Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • February 2020
  M T W T F S S
   12
  3456789
  10111213141516
  17181920212223
  242526272829  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for February 19th, 2020

ቴለርሰን ግራኝን ዙፋን ላይ አስቀምጦ ተጠረገ፣ ቦልተን ብልጽግናን መሥርቶ ተጠረገ ፥ ፖምፔዮስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2020

አባይን ለግብጽ ሸልሞ ይጠረግ ይሆን?

በአብዮት አህመድ መንግስት እጅ የታገቱትን፡ ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን እያስታወሰን!

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት፤ አብይ ጾም/ ሑዳዴ ፪ሺ፲ .

የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ሲ.አይ.ኤ ኮትኩቶ ያሳደገውን አብዮት አህመድን በመምረጥ የእስላም መንግስትን በኢትዮጵያ ለማቋቋም እንዲችል ትዕዛዝ ሰጥተውት እንደነበር አሁን እያየነው ነው። በወቅቱ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ይህን በማወቃቸው ነበር በዚሁ ዕለት ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው የነበሩት ማለት ነው። በሌላው ዓለም እንደሚደረገው፣ የህዋሃት መንግስት ለምን ሕዝባዊ ምርጫ በጊዜው አልጠራም?

ከዚህ የሬክስ ቴለርስን ጉብኝት ጥቂት ሳምናታት በፊት ቲለርሰን በቅድሚያ ከግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ

ጋር በካይሮ ተገናኝተው ነበር። ከአባይ ጉዳይ ጋር በተያያዘ በአብዮት አህመድ የሚመራ መፈንቅለ መንግስት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የወሰኑበት ስብሰባ ነበር ማለት ነው። በኋላ ላይ ይህ ከሃዲ “ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” በሚለው መሃላው ይህን አረጋግጦልናል።

👉 ..አ ማርች 13/ 2018 .

ከኢትዮጵያ በተመለሱ በሦስተኛ ቀናቸው የውጭ ጉዳይ ምኒስትር ቴለርሰን ከሥራቸው ተባረሩ፤ እንዲያውም ገና አውሮፕላን ላይ እያሉ ነበር የስንብት ዜናውን እንዲሰሙ የተደረጉት።

👉 ፪ሺ፲፩ / 2011 .ም የ ብልጽግና አፍሪካ” ስልት ምስረታ

የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጆን ቦልተን “አዲሱን የአፍሪካ ስትራቴጂ” አቀረቡ። ይህንም ስልት “ብልጽግና አፍሪካ” የሚል ስያሜ ሰጥተውት ነበር።

ጆን ቦልተን አሜሪካ ለአፍሪካ አዲስ አጋርነት ስልት እንዳዘጋጀች ጠቅሰው የዚህ ስልት ከፊሉ የቻይናና ሩሲያን ተጽዕኖ በተለይ በኢትዮጵያ ላይ መቀነስ ያለመ ነው ብለው ነበር።

ይህን ስልት በሥራ ላይ ለማዋልም ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን በቅድሚያ መቆጣጠር አለብን ብለው ስለሚያምኑ ጆን ቦልተን አብዮት አህመድ ኢሃዴግን ፐውዞ ሙሉ በሙሉ ለሉሲፈራውያኑ ታዛዥ የሆነውን የብልጽግና ፓርቲን እንዲመሠረት ትዕዛዝ ሰጡት። ይህን ባደረጉ ማግስት፤ ልክ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መስከረም ፩ / ፪ሺ ፲፪ ዓ.ም ከስልጣናቸው እንዲወገዱ ተደረጉ (ልክ እንደ ቴለርሰን)

👉 ኅዳር ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ በአሜሪካ ሲ.አይ.ኤ ግፊት በከሃዲ ቅጥረኛ አባላት የተሞላው የእስላማዊው የብልጽግና ፓርቲ ተመሠረተ

👉 ትናንትና የካቲት ፲ / ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ላይ የቀድሞው የሲአይኤ (CIA) ዲሬክተር የአሁኑ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ማይክ ፖምፔዮ አባይን ለግብጽ ለመስጠት ወደ አዲስ አበባ አመሩ

የእርሳቸውስ ዕጣ ፈንታ ምን ይመስል ይሆን?

በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ በጎ ያልሆነ ዕቅድ በመያዝ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት የሚደፍር ባለስልጣን፡ ስልጣኑን ብዙም ይዞ አይቆይምና፤ ሬክስ ቴለርሰንና ጆን ቦልተንም የድብቁን መንግስታቸውን ተልዕኮ ፈጽመው በተመለሱ ማግስት ባለተጠበቀ መልክ ከውጭ ጉዳይ ምኒስትርነትና ከብሔራዊ ደህነነት አማካሪ ኃላፊነቶቻቸው ተወገዱ።

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኮሮና አፍሪቃ ገባች | ግብጽ የመጀመሪያዋ የኮሮና ወረርሽኝ ተሸካሚ ሃገር ሆነች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2020

አሥሩ የግብጽ መቅሰፍቶች በአባይ ጉዳይ በግብጽ ይጀምሩ ይሆን? አህዛብ በሃገራችን ሥልጣኑን መቆጣጠራቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ አለማቋረጡና ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ሆነው የሜዲያዎችን አትኩሮት ማግኘታቸው ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። እነዚህ ርኩሶች የሕዝብ ቁጥር የመቀነሱን ህልማቸውን እስካላሟሉ ድረስ አይተኙልንም። እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን ያነሰ አሻንጉሊት ሕዝብ ብቻ እንዲኖርባት ነው የሚፈቀድላት።

ለማንኛውም ከክትባት ራቁ፣ በተለይ ልጆቻችሁን በጭራሽ አታስከትቡ!

ይፋ ያልሆነ ዜና እንደሚጠቁመን እስከ መቶ ሺህ ቻይናውያን በኮሮና ወረርሽኝ እንደሞቱ ነው። በዓለም ከፍተኛውን የሕዝብ ቁጥር የያዘችውን ቻይናን ለዚህ ዘመን አዘጋጅተዋታል። ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን ቻይናን ከሶቪየት ህብረት ለመነጠልና በራሳቸው የአንድ ዓለም ርዕዮት ዓለም ቀንበር እንድትገባ በ1980ቹ ዓመታት ብዙ የኢኮኖሚ ድጎማዎችን አድርገውላታል፤ ሆንግ ኮንግንም መልሰውላታል። አምላክየለሿ ቻይና ልክ እንደ ጃፓንና ኮሪያ ባጭር ጊዜ ውስጥ የመላው ዓለም ፋብሪካ ለመሆን እንድትበቃም ረድተዋታል።

ቻይና በቂ ገንዘብ ማካባት ስትጀምርና ስትበለጽግ ለአሜሪካና ምዕራብ አውሮፓ ሳይቀር በገንዘብና ምጣኔ ሃብት ቀውስ ጊዜ የገንዘብ ብድር እንድተሰጣቸው፣ ትርፍ ኩባንያዎቿንና ሠራተኞቿንም ወደ አፍሪቃ እንድትልክ ፈቅደውላታል/አዘጋጅተዋታል። በአፍሪቃ የቻይናውያን ቁጥር በይፋ አንድ ሚሊየን እንደሚጠጋ ተነግሯል፤ ምናልባት ግን አምስት ሚሊየን ቻይናውያን አፍሪቃ ሊገኙ እንደሚችሉ ይገመታል። ወደ እያንዳንዱ የአፍሪቃ ሃገር አስር ቻይናውያንን ቢልኩ በአንድ ወር ውስጥ አፍሪቃ ከአፍሪቃውያን ትጸዳለች።

በነገራችን ላይ፡ ከጥቂት ሰዓታት በፊት የወጣ መረጃ እንደሚነግረን ሁሉም የቻይና ዜጎች ወደ ሃገሯ እንዳይገቡ ያዘዘች የመጀመሪያዋ ሃገር ሩሲያ ሆናለች። ዋውው!

__________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: