Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2020
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    242526272829  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 28th, 2020

ኮሮና ዜና | ወደ መካና መዲና ሃጅ + ኡምራ ማድረግ ተከለከለ | የኢራን ምክትል ፕሬዚደንት በቫይረሱ ተጠቃች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2020

1400 ዓመታት በዘለቀው የእስልምና ታሪክ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም፤ አስከፊ በነበረውና 50 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በሞቱበት የ 1918ቱ ዓ.ም የስፔን ጉንፋን እንኳን ወደ መካና መዲና ሃጅ አልተከለከለም ነበር። ዋው! “ቅዱስ” የምትባላዋ የኢራን ከተማ ቆም በቫይረሱ መጠቃቷ አስደንግጧቸዋል።

ኮሮና ቫይረስ በቅርቡ ከቆም ከተማ ወደ መካ ሃጅ ታደርጋለች። ከኮሮና ቫይረስ ይልቅ የቁርአን ቫይረስ በይበልጥ አደገኛ ነው

በቫይረሱ የተጠቃቸው የኢራኗ ምክትል ፕሬዚደንት፡ በአውሮፓውያኑ 1979 .ም ላይ በኢራን በሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ 52 አሜሪካውያን ለአንድ ዓመት ያህል ታግተው በነበሩበት ወቅት የኢራን መንግስት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ቃል አቀባይ ካድሬ ሆና ስታገለግል ነበር። አሁን አራት የኢራን ከፍተኛ ባለስልጣናት በቫይረሱ ተጠቅተዋል።

በስፔን፣ ባርሴሎና መካሄድ የነበረበትም ዓመታዊው የዓለም ሞባይል መድረክም በቫይረሱ ፍራቻ አሁን ተሠርዟል።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: