ገዳዮቹ አህመድና ዑማ የወንድሞቻችንን ደም ያፈሰሰብትን ቦታ ለመናፍቅ ዮናታን ሊሰጡት ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020
ልክ የሃገራችን እና የአምላካችን ጠላቶች ለሆኑት ለምዕራባውያኑ ኤዶማውያን እና ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን የሃገራችንን በር ብርግድ አድርገው በመክፈት እርስታችንን አስላፈው ለመስጠት በመጣደፍ ላይ እንዳሉት ሁሉ አባቶችና ወንድሞች ደማቸውን ያፈሰሱበትን ቦታም ለክርስቶስ ጠላቶች ሊሸልሟቸው በመድፈር ላይ ናቸው። ይህች ቁራሽ ቦታ የኢትዮጵያ መስተዋት ናት። ግን አቤት ድፍረት! አቤት ንቀት! አቤት ክህደት! አቤት እብደት! እነዚህ ወንበዴዎች በአፋጣኝ መጠረግ አለባቸው!
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on February 18, 2020 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith, Infos.
Tagged: 22, መናፍቃን, ታቦት, ታከለ ኡማ, አብይ አህመድ, አብዮት አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ መንግስት, የሰማዕታት ደም, የዋቄዮ-አላህ, ጂሃድ, ገብርኤል እና አርሴማ, ግራኝ አህመድ, ጴንጤ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply