋጣኝ በእሳት መጥረግ አለበት፤ ወደ ኦሮሚያ ጉብኝት ሲያደርጉ! ጦርነቱ ኢትዮጵያውን ወደካዳት ወደ ደቡቡ መዞር አለበት። ሞኝነት ይብቃ!

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷና ታላቋ ኢትዮጵያ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን የተመለሱትና እግዚአብሔር የሚያውቃት ግዛቶቿ ታደርጋቸው ነበር።

ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ክርስቲያን ነኝየሚል ጤነኛ ዜጋ ሳይውል ሳያድር ይህን የኦሮሞ አገዛዝ ገርስሶ፤ ኦሮሚያ + ሶማሌየተባሉትን ክልሎች ማፈራረስ አለበት። በኢትዮጵያ ጦርነት ከተካሄደ ከእንግዲህ ወዲህ በሰሜኑ ክፍል ሳይሆን በእነዚህ ሁለት የኢትዮጵያ ግዛቶች መሆን አለበት። አፄ ዮሐንስ ዛሬ ቢኖሩ ይህን ነበር የሚያደርጉት።

አክሱማዊቷን ኢትዮጵያን ከኦሮሙማ ፋሺዝም ለማዳን’TDF’ “የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ አዳኝ/’የኢትዮጵያ ነፃ አውጪ ሠራዊት’” “ኢነሠ”(ELA) ብሎ እራሱን መሰየም ነበረበት

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የቀድሞው የትግራይ ጊዜአዊ ከፍተኛ አመራር የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በጽዮናውያን ላይ ስለፈጸመው አሰቃቂ ግፍ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2021

😠😠😠 😢😢😢

💭 ስለዚህ እጅግ በጣምአሰቃቂ ስለሆነ ግፍ ስሰማ፤ “በሕልሜ ወይስ በዕውኔ?” በማለት እራሴን እየጠየቅኩ እንደገና እንደ አዲስ በእጅጉ ያንገሸግሸኛል፣ ያስቆጣኛል፣ ደሜን ያፈላዋል። እያንዳንዱ ሰብዓዊ ፍጡር፣ ክርስቲያን እና ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ደግሞ ደጋግሞ ሊያዳምጠው የሚገባው ምስክርነት ነው።

😈 የዚህ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ አባላት በሙሉ ወደ እሳት ሐይቅ ይጣላሉ! አብቅቶላቸዋል! እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል። ወንድም ገብረ መስቀል ብዙ መረጃ ነው ያካፈለን፣ እናመሰግናለን! አይዞህ በርታ፤ ካለፈው አደገኛና ተረተረታዊ የብሔር ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለም ነጻ ወጥተህና ከስህተትህም ተምረህ በንስሐ ተመልሰህ ትድናለህ የሚል ተስፋ አለኝ። ቴዲም እናመሰግናለን!የደረሰውን የውቂያኖስ ያህል ግፍ እንደ አይሁዶች ለመቶ ዓመታት ያህል እናወሳው ዘንድ ተመሳሳይ እንግዶችን ጋብዝልን።

👉 ምስጋና ለ፤ “ርዕዮት ሜዲያ / Reyot Media„

_______________________

Posted in Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጽዮን ጠላት ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ እና የአማራ ልሂቃኑ ብቻ ሳይሆኑ ሕዝባቸውም ነው | ፲፩ኛ ወር ዘር ማጥፋት በትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

✞✞✞

፲፩ ወራት የዘር ማጥፋት ወንጀል በትግራይ

😈አረመኔው ግራኝ ልክ በተክለ ሐይማኖት ዕለት ጦርነቱን ጀመረው😈

ዛሬ በተከለ ሐይማኖት ዕለት በሰይጣን ተቀባ ☆

💭 ይህ እርግጠኛ የሆንኩበት እይታ ነው፤ ይህ የእኔ ድምዳሜ ነው! ኢትዮጵያውያን፤ እየተሠራ ስላለውና ቅዠት ስለሚመስለው አረመኔያዊ ተግባር በጥሞና እናዳምጥ!

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና አህዛብ እና መናፍቃን አጋሮቹ በአክሱም ጽዮን ልጆች ላይ፣ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ፣ በአቡነ አረጋዊ ልጆች ላይ፣ በአባ ዓቢየ እግዚእ ልጆች ላይ፣ በነገሥታት አፄ ካሌብ እና አፄ ዮሐንስ ልጆች እንዲሁም በፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋውን ከጀመሩ ልክ ዛሬ ፲፩ኛ ወሩ ነው። አዎ! ይህን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ጦርነቱን በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ጀመረው። ለዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን የክርስቲያኖችን ደም የገበረበትን ዕለት እና ሥልጣኑን ለማደላደል ‘በዓለ ንግሥናውን’ የሚያከብርበትን ዕለትም የመረጠው ሆን ብሎ በሰይጣናዊው ኢሬቻ ማግስት በዚሁ ዕለተ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ነው።

ልክ ጦርነቱ እንደጀመረ፣ ገና የ“ምርጫ” ተብዬውና የመንገሻውን ዕለት አዘዋውሮ ሳያውጅ ከዕለት አቡነ ተክለ ሐያማኖት ጋር በተያያዘ እርሱና የዋቄዮአላህዲያብሎስ ተከታዮቹ ትልቅ ተንኮል ሊሰሩ እንደሚችሉ በወቅቱ ጠቁሜ ነበር። በእኔ በኩል እንኳን፣ በግሌ፤ ኦሮሞዎችና ኦሮማራዎች በእኔ እና በጽዮናውያኑ ቤተሰቦቼ ላይ ለዘመናት የተለያዩ ተንኮሎችና ግፎች የፈጸሙበት ዕለት የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ነበር። አስገራሚ ነው! ለቅርብ ዘመዶቼ ልክ ግራኝ ሥልጣን ላይ ሊወጣ ከሁለት በፊት በደብረ ሊባኖስ ገዳም የማልርሰው ክስተት ተከስቶ ነበር። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ገና ሳይታወቅና ወደ ስልጣን ሳይመጣ፤ ጂኒዎቹ ቄሮዎች ገና “ያዙን ልቀቁን” ሳይሉ፡ በደብረ ሊባኖስ ገዳም መግቢያ ላይ አንድ ድንቅ የሆኑ ባሕታዊ ብዙ ሰዎች በተሰበሰቡበት፤ “የኢትዮጵያ መከራ “ኦሮሞ” የተባለው ነገር ነው፣ የኢትዮጵያ መከራ “ኦሮሞ” የተባለው ነገር ነው!” እያሉ ደጋግመው ተዓምረኛ የሆነ ስብከት ሲያደርጉ ነበር፤ (ምነው ዛሬ ባገኘኋቸው?! ግን በመንፈስ እንገናኛለን፤ ዛሬ ከአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጋር እየተገናኘሁ እንዳለሁት”፤ በወቅቱ አንድ ብልጭ ብሎ የታየኝ ነገር ነበር፤ ሰው ተመስጦ ነበር ሲያዳምጣቸው የነበረው። ሌላም ብዙ ነገር አለ፤ ግን ላሳጥረውና፤ በዓመቱ አዲስ አበባ ተመልሼ ወደ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተ ክርስቲያን (መርካቶ) ሳልወድ በግድ አውቶብስ ውስጥ ገብቼ ስጉዝ ከበስተኋላ መቀመጫ ላይ ያለ አንድ ሰው ጮክ ብሎ፤ “ወዮ ኦሮሞ፤ ለኢትዮጵያ መከራ ልታመጡ ነው!…” ስናገር ስሰማው ሁሉም ነገር ተገጣጠመለኝ፤ በልጅነቴ የቀበሌ እስር ቤት አጉረው ውስጥ እግሬን ለአስራ አምስት ደቂቃ የገረፉኝን የእነ ደበላ ዲንሳ ጭፍሮች እነ አብዲሳንና ወርቁ ለማን አስታወስኩ፤ ከልጅነቴ አንስቶ አብዛኛውን እድሜየን በውጩ ዓለም ስላሳለፍኩ ብዙ የልጅነቴን ታሪኮችን አላስታውሳቸውም እነ አብዲሳን ጋር በጭራሽ በጭራሽ አልረሳቸውም። ለነገሩማ እኔን ከእስር በለቀቁኝ በስድስተኛው ወር ግማሾቹ እርስበርስ መጨራረሳቸው ከፊሎቹ ደግሞ በኤድስ መርገፋቸውን ሰምቻለሁ። አላነባላቸውም።

ያኔ በወቅቱ በተለያዩ የአዲስ አበባ አድባራትና ገዳማት ተዘዋውሬ ካየኋቸው አስደናቂ ክስተቶችና ተዓምራት በመነሳት ለቅርብ ዘመዶቼ እንዲሁም በጦማሬ እና የግራኝ ጭፍሮች እንደ ዘመድኩን በቀለ እና “አቡነ” ፋኑ ኤል (ሸህ አቡ ፋና) ባዘጉብኝ ዩቲውብ ቻኔሌም በተለያዩ አጋጣሚዎች አውስቼው ነበር፤ የቅርብ ዘመዶቼም በጽዮን ልጆች እየመጣ ካለው የኦሮሞዎች ጥቃት እራሳቸውን ይጠብቁ ዘንድ በስጋ እና በነፍስ ዝግጅት እንዲያደርጉና እንዲጠነቀቁ ስጠቁማቸው ማመን ነበር ያቃታቸው። አዎ! ዛሬ የምናየው ጉድ ሁሉ ይደርሳል ብሎ የገመተ የትኛው ኢትዮጵያዊ ነው? የለም!

አረመኔው ግራኝ እና ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አማካሪዎቹ/መካሪዎቹ/ረዳቶቹ በቀላሉ ሊቆጣጠራቸው የሚችላቸውን ክልሎች መሪዎች አንድ በአንድ እየደፉ የዋቄዮ-አላህ-አዛዝኤላዊ ዝርያ ያላቸውን(እርስበርስ ይተዋወቃሉ) ወንድሞቻቸውን እና እኅቶቻቸውን በአማራ፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ እና ቤኒሻንጉል ክልሎች ወደ ሥልጣን አምጥተው ሁሉንም ነገር ተቆጣጠሩት። ከዚያም በቂ ገንዘብና ቴክኖሎጂ ከአረቦች፣ ከቱርኮችና ከምዕራባውያኑ ካገኙ በኋላ እያታለሉ ያሳመኗቸውን ብሔሮችና ጎሣዎች ይዘው የኢትዮጵያን መሠረት ለማናጋት፣ የጀርባ አጥንቷን ለመስበርና እጆቿንም ለመቆራረጥ ልክ ከአስራ አንድ ወራት በፊት፤ በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ወደ ትግራይ ዘመቱ። ስለዚህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ዝግጅት ሁላችንም ገና ከሦስት ዓመታት በፊት እናየው እና “ኤሜራቶች የድሮን ማረፊያዎችን በአሰብ አሏት፤ ለአክሱም ጽዮን ነው!” ስንል ነበር። ታዲያ እውነት ሕወሓቶች ይህን ሳያውቁ ቀርተው ነው? ወይንስ የሚፈልጉትን ጦርነት አብረው አቅደውታል? በቅርቡ የምናየው ነው፤ ግራኝ ኦክስጅን እንዲተነፍስ የአንድ ቀን እድሜውን ባረዘሙለት ቁጥር ይህ ጥያቄ መልስ ያገኛል።

አይሳካላቸውም እንጂ በሉሲፈራውያኑ የሚመራውና የወነጀለኛው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ይህ ነው፤

አረመኔው ግራኝ እና ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ አማካሪዎቹ/መካሪዎቹ/ረዳቶቹ አሁን ደቡቡን እና ቤኒሻንጉልን እንዲሁም በሐረር እና ድሬዳዋ ዙሪያ ያሉትን ቦታዎች ሁሉ ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረዋቸዋል። ከሦስት ወራት በፊት “አብይ ሌባ!” እያሉ ለአንዲት ቀን ብቻ ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ የነበሩትን ደካሞቹን አማራዎች ደግሞ ከበስተ ሰሜን ሕወሓትን ከበስተ ደቡብ ደግሞ ኦነግን በመጠቀም ከቤኒሻንጉል በከፋ ያዳክሙታል። በሚገባ መዳከሙንና ቢለዋ እንኳን ማንሳት እንደማይችል ሲገነዘቡ የዋቄዮ-አላህ-አዛዝኤላዊ ዝርያ ያላቸውን (እርስበርስ ይተዋወቃሉ) ወንድሞቻቸውን እና እኅቶቻቸውን በአዲስ አበባ፣ በባሕር ዳር እና ጎንደር የሥልጣን ወንበር ላይ በማስቀመጥ አማራን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠሩታል። በዚህ ወቅት ከሕወሓት ጋር ድርድር ያደርጉና የኤርትራ ሠአራዊት ከምዕራብ ትግራይ እንዲወጣ ይደረጋል፤ ምዕራብ ትግራይን እና ራያ ቆቦንም ለትግራይ መልሰናል ብለው ይፈርማሉ። ሕወሓት ከአማራ ክልል ይወጣ እና “ሀገረ ትግራይ!” ብሎ እንዲያውጅ ያደርጉታል። እነ ግራኝ ለተወሰነ ጊዜ ለትግራይ እውቅና አይሰጡትም፤ ብዙም ሳይቆይ በሱዳን፤ ወይ ሰሞኑን በኢትዮጵያ አየር መንገድ መሣሪያዎች ልከው የሞከሩትን መፈንቅለ መንግስት ዓይነት መፈንቅለ መንግስት ያደርጋሉ፤ አሊያ ደግሞ የሱዳንን መንግስት እንደተለመደው የ“ሙስሊማዊ ወንድማማችነት” ዘይቤያቸውን ተጠቅመው በማሳመን በምዕራብ ትግራይ እና ሱዳን በኩል ግንብ እንዲሠራ ያደርጉታል፤ ድንበሩን ይዘጉታል።

ኢትዮጵያ” የሚለው ልዩና ታሪካዊ የሆነ ቦታ መጠሪያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተመዝግቦ እስከቆየ ድረስ፣ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በተለይ የአፍሪቃውያን ሃገራት ያከብሩታል ወዘተ። ይህን ጽዮናውያን እንደ እባብ ብልህ ሆነው ማወቅ ነበረባቸው። ለዚህም ነው ሕወሓት ሥልጣኑን ለኦሮሞዎች አስርከበው መውጣታቸው፣ ከወጡም በኋላ እንኳንና ምርጫ ካደረጉም በኋላ ትልቅ ስህተት/ወንጀል ሠርተዋል የምለው። ወደ መቀሌ ከተመለሱ በኋላም እንኳን መናገሻቸውን ወዲያው ወደ አክሱም በመለወጥ፤ “የኢትዮጵያ መንግስት እኛ ነን፣ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ መሠረቶች እኛ ነን” በማለት እራሳቸውን ለማጠናከር የሚረዳ መሠረት መጣል ይችሉ ነበር፣ በዓለም ዓቀፋፊው ማሕበረሰብ ደረጃም በተለይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆነው ዓለም ዘንድ፣ በሃገርም ደረጃ በተለይ በአማራው ዘንድ ከፍተኛ ድጋፍና እውቅና ባገኙ ነበር። እንደው በግብዝናቸውና በድንቁረነታቸው ኢትዮጵያዊነታቸውን ቢክዱ እንኳን ‘እንሞትለታለን’ ለሚሉት ”የብሔር ብሔረስበ ተረተረት” ሲሉ እንኳን የተቀሩትን ኦሮሞ ያልሆኑ፣ ግን ታሪክ እንዳስተማረን በኦሮሞዎች ሊዋጡና ሌሰለቀጡ ብሎም ሊጨፈጨፉ በመዘጋጀት ላይ ላሉት ንዑስ ብሔሮች፣ ጎሳዎች እና ነገዶች ሲሉ እንኳን ኃላፊነት ተሰምቷቸው እነርሱን በማስተባበር እራሳቸውንም ኦሮሞ ያልሆኑትን ሌሎች ጥንታውያን ኢትዮጵያውያንም ለማዳን ሲሉ ዛሬም ቢሆን “ትግራይ እንደ ሃገር ነፃ ናት” ብለው ከማወጅ መቆጠብ ይኖርባቸዋል። ጽዮናውያን እንደ እባብ ልባም መሆን ይኖርባቸዋል። ተናዳፊዎቹ እባቦቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ ግን ይህን በደንብ ያውቁታል፤ የተቀረውን የኢትዮጵያን ግዛት ለመስለቀጥ ትግራይን አዳክመው ከሌላው የአክሱማዊት ኢትዮጵያ ግዛቶች መገንጠል ዋናው ፍላጎታቸውና ዓላማቸው ነው። ለዚህም ዛሬ ትግራይ በተዳከመችበትና ዙሪያዋን በጠላቶች ተከብባ በታጠረችበት ወቅት ትግራይ ነፃነቷን እንድታውጅ የሚመኙት። ነፃነቷን ስታውጅ በአዲስ አበባ ዘንድ እውቅና አይሰጣትም፤ በአዲስ አበባ ዘንድ እውቅና ካልተሰጣት ደግሞ በዓለም ዓቀፉ ባሕበረስበ ዘንድ እውቅናን አታገኝም። እውቅና ያላገኘችና የተከበበችና የተዘጋች ትግራይ እንኳን መሳሪያዎችን የምግብ እርዳታ እንኳን ከውጭ ማግኘት አትችልም። የትግራይ ሃይሎች ከእባቦቹ የዋቄዮ-አላህ ሰአራዊት የተረከቧቸውን መሣሪያዎች ተጋሩዎች (የኤርትራን ጨምሮ) እና አማራዎች እርስ በርስ ተላልቀው ልክ ሲያባክኑት በኢትዮጵያ ስም ገንዘብ፣ መሣሪያ እና የሰው ኃይል እየሰበሰበ ሲደራጅ የነበረው የኦሮሞ ዘንዶ ከደቡብ እና ግማሽ ሶማሌ ቀጥሎ አዲስ አበባን፣ ቤኒ ሻንጉል እና አማራ የተባሉትን ክልሎችን ሙሉ በሙሉ ይቆጣጠርና ራያ እና ቆቦንም በቀላሉ ጠቅልሎ፤ “በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት እንደነበረብኝ እኮ ዕቅዴን በግልጽ ነግሬህና አሳይቼህ ነበር፣ ኦሮሞ እኮ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን። ለጠላትህ ለግብጽ እኮ “ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” ብዬ ስምልልህ ነበር፤ አልሰማህም አላየህም እንዴ? ሃ!ሃ!ሃ!ሃ!” እያለ ጣና ሐይቅ ውስጥ በደስታ ይዋኛል።

ልብ ብለናል? ዛሬ በአረመኔው ግራኝ ንግስና’ በዓል ላይ የተገኙት አፍሪቃ መሪዎች አብዛኛዎቹ መሀመዳውያን ናቸው። ሴኔጋል + ጂቡቲ + ሶማሊያ + ናይጄሪያ ወዘተ

እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ ትግራይን ከኢትዮጵያ አባርረው፣ አማራ፣ ደቡብ፣ ከፊል ሶማሌን እና ቤኒሻንጉል ጨፍልቀው በኢትዮጵያ ስም በዋቄዮአላህዲያብሎስ መንፈስ የምትመራዋና እስላማዊት ኦሮሚያ ካሊፋትን ለመመስረት በማለም ዛሬ በመጨፈር ላይ ያሉት እነ ግራኝ አብዮት አህመድም በእሳት እንደሚጠረጉ ለእነርሱ በቆመው ሕዝባቸውም ላይ እሳቱ እንደሚወርድባቸውና በፈርዖን ግብጽ የታዩት መቅሰፍቶች ሁሉ እንደሚመጡባቸው ምንም አልጠራጠርም። በእግዚአብሔር ፈቃድ እኛም የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን።

አዎ! የማይገባቸውን ያልማሉ፤ ዲያብሎሳዊ እቅዳቸው ይሄ ነው፤ ነገር ግን በጭራሽ አይሳካላቸውም፤ የማይሳካላቸውም በተዋጊዎቹና በጦረኘኞቹ ኃይል አይደለም፤ እኛ ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የጽዮን ልጆች እስካለን ድረስ ምንም ነገር እንደማይሳካላቸው፣ እርስበርስ እንደሚተላለቁ፣ እንደማይሳካላቸውና አንድ በአንድ ከሃገረ እግዚአብሔር በእሳቱና በመቅሰፍቱ ተጠረራረገው ወደ ኤርታ አሌ እንደሚጣሉ በአባታችን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ስም ቃል ልገባ እወዳለሁ

የጠላቶቻቸውን ሜዲያዎች እንደ መዥገር ተጣብቀው የሚያዘወትሩ ግብዝ ኢትዮጵያውን የበዙበት ዘመን ስለሆነ ይህ መልዕክት ለብዙዎች እንደማይደርሳቸው አውቃለሁ፤ ምን ይደረግ ከዚህ በላይ ለመጮህ አልተፈቀደልኝም። “በስመ አብ ወወል ወመንፍ ቅዱስ!” በማለት ቅዱስ ሥላሴን የምንጠራበትን ኃያል የጸሎት አካል አታልለው ለመንጠቅ፤ “Share, Subscribe, Like“ የተባሉትን የሰይጣን ሦስተዮሽ ‘ልመናዎች’ንም በጭራሽ አልጠቀመም፤ አንባቢዎቼና ተመልካቾቼም ታዝባቸው ከሆነም እነዚህን ቃላት በጭራሽ አልጠቀምም፤ ክርስቲያን የሆነ ሁሉም፤ “Share, Subscribe, Like” ባይል ይሻለዋል፤ ይህም የባዕድ አምልኮ ልምድ ነው ለማለት እወዳለሁ። በሌላ በኩል ግን ሁሉም የጽዮን ጠላቶች ማን እንደሆንክ ያውቃሉ፤ ቻነሌንን እና መልዕክቴን ለማፈን የሚሞክሩትም ማን እንደሆንኩ ስለሚያውቁ ነው፤ ስለዚህ ደግሜ ደጋግሜ እነግራቸዋለሁ፤ አረመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

🌞🌞🌞“ለዓለም ጨው ለራሴ አልጫ ሆንኩ፤ ለዓለም ብርሃን ለራሴ ጨለማ ሆንኩ”🌞🌞🌞

✤✤✤ ፃድቁ አባታችን ብፁዕ አቡነ ተክለ ሐይማኖት በመልአኩ ትዕዛዝ ከደብረ ዳሞ ገዳም ወደሌላ ገዳም ለመሄድ ሲነሡ አበምኔቱ አባ ዮሐኒና መነኰሳቱ ሲሸኟቸው አቡነ ተክለ ሐይማኖት አርባ ክንድ ርዝመት ባለው ገመድ ገደሉን ለመውረድ እንደጀመሩ ገመዱን ሰይጣን ከካስማው ሥር ቆረጠባቸው፡፡ ቅዱስ አባታችን ግን በዚህ ጊዜ ስድስት የብርሃን ክንፎች ተሰጣቸውና እየበረሩ ክንፎቻቸውን እያማቱ ሦስት ምዕራፍ ሄደው ሲያርፉ አበምኔቱና መነኰሳቱ አይተዋቸው እጅግ ተደስተዋል፡፡ አባታችን ወደ ትግራይ ሄደው ከአቡነ አረጋዊ ገዳም ደብረ ዳሞ ገብተው በጊዜው ከነበሩት አበምኔት ከአባ ዮሐኒ ቆብና አስኬማ ከተቀበሉ በኋላ ተመልሰው ወደ ሐይቅ በመሄድ ለአቡነ ኢየሱስ ሞዐ ቆብና አስኬማን ሰጥተዋቸዋል፡፡ ከዚያም ወደ ዋሊ ገዳም ገብተው ከቅዱሳን ጋር ተገናኝተው በትሩፋት ላይ ትሩፋትን በገድል ላይ ገድልን ጨምረዋል፡፡

ከ ፩ሺ፪፻፷፮ እስከ ፩ሺ፪፻፷፯ /1266-1267 .ም ለአንድ ዓመት ያህል የትግራይን ገዳማት በሙሉ በመጐብኘት ወደ ኢየሩሳሌምና ወደ ግብፅም በመሄድ በዚያ ያሉ ቅዱሳት መካናትን ጎብኝተው መጥተዋል፡፡ ከዚህ በኋላ “ዳዳ” በተባለ ስፍራ ይመለክ የነበረውን ፸፭/75 ክንድ የሚረዝመውን ዘንዶ በጸሎት ኃይል በመስቀል ምልክት አማትበውበት በተአምራት ገድለውታል፡፡ በቦታው ላይ በአርባዕቱ እንስሳ ስም ቤተ ክርስቲያን አንጸው ታቦተ ሕግ አስገብተውላቸዋል፡፡ ከሴቶችና ከልጆች ሌላ ሦስት ሺህ በጣዖት የሚያመልኩ ወንዶችን አስተምረው መልሰው አጥምቀው አቊርበዋቸዋል፡፡ ✤✤✤

✤✤✤ የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸውና ምልጃቸው በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር ለዘለዓለሙ፤ አሜን!✤✤✤

💭 ክፍል ፪

ከአብዛኛዎቹ ከእርሱ ትውልድ ርዕዮተዓለማውያን ጋር እደማልስማማው ሁሉ ከጋሽ ዮሴፍ ጋርም በአንዳንድ ምልከታዎቹ አልስማማም (ለምሳሌ የብሔር ብሔረሰብን ተረት ተረት በሚመለከት) ግን ዛሬ በትግራይ እየታየ ስላለው ዓለም አይቶትና ስምቶት ስለማያውቀው ጭቃኔ፣ አረመኔነት በሚመለከት በጥሩ ሁኔታ በዚህ ቪዲዮ የሳለለን ምስል ፻/100% ትክክል ነው። ወደ ሌላ ርዕዮተ ዓለማዊ አርእስቶች ሳይገቡ በዚሁ ርዕስ ላይ በጥልቁና በተከታታይ ቢወያዩበት ተጽዕኖ ለመፍጠር በጣም ይረዳል። በተለይ “ማን? ይህን ወንጀል እየፈጸምው እንዳለና ለምን?” የሚሉትን ጥይቄዎቹ ምንም ይሉኝታ በሌለበት መልክ ነጭ ነጯን ቢያቅርቡ የተሻለ ይሆናል።

ለእኔ ዛሬም ሆነ ላለፉት አራት ትውልዶች (፻፴/130 ዓመታት) በጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ተጋሩ ላይ አድሎ፣ ግፍና ጭፍጨፋ ሲያካሂዱ/እያካሄዱ ይሉት በተለይ ኦሮሞዎች እና አምሓራዎች ናቸው። ምንም ወለም ዘለም ማለት የለም፤ አፄ ምኒልክ/ አቴቴ ጣይቱ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሁሉም በኢትዮጵያ መፈሳውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያን ለማጥፋት በባዕዳያኑ ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የተመለመሉ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ኦሮሞዎች ናቸው። ሕወሓቶች ሳያውቁትም ሆነ አውቀውት ይህን ዲያብሎሳዊ የስጋ ማንነትና ምንነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋውሪ የተጠሩ ግብዞች ናቸው፤ ከሠላሳ ዓምታት በፊት ግማሽ ኢትዮጵያን ያላግባብና ሃላፊነት በጎደለው መልክ ለኦሮሞዎች በመስጠት ኦነግን በቀጥታ እንዳነገሡት ሁሉ ዛሬም ተጋሩ እየተሰው እና እያለቁ ብሎም አማራው ለዕልቂት እንዲዳረግ እየተደረገ እንኳን በተዘዋዋሪ በኢትዮጵያ ለመፍጠር እየተዘጋጁ ያሉት ለብዙ ተዋሕዷውያን ማለቅ ተጠያቂ በሆነው ወንጀለኛ ጃዋር መሀመድ የምትመራዋን እስላማዊቷን የኦሮሚያ ኤሚራት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ እነ ቴዲ በድፍረትና በቀጥታ ብዙ ልትናገሩበት ይገባል፤ አገርን እና ብዙ ሚሊይን ሕዝብን ሊያድን የሚችል ጉዳይ ነውና።

ጌታችን አማላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ በትግራይ እየተካሄደ ስላለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ፣ አረጋውያኑን፣ ወንዶችንና ሴቶችን፣ ወጣቶችንና ሕፃናትን፣ እንስሳቱን፣ አፅዋቱን፣ ውሃውን ወዘተ ለማጥፋት ስለሚካሄደው ዘመቻ ማንን ነው ተጠያቂ የሚያደርጋቸው? እንግዲህ ብሉይ ኪዳንንም አዲስ ኪዳንንም በደንብ አንብቦ ለተረዳ፤ ተጠያቂዎች የሚሆኑት/የሆኑት ልሂቃኑ/ፍሪሳውያን/ሳዱቃውያኑ ብቻ አይደሉም፤ ሕዝቦችም ናቸው። ለእኔ እስካሁን ለአምስት መቶ ዓመታት፣ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ከዚያም በተለይ ላለፉት ሦስት ዓመታት እና አሥር ወራት በቅድሚያ የሚጠየቁት የኦሮሞ እና አማራ ሕዝቦች ናቸው። እነዚህ ልሂቃን የሚከተሏቸው እነዚህን ሕዝቦች ነው፣ እነዚህ ልሂቃን በሰአራዊቶቻቸው በኩል የሚፈጽሟቸው ግፎች እነዚህ ሕዝቦች ይፈጸሙ ዘንድ የሚሿቸው ግፎች ናቸው። እነዚህ ሕዝቦች በምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ጊዜ በጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸውን ግፎች “አያውቁም ነበር” ብንል እንኳን (ልሂቃኖቻቸው ይህን በታሪክ መዝገበው ሲጸጸቱና ንስሐ የገቡበት አንድም ማስረጃ አላገኘሁም። በዚህም ጽዮናውያን ጸጥ ለጥ ብለው በትዕግስት ለመኖር በመወሰናቸውና በዳዮቻቸውም ለንስሐ እንዲበቁ ኃጢዓቶቻቸውን ባለመጠቆማቸው እወቅሳቸዋለሁ፤ ሕወሓትም የቀይ ሽብር ፈጻሚ ስለነበረው ደርግ ብቻ ነበር በመጠኑም ቢሆን ቅሰቀሳ ሲያደርግ የነበረው። )

ዛሬ ግን በትግራይ እየተሠራ ስላለው ግፍ የኦሮሞም የአማራም ሌሎቹም “የብሔር ብሔረሰብ” ሕዝቦች በደንብ በሚገባ ያውቃሉ። ታዲያ ይህ ሁሉ ግፍ አንድ “ወገን” በሚሉት ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ባለፉት ሦስት ዓመታትና ባለፉት አሥር ወራት “ይህ ጦርነት ይቁም፣ መንገዶች አይዘጉ፣ ምግብ፣ መድሃኒት፣ ውሃ እና መብራት አይከልከል፣ ስደተኞቹም ቢሆኑ ወደ ሱዳን ከሚሄዱ ወደ እኛ ይገቡ ዘንድ መንገዶቹ ይከፈቱላቸው” በሕዝብና ማሕበረሰብ ደረጃ (የተቃውሞ ሰልፍና የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ፣ በአደባባይ ወጥተው በመጮህ፣ በሜዲያ ወጥተው ቅስቀሳዎችን በማድረግ፣ “የትግራይ ደም ደማችን ነው! የፋሺስቱ ግራኝ ኦሮሞ አገዛዝ እኛን አይወክልም!” በማለት ከተጋሩ ጎን ተሰልፈው የፋሺስቱን ሰአራዊት ለመዋጋት በመወሰን ይህ በጽዮናውያን ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋ “ሕዝባዊ” አለመሆኑን ሊያሳዩን ችለዋልን? በጭራሽ! እንዲያውም በተቃራኒው ከጨፍጫፊው ፋሺስት ጎን ተሰልፈው “ያዘው! በለው! ግደለው! እሰየው!” እያሉ ሲዘምቱ፣ ሲገድሉ፣ ሲያፈናቅሉ፣ ከስራ ሲያባርሩ ነው ያየነው። በአዲስ አበባ፣ በናዝሬት በወለጋ እንዲሁም ብዙ ዜና በማይወራባት ግን የዘር ማጽዳት ዘመቻ በግልጽም በድብቅም ለሚካሄድባት በኦሮሚያ ሲዖል ተጋሩዎች እና አማራዎች (ተዋሕዷውያን) ተላልፈው የተሰጡት ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ለማ መገርሳና ጃዋር መሀመድ “ስውር” ቡድን ለሆነው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ሰራዊት (OLA) ለተባለው ፋሺስታዊ ቡድን ነው።

ዛሬ በኦርሞዎች፣ አማራዎች እና ኤርትራውያን አማካኝነት በጽዮናውያን ላይ እየተፈጸመ ያለው ዓይነት ግፍ በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ወይንም በኤርትራ ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ ፻/100% እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ጽዮናውያን ከኦሮሞዎች፣ አማራዎችና ኤርትራውያን ጎን ተሰልፈው በዳዩን ቡድን በተዋጉት ነበር። ታሪክም እኮ የሚነግረን ይህን ነው። በሚሊየን የሚቆጠሩ የኤርትራ ስደተኞችን ላለፉት ሰላሳ ዓመታት አስተናግደው የነበሩት እኮ ጽዮናውያን ናቸው። ባለፉት ሦስት ዓመታት እንኳን በአዲስ አበባ፣ ናዝሬትና ደብረዘይት ነዋሪዎች ላይ የኦሮሞ ሽብር እንዳንዣበበ ከትግራይ የመጡ ጽዮናውያን ነበሩ በየቤተ ክርስቲያኑ እና ገዳማቱ በጾምና በጸሎት መንፈሳዊውን ውጊያ ለእነዚህ ከተሞች ነዋሪዎች ሲዋጉላቸው የነበሩት። ይህን እራሴ በዓይኔ ምስክር ሆኜ ያይሁት፤ ተጋሩ ብዙም የመናገርና የሜዲያ ብቃት ስለሌላቸው ነው ይህ ክስተት በሰፊው ሊታወቅ ያልቻለው።

ይህ የጽዮናውያን ማንነትና ምንነት እኮ ነው ጠላት ዲያብሎስንና ጭፍሮችን በቅናት የሚጨርሳቸው። ይህ ቃኤላዊ የቅናት መንፈስ እኮ ነው በሕዝብ ደረጃ የትግራይ ሕዝብ እንዲጠፋ ኦሮሞዎች፣ አማራዎች እና ሌሎችም በሕዝብ ደረጃ ከፍተኛ ሰይጣናዊ ምኞት አላቸው ለማለት የደፈርኩት። እኔ በዚህ በጣም እርግጠኛ ስለሆንኩ እና እውነቱም ስለሆነ ለመናገር የመድፈር ግዴታ አለብኝ። ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ ተመሳሳይ ነገር በመናገር በእነዚህ ሕዝቦች ላይ እንደሚፈርድ መጽሐፍ ቅዱስ በደንብ ነግሮናል።

ይህ ችግር እንዲፈታ የምንሻ ከሆነና እነዚህ ሕዝቦች ተመልሰው ለንስሐ በመብቃት እንዲድኑ የምንሻ ከሆነ በጽዮናውያን ላይ ግፉ ከዚህ በፊትም ዛሬም እየተሠራ ያለው “በሕዝብ ደረጃ ነው!፣ ተጠያቂዎቹም በተለይ የኦሮሞ እና አማራ ሕዝቦች ናቸው” ማለት ግድ ነው። ይህ እስካልተባለ ድረስ፤ እነዚህ ሁለት ሕዝቦች ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት፣ ላለፉት መቶ ስላሳ ዓመታት የሠሯቸውን ግፎችን ጽዮናውያን እስከሚያልቁ ድረስ እንደገና ለመድገም ሌላ መንግስት ወይም ሥርዓት ይዘው መምጣታቸው አይቀርም። ኩነኔው ወደ ሕዝብ ደረጃ ከፍ የሚል ከሆነ ግን ግፍ አድራጊውን መንግስት አንድም ቀን በሥልጣኑ እንዳይቆይ የማድረግ ብቃት ያለው ሕዝብ ለፍትሕ ሲል ለአመጽ ይነሳል። የኦሮሞ ሕዝብ እና በኦሮሞዎች የስጋ ማንነትና ምንነት ተጽእኖ ሥር የወደቀው የአማራ ሕዝብ ዛሬ እንደምናየው “እኔ/የእኔ/ኬኛ”ከማለት ውጭ “ፍትህ” የሚባለውን ነገር በጭራሽ አያውቁትም። ሃቁን ሃቅ፣ ሃሰቱን ሃሰትማለት ተገቢ ነው።

በዘመነ ናዚው ሂትለር አብዛኛው የጀርመን ሕዝብ “ፍትህን” የሚያውቅ ጥሩ ሕዝብ ነበር። ሆኖም ይህ ስድስት ሚሊየን አይሁዳውያንን በጋዝ ጓዳ ታፍነው ከመገደል አላዳናቸውም። እንዲያውም ከዛሬይቷ ምንሊካዊት ኢትዮጵያ ጋር ሲነጻጸር በናዚው ሂትለር ዘመን እንኳን ብዙ ጀርመኖች አይሁዳውያንን እየደበቁ አድነዋቸዋል፣ ከሂትለር ጋር አንሰለፍም ብለው ሂትለርን ለመግደል ሞክረዋል፤ ያውም የሂትለር የቅርብ ሰዎች። የትኛው ኦሮሞ፣ የትኛው አማራ ነው እንኳን በትግራይ ካሉት ጽዮናውያን ጎን ሊቆም በአዲስ አበባ እና በናዝሬት የማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ለሚገኙት የትግራይ ልጆች ድምጽ የመሆንና ጥብቅና የመቆም ፍላጎት እንኳን ያላቸው?

ጽዮናውያን ላይ ለአስራ አንድ ወራት ያህል ያካሄዱት የቦምብና ጥይት ጭፍጨፋና ሴት መድፈር አልበቃቸውም፤ ዛሬም ላቀዱላት የእስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት ምስረታ ሲሉ “ሰማዕታት ለመሆን” ሕዝቡን በረሃብና በጥሜት ፈጅተው ከመጨረስ ወደኋላ እንደማይሉ መላው ዓለም ““ምን ዓይነት ጉድ ነው?!” ብሎ በመገረም ጭካኔውን በጥሞና እየተከታተለው ነው። “ምን ዓይነት አረመኔዎች ናቸው? ያውም በዘመነ ኮሮና?” እያስባለ ብዙ ሃገራትን፣ ተቋማትንና ሜዲያዎችን በማስቆጣት ላይ ይገኛል። እነ ሂትለር እንኳን ያላሳዩትን ዓይነት ጭካኔ የራሱን ሕዝብ በዚህ መልክ ለመጨረስ የወሰን የሌላ ሃገር አገዛዝ በታሪክ እንኳን የተመዘገበ አይመስለኝም!

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“ከትግራይነት ደምሽን ለማፅዳት ነው” ያሉት ፋሺስት ኦሮማራዎች የወደቁት መላዕክት ኒፊልሞች (ሪዓይት) ዝርያዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 10, 2021

💭 የማይታመነው ጭካኔ እና የማይነገረው ሰቆቃ… ወደሱዳን የጎረፈው የተበዳዮች እንባ… የአይን እማኙ ሀኪም ይናገራል

👏 በእውነት፤ ዶ/ር ቴዎድሮስ እጅግ በጣም ትልቅ ሰው! ከእኔ ጀምሮ ብዙዎቻችን ማድረግ የማንችለውን በጣም ከባድ ተግባር ነው እየፈጸመ ያለው። እግዚአብሔር ደኅንነቱን፣ ጸጋውን እና በርከቱን ይስጥልን።

💭 ፋናዬ ሰለሞን የትግራይ ሴቶች ሲደፈሩ፣ በምን መልክ እንደሆነ እንዲ ሲሉ አብራርተዋል፤

አንዲት ሴት ወታደሮች ለቀናት ያህል እየተፈራረቁ ሲደፍሯት ከቆዩ በኋላ በጋለ ብረት ጉዳት እንዳደረሱባት ገልፃለች። ይህን ሲያደርጉ ደግሞ ለወደፊቱ ልጆች እንዳልትወልጂ ነው ይህን የምናደርገው። ማንኛዋም የትግራይ ሴት አድገው የሚዋጉን ጠላቶችን እንዳትወልድ ለማረጋገጥ ነው እንዳሏት ገልፃለች። ሌሎች ሴቶች ደግሞ የመደፈር ሰቆቃ ከተፈፀመባቸው በኋላ ለቀናት ያህል ህክምና እንዳያገኙ እንደተከለከሉ ተናግረዋል። ዓላማው በኤችአይቪ እንዲያዙ ነው። ወታደሮቹ እነሱን ለመድፈር የተመረጡት ኤድስ ሰላለባቸው እንደሆነ፣ እነሱን አስይዘው ሴቶቹ ደግሞ መላ ማኅበረሰቡን ኤድስ እንዲያስይዙ ሆን ብለን ነው እንዳሏቸው፣ ዋናው ነገር ግን ጤናማ ልጆች እንዳይወለዱ ለማድረግ መሆኑን እንደነገሯቸው የተደፈሩት ሴቶች ጠቁመዋል።”

ሌሎች የወሲብ ጥቃት ሰለባ የሆኑት ሴቶች ደግሞ የወሲብ ጥቃት በሚፈፅሙባቸው ወቅት “ከትግራይነት ደምሽን ለማፅዳት ነው” እንደሚሏቸው መናገራቸውን ፋናየ ሰለሞን ጠቁመዋል። “በቡድን የፆታ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሴቶች በአሁኑ ወቅት ሽባ ሆነው መንቀሳቀስ አይችሉም። የማህፀን መገልበጥ ችግርም ደርሶባቸዋል” ብለዋል ፋናየ ሰለሞን።

😠😠😠 😢😢😢

👉 ታዲያ እነዚህ የሪዓይት ዝርያዎች ካልሆኑ ሌላ ማን ሊሆን ይችላል?! እነ ሂትለር ያልፈጸሙትን ጭካኔ እና ግፍ እኮ ነው በጽዮን ልጆች ላይ የፈጸሙት! ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ቴዲ ፀጋዬ፤ እንደ ዶ/ር ቴዎድሮስ፣ ፕሮፌሰር ጌታቸው፣ ጋሽ ክፍሉ፣ ጋዜጠኛ አብራሃ በላይ ወዘተ ከመሳሰሉት ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ጋር ነው በስፋት መሥራት ያለብህ። የኢትዮ360ቹን የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከአጠገብህ አርቃቸው፤ በጭራሽ የኢትዮጵያዊነት ማንነት የላቸውም። በትግራይ ጀነሳይድ ከምንጠይቃቸው ብዙ መሰሪ የኒፊሊም/ራዓያት ዝርያዎች መካከል ርዕዮት አለሙ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ተወልደ በየነ፣ ኤርሚያስ ለገሰ ወዘተ ይገኙበታል። ግብዞች ናቸውና ባክህ አስጠግተህ ኦክስጅን አትስጣቸው!

የጽዮን ልጆች እንዲህ ናቸው። አየነው አይደል፣ ጊዜ ብዙ ነገር አሳየን እኮ! ፖለቲከኞችን ጨምሮ ትግራዋይ ልሂቃኑ ሁሉ አዲስ አበባን፣ አሜሪካን እና አውሮፓን በመተው ከሕዝባቸው ጎን ሆነው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ሕዝብና ምድር ይከላከላሉ፤ እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ በሱዳን በርሃ ወገኖቻችንን ያክማሉ፣ ይንከባከባሉ፤ በተቃራኒው ግን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ጭፍሮቹ በአዲስ አበባ ቤተ መንግስት ተንፈላሰው እየኖሩና ልጆቻቸውንም ወደ አሜሪካ እና አውሮፓ እየላኩ፤ ምስኪን የአማራ ገበሬዎችን የእሳት እራት እንዲሆኑ ወደ ጦር ሜዳ እየላኳቸው ነው፤ ልጆቻቸውንም ቤተሰብአልባ እንዲሆኑ በማድረግ ለዲያብሎሳዊው/ለ ሪዓያታዊው የሞጋሳ ባርነት በማዘጋጀት ላይ ይገኛሉ።

አማራውን ለሺህ ጊዜ እያታለሉ ሊጨርሱት የተዘጋጁት እነዚህ ኦሮሞዎች ታዲያ የወደቁት መላዕክት ኒፊልሞች (ሪዓይት) ዝርያዎች አይደሉምን? “ከውሃ ውስጥ የወጡ/ከማደጋስካር የመጡ ናቸው የሚለውን ነገር ማመን በመጀመር ላይ ነኝ።

ሰሞኑን መጽሐፈ ሔኖክን ደጋግሜ በማንበብ ላይ መሆኔ ያለምክኒያት አልነበረም። በመጽሐፈ ሔኖክ ላይ ግዕዙኒፊልሞች (ሪዓይት) “መላእክት ውሉደ ሰማያት” የሚል መጠሪያን ይጠቀማል፡፡ ይህም ሲተረጎም የሰማያት ልጆች መላእክት ማለት ይሆናል፡፡ አንደ ማስረጃ ከሚጠቀሱት ጥቅሶች መካከል የሚከተለውን እንመልከት፦

“የሰው ልጆች ከበዙ በኋላ እንዲህ ሆነ፡፡ በእነዚያ ወራት መልከ መልካሞችና ደመ ግቡዎች ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፡፡ የሰማይ ልጆች መላእክትም እነርሱን አይተው ወደዷቸው፡፡ እርስ በርሳቸውም – “ኑ ለእኛ ከሰው ልጆች ሴቶችን እንምረጥ፤ ለእኛም ልጆችን እንውለድ” አሉ፡፡ አለቃቸው ስማዝያ – “እኔስ ይህ ሥራ ይሠራ ዘንድ ምናልባት አትወድዱ እንደ ሆነ እፈራለሁ፡፡ የዚህችም ታላቅ ኀጢያት ፍዳ ተቀባይ እኔ ብቻ እሆናለሁ” አላቸው፡፡ “ይችን ምክር እንዳንለውጣት÷ ይችንም ምክር ቁም ነገር እንድናደርጋት ሁላችን መሐላ እንማማል፤ እርስ በእርሳችንም እንወጋገዝ” ብለው ሁሉም መለሱለት፡፡ ያንጊዜም ሁሉም አንድ ሆነው ማሉ፤ እርስ በርሳቸውም በነገሩ ተወጋገዙ፤ ሁሉም ሁለት መቶ ሆኑ፡፡ አርዲስ ወደሚባል ቦታም ወረዱ፤ ይኸውም የኤርሞን ተራራ ራስ ነው፡፡” [ሔኖክ ፪፡፩፡፯]

ይህ መጽሐፈ ሔኖክ በእነዚህ “መላእክት” ተብለው በተገለጹት እና በሰው ልጆች መካከል የነበረው ጾታዊ ተራክቦ ውጤት የነበሩትን “ኔፊሊም” ወይም “ረዓይት” ስለተባሉት ፍጥረቶች ሲገልጽ እንዲህ ይላል፡-

እነርሱም ፀንሰው ረጃጅሞች ረዓይትን ወለዱ፡፡ ቁመታቸው ሦስት ሦስት ሺህ ክንድ ነበር፡፡ እነዚህም ሰዎች እነርሱን መመገብ እስኪሳናቸው ድረስ ሰው የደከመበትን ሁሉ በሉ፡፡ ረዓይትም ሰዎችን ይበሏቸው ዘንድ ተመለሱባቸው፡፡ በወፎችና በአራዊት÷ በሚንቀሳቀሱና በዓሳዎቸም ይበድሉ ዘንድ ጀመሩ፡፡ እርስ በርሳቸውም ሥጋቸውን ተባሉ፤ ከእርሷም ደምን ጠጡ፡፡ ያን ጊዜም ምድር ዐመፀኞችን ከሰሰቻቸው፡፡” [ሔኖክ ፪፥፲፪፡፲፮]

በ፮ ሚሊየን ትግራዋያን ላይ እንደ ሂትለር የጅምላ ጭፍጨፋ እየፈጸሙ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች መሆናቸውን ባዕዳውያኑ ሳይቀሩ ጠቁመውናል።

ሁውማን ራይትስ ዋች / Human Rights Watch (HRW ) እ.አ.አ በ1991 ዓ.ም ላይ ባወጣውና ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን በያዘው ዘገባው ፤ “EVIL DAYS 30 YEARS OF WAR AND FAMINE IN ETHIOPIA” ላለፉት ፻፴/ 130 ዓመታት የኢትዮጵያ ፈላጭ ቆራጮች የነበሩት ዲቃላዎቹ ኦሮማራዎች መሆናቸውን እንዲህ ሲል ጠቁሞናል፦

At the end of the 19th century, the center of power in Ethiopia decisively shifted from the north to Shewa, with the assumption of the title of Emperor by Menelik, King of Shewa. The majority of the inhabitants of the rest of Shewa were Oromo – as is the case today. In terms of descent, the group that became politically dominant in Shewa (and subsequently in Ethiopia) was a mixture of Amhara and Oromo; in terms of language, religion.

ታዲያ ለናዚ ዓይነት ፕሮፓጋንዳ ሰለባ የሆኑት ኦሮሞዎችና አማራዎች አይደሉምን? በዳዩ ተበዳይ ሆኖ የሚቀርብበት ዓለም ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌለበት የዋቄዮአላህ ዓለም ብቻ ነው።

እንደምናየው ዛሬ አማራዎች ጽዮንን በመርሳት በፈቃዳቸው በተቀላቀሏት የአህዛብ(መሀመዳውያን፣ ሂንዱዎች፣ ኦሮሞዎች፣ ግብረሰዶማውያን፣ ዘረኞች)ዓለም ይህ ዓይነት ባሕርይ ወይም የውጊያ ስልት፤ በእንግሊዝኛው Projection” አንጸባራቂነት (ማስመሰል/ማሳየት)ይባላል፤ ማለትም እራሳቸው ቆሻሾች መሆናቸውን ስለሚያውቁ ከመቀደማቸው በፊት እራሳቸውን ንጹህ አድርገው ሌላውን ቆሻሻ ያደርጋሉ። እነርሱ መናፍቅ ሆነው ሌላውን ኩፋር/ መናፍቅ ይላሉ፣ እነርሱ በአመንዛሪነት፥ በዝሙት፥ በሌብነት፥ በውሸት፣ በስድብ፣ በግድያ ዓለማቸው ውስጥ ተዘፍቀው ሌሎች እነዚህ ሃጢአቶች ፈጽመዋል ብለው ይኮኑኗቸዋል ፣ እነርሱ በዳዮች እና ገዳዮች ሆነው እኛ ተበድለናል እያሉ ሌላውን ይወቅሳሉ። ወራሪዎቹ አቴቴ ኦሮሞዎች “ምኒሊክ ጡት ቆራጭ ነበር” ሲሉ “እኛ ጡር ቆራጮች ነበርን ወደፊትም እንሆናለን” ማለታቸው ነው። እነ ግራኝ የትግራይን ሕዝብ፤ “ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ከሃዲ ወዘተ” ሲሉን ሳይቀደሙ በመቅደም የራሳቸውን ማንነትና ምንነት እየገለጹልን ነው።

አዎ! አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ በከፈተው ጦርነት ባልጠበቀው መልክ ሽንፈትን እና ውርደትን ተከናንቧል፤ ሆኖም ጦርነቱ አላበቃም፣ አውሬው ውድመታዊ ተልዕኮውን ገና አላገባደደም።

የተነሳበት ተልዕኮ የኦሮሚያ እስላማዊት ኩሽካሊፋትን ለመመስረት ተዋሕዶ ክርስቲያን የሆነውን ሰሜኑን ከቻለ ማንበርከክ ካልቻለ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ነው። ለዚህ ደግሞ ዛሬም የእስማኤላውያኑ አረቦችና ቱርኮች እንዲሁም የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን (ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ) ድጋፍ አለው።

ጦርነቱን ሲጀምር ሆን ብሎ ከመሪዎች በቀር ኦሮሞ ወታደሮችን አላሳለፈም፤ ያሰለፋቸው ደቡብ ኢትዮጵያውያንን እና አማራ ወታደሮችን እንዲሁም የቤን አሚር ኤርትራውያንን እና ሶማሌዎችን ነበር። ይህም በስልት፣ በተንኮል ነው። እነዚህ ወታደሮች በሰሜን በኩል በትግራይ ታጣቂዎች እጅ እንዲወድቁ በደቡብ በኩል ደግሞ በኤሚራት ድሮኖች እንዲጨፈጨፉ ለማድረግ ነው። አዎ! ምናልባት እስከ አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ አማራ እና ቤን አሚር ወታደሮች መቀሌ እስክትያዝ ድረስ በከንቱ ረግፈዋል። እግዚኦ! መቀሌን እንደተቆጣጠሯት ሴት ደፋሪ የኦሮሞ ወታደሮች ወደ ትግራይ ሰተት ብለው እንዲገቡና የትግራይን ሕዝብ ተፈጥሯዊ ስብጥር ለመቀየር ይችሉ ዘንድ “ድፈሩ! ደቅሉ!” የሚል ትዕዛዝ ተሰጣቸው። የግራኝን “በአደዋ ጦርነት ወቅት “እኛ ኒፊሊሞች” ደቅለናል” የሚለውን የግራኝን ንግግር እናስታውስ። ኦሮሞዎቹ ይህን ተልዕኳቸውን ካገባደዱ በኋላ “ደጀን” ወዳሉት ሕዝባቸው ፈርጥጠው እንዲሄዱ ተደረጉ። የቀረው የግራኝ ሰአራዊት በትግራይ ኃይሎች ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።

አሁን በሁለተኛው ዙር የክተት ዘመቻው ለኦሮሙማው ተልዕኮው ማካተት የማይፈልጋቸውን ብሔር ብሔሰቦች ከየክልሉ በመሰብሰብ ወደ ጦር ግንባር (ሰሜናውያኑ የትግራይ፣ አማራ እና አፋር ክልሎች) በመላክ ለኦሮሞ ተጻራሪ የሆኑትንና ኦሮሞ ያልሆኑትን ሕዝቦች ይጨርሳል፣ ያስጨርሳል። “የኦሮሞ ልዩ ሃይል ወደ ትግራይ ተልኳል የተባለው በከፊል የማታለያ ስልቱ ነው። የማይፈልጓቸውን፤ ምናልባት ከሌላ ብሔሮች ጋር የተዳቀሉትን ኦሮሞዎችመርጠው በመላክ እነርሱንም ሊያስጨርሷቸው ስላቀዱ ነው። የኦሮሞ ልዩ ኃይል ከናዝሬት አዳማ አይነቃነቅም። “ኦነግ ሸኔ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ሰራዊት፣ ጃል መሮ ቅብርጥሴ” የሚባለው ሁሉም የግራኝ፣ የሽመልስ፣ የለማ እና የጃዋር ኃይሎች ናቸው። “በምዕራብ ወለጋ ውጊያ አለ፣ የኤርትራ ሰራዊት ኦሮሚያ ገባ…” ሲሉ የነበረውም ነገር ሁሉ የማያልቀው ውሸታቸው አካል ነው። ሐቁ ግን በእዚያ ወታደራዊ ልምምድ ነው የሚያደርጉት፣ ኤርትራውያኑም አሰልጣኞቻቸው ናቸው። ያው የትግራይ መከላከያ ሰአራዊት ብቻውን እየተዋጋ አዲስ አበባን ለመያዝ ሲቃረብ፤ “ከአዲስ አበባ በሰላሳ ኪሎሜትር እርቀት ላይ እንገኛለን” ሲሉ የነበሩት ኦሮሞዎቹ አሁን ፀጥ ለጥ ብለዋል። እንግዲህ እንደለመዱት እኛም ተዋግተን ነበር፣ ታስረናል፣ ተሰውተናል ቅብርጥሴ” በማለት የ“ፊንፊኔ ኬኛ” ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ሲሉ የሚሰሩት ድራማ መሆኑ ነው። “ትግሬ ሞኝ ነው፤ ያኔም መቶ ሺህ ልጆቹን ገብሮ የማይገባንን ሰፊ ግዛት ሰጥቶናል፤ ዛሬም በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቹን ገብሮ እስከ ወሎ ያለውን ግዛት ለእኛ ይሰጠናል፤ ራያ ኬኛ!’።” የሚል ጽኑ እመንት ያላቸው ምስጋና ቢሶች፣ እራስ ወዳዶችና ከንቱዎች ናቸው። ዛሬ ኦሮሞዎች የሚመሩት ጽንፈኛ ኃይል በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፈጸመው ወደረየለሽ ግፍ በኋላ በዚህ ሃፍረተቢስ የኦሮሞ ምኞት የሚታለል የትግራይ ልጅ ይኖራል ብዬ አላምንም።

አሁን በተለይ የትግራያን፣ የአማርን እና ኦሮሞ ያልሆኑ የደቡብ ሕዝቦችን በትግራይ እና አማራ ግዛት እንዲሰባሰቡ ካደረጉ በኋላ የቱርክን ወይም የኤሚራቶችን ድሮኖች ከኤርትራ ግዛት ለመጠቀም የወሰኑ ይመስላሉ፤ ኢሳያስም ወታደሮቹን ከትግራይ ያስወጣውና ጸጥ ያለውም ይህን የጭፍጨፋ ቴክኖሎጂ አጋጣሚ በመጠባበቅ ላይ ስለሆነ ይመስላል። የእርሱም ሰአራዊት አልቋልና።

በጣናው እምቦጭም የሳውዲዎች፣ የአላሙዲን እና የግራኝ እጅ እንዳለበት ከሁለት ዓመታት በፊት ጽፌ ነበር። ግራኝ የትግራይን ሕዝብ “እንቦጭ፣ ነቀርሳ፣ የቀን ጅብ፣ ዶሮ ወዘተ” ማለቱ፤ እነ አገኘው ተሻገር ደግሞ “የትግራይ ሕዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው! ቅብርጥሴ” ማለታቸው የተለመደውን የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች ፋሺስቶችን ስልት መጠቀማቸው ነው፤ ሕዝብን ለጅምላ ጭፍጨፋ ለማመቻቸት/ Conditioning

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

666ቱ የዋቄዮ-አላህ አርበኞች፡ ዘ-ብሔር አክሱማውያንን የሚዋጓቸው በትግራይ ብቻ አይደለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2021

👉 እንደ ቴዎድሮስ ‘ርዕዮት’ ፀጋዬ የመሳሰሉትን የ ዘ-ብሔረ አክሱም ልጆችን በጋኔን ለመልከፍ የተላኩት የ666ቱ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ጭፍሮች ፥ በጥቂቱ፦

ዘመድኩን በቀለ / Mereja TV (የጴንጤ ተቋም)

ጽዋዕ ቲዩብ / Tswae Tube

ኢትዮ360 / Ethio 360

አደባባይ ሜዲያ / Adebabay Media

ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ / Ethio-Beteseb-Media

አዲስ ታይምስ / Addis Times

ዩናይትድ ኢትዮጵያ / United Ethiopia

ኩሽ ሜዲያ / KMN

ሌሎች ብዙዎችም…(ይገርማል፤ ‘666’ አገናኝቷቸዋል፤ በአጋጣሚ ያገኘሁት ነው!)

👉 ዘመድኩን በቀለ = 666 😈

ገመድኩን ሰቀለ እነ ፕሮፌሰር ገላውዲዎስን የጋበዛቸው ለዕርቅ እና ለጽድቅ ሳይሆን ለአቴቴ ቡና እና ለፈተና ነው፤ የፕሮፌሰሩ እና የአቶ በረከት ኪሮስ ትእግስት እና ትሕትና ግን የሚደነቅ ነው!

በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ፤ ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ የጦርነት ነጋሪት ሲጎስሙ የነበሩት እነ ዘመድኩን በቀለ ዛሬ ትግራዋይን እየጋበዙ የለመዱትን እባባዊ ዝልግልግ አካሄድ ለመቀጠል በመሻት ላይ ናቸው። የትግራይ ሜዲያዎች ግብዞቹን ጋብዘው ሲያፋጥጧቸው እስካሁን አላየንም። “እሺ” የሚሏቸው ከሆነ ይህን ማድረግ አለባቸው።

ከአክሱም ጽዮን እራሱን የነጠለ እያንዳንዱ ወገን እንደ ቴዎድሮስ ፀጋዬ፣ ፕሮፌሰር ገላውዲዎስን፣ እና አቶ በረከት ኪሮስ የመሳሰሉት የትግራይ ተወላጆች ሲጋብዝ ለመፈታተን፣ ለመፈተን፣ የሌባ ጣቱን ወደ እንግዳውና ወደ እንግዳው ጎሳ በመጠቆም ለማቅለል፣ ለማሳፈር ብሎም እራሱንና ጎሳውን ሙሉ በሙሉ ንጹሕ በማድረግ ሁሌ አሸናፊ አድርጎ ለመቅረብ ነው። በዚህም የተዘጋጀበትን አፋጣጭጥያቄ እንግዳውንመጠየቅ፣ ለእንግዳው ተገቢውን አክብሮት አለመስጠት፣ እኛን ሊያጋልጥ የሚችል ነጥብ ሲያነሱ ማቋረጥ፣ የማይክሮፎን ድምጹን መቀነስ ወዘተ እነዚህ ግብዞች ትግራዋያን እንዳያዝኑባቸውና እራሳቸውንም በማታለል የተሻለ እንቅልፍ ይወስዳቸው ዘንድ የሚጠቀሙባቸው ኢክርስቲያናዊና ከንቱ ስልቶችናቸው።

