Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2020
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    242526272829  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 23rd, 2020

መምህር ቢኒያም | የግራኝ አብይ አህመድ መንግስት ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ለማጥፋት ተነስቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2020

አብይ እና ጃዋር አብረው ነው የሚሰሩት”

ሕዝቡ እንዲያልቅ፣ ሕዝቡ እንዲሞት፣ ቤተክርስቲያን እንድትጠፋ የሚያደርገው እራሱ መንግስት ነው፤ ሕዝቡ ገና ጠላቱን ለይቶ አላወቀም፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ጠላታቸውን አላወቁም ነበር። ግን አሁን አብይ እነርሱን እንደሚያርዳቸው ስለገባቸው መንቃት የጀመሩ ይመስላሉ።

አዎ! ልከ እንደ ጄነራል ሰዓረ፡ አቡነ ማትያስንም ችግኝ አስተክሎ ለዋቄዮአላህ የደም ግብር ሊያሳርዳቸው አቅዶ ነበር። በግዜው የታየኝ ይህ ነበር።

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የማንቂያ ደወል | አህመድ ይገድላል ይሞታል ፥ ኃይለ ሚካኤል ይገደላል ይኖራል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2020

ይህን ሰላማዊ የሆነ ሕዝብ የሚጠሉት ዲያብሎስና የግብር ልጆቹ ዘረኞቹ፣ አህዛብ፣ መናፍቃን እና ግብረሰዶማውያን ብቻ ናቸው። እየተገፋ፣ እየተበደለና እየተገደለ ጧፍ አብርቶ ይዘምራል፤ ይህ የትም ዓለም የለም፤ ድንቅ ነው! በተቀረው ዓለምና በኦሮሚያ ሲዖል እኮ ሰውን ዘቅዝቆ ለመስቀልና ለመበቀል አውሬው እንዴት እንደሚቸኩል እያየነው ነው።

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: