Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2020
ይህን የአንበሳ ግልገል ሳይ የደምቢዶሎ እህቶቻችን ናቸው ብልጭ ብለው የታዩኝ።
እህቶቻችን የታገቱት በአላጋጩ እና ተሳላቂው አብዮት አህመድ ነው። 100%። ያው እያያችሁት ነው፤ የም ዕራባውያኑን ርካሽ የስነ–ልቦና ጨዋታ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሙከራ መልክ ለማዋል አማካሪዎቹ እነ ዶ/ር ወዳጄነህ የሰጡትን “አበባ” በማንሳት (ችግኙ አበበ) የታገቱትን ሕፃናትና እናቶች ሰቆቃ ለማረሳሳት፣ የሕዝቡን ቁጣ ለማቀዝቀዝ ሞክሯል። ይህ ጨካኝና አላጋጭ ግለሰብ ለሁለት ወራት ያህል ኢትዮጵያውያን ዝም ማለታቸውን ዝም ብሎ በመታዘብ ከቆየ በኋላ አሁን “አሉታዊውን” “በአዎንታዊ” የመተካት የስነ–ልቦናዊ ሙከራዎች በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለማካሄድ በመድፈር ላይ ነው። “ምንም አታመጡም!” ነው ጨዋታው።
“ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ሁሉ ያለምንም ቅድመ ዝግጅት ወደ አራት ኪሎ በማምራት ይህ ወራዳ ከምኒሊክ ቤተ መንግሥት እስካልወጣ ድረስ የግቢውን አጥር በቁጣ መነቅነቅ ይኖርበታል።
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መንግስት, ሽብር, አብይ አህመድ, አንበሳ, አንቱ አንተ, አውሬው መንግስት, ኢትዮጵያ, ዝንጀሮ, የሰብዓዊ መብት ጥሰት, የታገቱ ተማሪዎች, ደምቢዶሎ, ግልገል | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2020
ቻይና ሆስፒታሉን የገነባችው የኮሮና ቫይረስ መነሻ በሆነችው ዉሃን ከተማ ሲሆን የግንባታው ስራን አጠናቆ ለአገልግሎት ለማብቃት ስምንት ቀናት ብቻ ነው ያስፈለጉት።
ሆዎሸንሻን የሚል ስያሜ ያለው ይህ ሆስፒታል አንድ ሺ የህሙማን አልጋዎች ሲኖሩት ፥ በሌላ በኩል ደግሞ አጥፊው የኦሮሞ ቫይረስ እራሱን ኦነግሸኔ፣ አበባ አባገዳ ቅብርጥሴ እያለ ክርስቲያኖችን ያጠቃል፣ ሴት ተማሪዎችን ያግታል።
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሆስፒታል, ቄሮ, ቩሃን, ቫይረስ, ቻይና, ኮሮናቫይረስ, ወረርሽኝ, የኦሮሞ ቫይረስ, ፍርሃት | Leave a Comment »