👉 እነዚህ ግብዞች፤

እኛ ኦሮማራዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ሰሜናውያኑን ትግራዋያንን በደንብ አታልለናቸዋል እኮ! በምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴና መንግስቱ ኃይለ ማርያም በኩል ሰርቶልናል እኮ! ዛሬም በግራኛ ዳግማዊ በኩል እያደረግነው ነው፤ ስለዚይ አሁን ለቀጣዮቹ መቶ ዓመታት እያታለልናቸውና ደማቸውን እየመጠጥን እንዳስፈለገን ለመኖር እንችል ዘንድ፤ ላለፉት ስድስት ወራት የሰራናቸውን ግፍ ሁሉ እንዳልሰራን አድረገን እነሱንም እራሳችንንም በማሳመን ልንቆጣጠራቸው ይገባል። መቼስ የትግራይ ልጆች እንደ ህፃናት የዋኾች፣ ቶሎ የሚረሱና ይቅር የሚሉ ናቸው። ከምንጊዜውም በላይ አጋጣሚው በድጋሚ ተፈጥሮልናልና ያሰብነው ሁሉ ተሳክቶልናል፣ የፈለግነውን ሁሉ ባይሆንም የሚቻለንን ሁሉ ጨፍጭፈናል፣ አስርበናል፣ አሳድደናል፣ ደፍረናል፣ አፈናቅለናል፣ ሞራላቸውን ለመጭዎቹ ሰላሳ ዓመታት ያህል ሰብረናል። ስለዚህ አሁን ልናስተዛዝንላቸው ያልፈለግነውን ሐዘናቸውን ከጨረሱና ቁጣቸውንም ካበረዱ ከስድስት ወራት በኋላ በየአጋጣሚው እየጋበዝን ለደረስባቸው ግፍ ሁሉ እኛ ሳንሆን እነርሱ ተጠያቂዎች እንዲሆኑ አድርገን እንጮኻለን፤ አልፎ አልፎ የራሳችንን ሰዎች እንዲጎዱ አድርገን እኛ ተበዳዮች እንደሆን አድርገን እናለቅሳለን፤ ከዚያም በእነርሱ ላይ ምንም ነገር እንዳልተፈጸመና እነርሱ እራሳቸው ለሁሉም ተጠያቂዎች እንደሆኑ በመንገር እየተሳሳቅን የኩኩሉሉ ጨዋታውን እንደገና እንጀምራለን፣ የህብረት ባሕላዊ ትርኢት ቅብርጥሴ እያልን እስከ ሚቀጥለው ጦርነት እና ረሃብ ድረስ እየደቆስናቸው በሰላም እንኖራለን። እያሉ እራሳቸውን በማታላል በመለኮታዊ ዓለም ተጠያቂ ከሚሆኑበት ኃጢዓት ሁሉ እራሳቸውን ነፃ ያደረጉ ይመስላቸዋል፣ በዚህ መልክ ከስነልቦናዊ ባርነት እራሳችንን ነፃ አውጥተናል፤ ትግራዋያን በልባቸው አላዘኑብም እኮ፤ ያው ፈገግታ እያሳዩ ነው እኮ ስለዚህ መላእክቶቻቸው አያስቸግሩንምና አይቀጡንም እና በሰላም እንቅልፍ ይወስደናል፤ብለው ያስባሉ።

በሜዲያ ወጥተው እራሳቸውን ለማሳየት ወስነዋልና፤ ዛሬ በአቴቴ መንፈስ የተሞሉት ኦሮማራ የዩቲውብ አልቃሾች ትግራይን በሚመለከት ከትግራዋያን ጋር የቆሙትን ዩቲውበሮች እርኩስ መንፈሳዊ በሆነ መልክ በማሳደድ ላይ ናቸው።

እኔ በአጋጣሚ ሆኖ የደረስኩባቸው፤ ለወንድማችን ቴዎድሮስ ፀጋዬ የተመደበውና መላው የኢትዮ360 ባልደረቦቹን በአቴቴ መንፈስ ውስጥ ለማስገባት የበቃው ኦሮሙማ ኤርሚያስ ለገሰ፣

ለእዮዳብ እረዳ የተመደቡትና እንደ እነ ታዬ ቦጋለ ለአማራ ሕዝብ የቆሙ የሚያስመስሉትና በጣም ትግራዋይ ጠል የሆኑት እባቦቹ ኦሮሙማዎቹ ሃብታሙ በሻው፣ የዩናይትድ ኢትዮጵያው ልጅ፣ መስፍን ፈይሳ እና በቀጣዩ ኤርምያስ ለገሰ ናቸው። የሲ.አይ.ኤ የአእምሮ ቁጥጥር ተግባር ታክሎበት፤ አቴቴ ስራዋን በድነብ እንደሰራች በእዮዳብ ላይ አሁን አይተነዋል። እነዚህን ቻነሎች ሞኒተር ማድረግ የጀመርነው ላለፉት አሥር ወራት ነው።

________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Psychology, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Eritrean Tanks Terrorizing Tigrayan Civilians | የኤርትራ ታንኮች ትግራዋያን ሲያሸብሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 11, 2021

🔥 የዋቄዮአላህአቴቴ ቃኤላውያን ራስን የማጥፋት አመክንዮ፤

በትግራዋያን ላይ እየተካሄደ ያለው ጭፍጨፋው ከሚቆም በአማራውም ላይ ጭፍፈጨፋ ቢቀጥል እመርጣለሁ! 😢😢😢

__________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምስክር | ‘አማራ በመሆኔ በሕይወት ተረፍኩ’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2021

ትግሬዎች ሲረሸኑ እኔ ግን በአማራ መታወቂያ ከጭፍጨፋው መትረፌ አሁን ቆጨኝ”

👉 የምያንማሯ መነኩሴ፤ “ወገኖቼን ከምትገድሏቸው እባካችሁ እኔን ግደሉኝ!” ይላሉ

👉 የእኛዎቹ ደግሞ “እኔ አማራ ነኝ፤ አትግደሉኝ!” ይላሉ። 😢😢😢

🔥 አቤት ቅሌት! አቤት ወንጀል! አቤት በአማራና ኦሮሞ ላይ እየመጣ ያለው መቅሰፍት! ያው እንግዲህ “በሴቶች ቀን” ጽንስ ማኮላሺያ የኮሮና ክትባት ተልኮላችኋል! ያውም ጽላተ ሙሴን በማደን ላይ ካለችው ከእስራኤል ዘ-ስጋ!

ወገን በመታወቂያ እየተለየ ይገደላል? እግዚአብሔር በሰጣቸው በራሳቸው ምድር? በቅድስት አክሱም? እስኪ እናስበው፤ “በወለጋም ጦርነት አለ፣ ግድያ ይፈጸማል።” ይሉናል የትግራዋይን ሃዘን፣ ለቅሶ እና እሮሮ ለመስረቅ የሚተጉት እነዚህ አውሬዎች። ታዲያ ለምንድን ነው ኦሮሞው በመታወቂያ ተለይቶ ሲታደን፣ ከስራ፣ ትምህርት ቤትና ጎረቤት ሲባረር፣ ከአገር መውጣት ሲከለከል ወይም ሲገደል የማናየው? አክሱምን ጽዮንን ደፍሮ በትግራይ ላይ እነማን ጭፍጨፋውን እያካሄዱ እንደሆኑ እያየነው ነው፤ አዎ! ኦሮሞዎች+ አማራዎች + ኦሮማራዎች። በዚህ አጋጣሚ የአክሱም ጽዮንን ልጆች የምጠቁመው፤ “ኢትዮፎሩም” እና “አውሎ ሜዲያ” ከሚባሉትም ሜዲያዎች ልባችሁ በድጋሚ እንዳይሰበር ተጠንቀቁ። ዛሬ ኢትዮጵያ ሆኖ ለትግራይ አጀንዳ የቆመ አንድም ሜዲያ ሊኖር አይችልም፤ ሁሉም በግራኝ አብዮት አህመድና በኦሮሙማ አርበኞቹ ሥር ናቸው። ሁሉም የሚጠቀሙት የተለመደውን ዲያብሎሳዊ ዘይቤ ነው፤ እራሳችሁን እንዳትችሉ፣ የራሳችሁ ሜዲያ እንዳይኖራችሁ፣ ጥገኛ አድርጎ ለማልፈስፈስ ወዘተ። “ ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸውብሎ ነበር እኮ እባቡ አብዮት አህመድ አሊ።

👉 እስኪ የምያንማሯን መነኩሴ ከእኛዎቹ ጋር እናነጻጽራቸው።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኃፍረት የለሹ የሸንጋዮች ቡድን የደም ግብር ለመቀበል ወደ መቀሌ ተጓዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 10, 2021

ዛሬ ትግሬውን እና አማራውን በመጨፍጨፍ ላይ ካሉት ከምስጋና-ቢሶቹ ኦሮሞዎቹ ቄሮ ጎን በመቆም ከሦስት ዓመታት በፊት በወኔ መንገድ ሲዘጋና ድንጋይ ሲወረውር የነበረው የአማራ ፋኖ በግራኝ የአህዛብ (ሰ) አራዊት እየተገደሉ ካሉት ከትግራይ ወጣቶች ጎን አሁን ይሰለፋልን? በጭራሽ! አያደርገውም፤ አየነው እኮ! (ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት)። ምክኒያቱ፤ የአቴቴ መንፍስ የተጠናወተው ጋላማራ የዋቄዮ-አላህ ባርያ ነውና ነው። “ተዋሕዶ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው ሁሉ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም አይደለም። ዛሬ ቄሱም፣ ጳጳሱም ቤተ ክህነትም ሁሉም መንፈስ ቅዱስ የራቃቸው አህዛብ ናቸው።

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የማይታበለው ጨፍጫፊ የኤርትራ ወረራና የኢትዮጵያዊነት ጎራ ተብዬው ክህደት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2021

👉 የቀደሙት የኢትዮጵያ አባቶችና አያቶች ከውጭ ይመጣ የነበረን ወረራ ይከላከሉ ነበር እንጂ ከውጭ ከሚመጣ ወራሪ ጋር ሆነው የገዛ ሕዝባቸውን አያስጨፈጭፉም ነበር።

👉 እናንተ የሉዓላዊነት ደስኳሪዎች የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ ገብቶ ንጹሐኑን ሲገድል፣ ሲደፍርና ሲዘርፍ፣ ሰውን እንደ ዶሮ ሲያርድ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መደፈር ምነው አልቆረቆራችሁም?

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: