Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January, 2020

የዋቄዮ-አላህ ጂሃድ በኢትዮጵያ | የማርያም አራስ ሚስቱ ፊት የተገደለው ክርስቲያን ባል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2020

መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳካፈለን፦

እንደሌሎቹ መሸሽ ሲችል ለእምነቱ፣ ለቤተሰቡ፣ ለልጆቹ ሲል በወሐቢይ እስላም ጽንፈኛ ቄሮ ተቀጥቅጦ የተገደለው ወጣት አቶ እሸቱ ግርማ አሳዛኝ የአገዳደል ታሪክ። ፖሊስ እያየ፣ በጎረቤት ጥቆማ ነው ግድያው የሚፈጸመው። አሁንም በድሬደዋ ከተማ በየቤቱ ላይ እየዞሩ ምልክት ያደርጋሉ አሉ። ምን አቅደው እንደሆነ እንጃ። ለማንኛውም ግን ወሃቢይ ዝግጁ ነው። የእነ ጃዋርን ፊሽካ ብቻ ነው የሚጠብቀው። ሰይፉም፣ ገጀራውም፣ ሜንጫና ቢለዋውም ተወልውሎ ተዘጋጅቶ ያለቀ ነገር ነው።

አሁን በኦሮሚያ ዜጎችን የሚያርዱት ጨካኝ ገዳዮች የፈለገ ኦሮሞ ነኝ ብትል፣ ኦሮሞም ብትሆን፣ የፈለገ ዘርህ እስከ ዘር ማንዘርህ ኦሮሞ ቢሆን፥ ዜግነትህ ኢትዮጵየዊ፣ በሃይማኖትህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያም እምነት ተከታይ ከሆንክ አለቀለህ። በቃ አይምሩህም። መታረድ፣ መቀጥቀጥ ዕጣ ፈንታህ ነው።

ገዳዮቹ ወሐቢስቶች በዋነኝነት ዋና ዓላማቸው አንተን ለመግደል፣ አንተን ለማረድ ነው እንቅልፍ የሚያጡት። መንጋው በኦሮሚያ አንድን ዜጋ ለመግደል ወነኛው መስፈርቱ ዐማራነትን ሲሆን መለኪያ የሚያደርገው ሌላው ሁለተኛ መስፈርት ነው። ዋናው የመሞትህ ምክንያት ኦርቶዶክስ መሆንህ ነው።

ኦርቶዶክስ ከሆንክ፦

ንብረትህ ይዘረፋል፣ ከዘረፋ የተረፈው ደግሞ በእሳት ይወድማል።

ሚስትህ፣ እህትህ፣ እናትህ፣ ሴት ልጅህ ትደፈራለች፣ ትደበደባለች፣ ትታረዳለች።

አህመዲን ጀበል፣ ጃዋር መሐመድ፣ ዐቢይ አሕመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ህዝቅኤል ጋቢሳ፣ ፀጋዬ አራርሳ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ እንኳን ደስ አላችሁ።

የልጅቷን አድራሻ የምታውቁ ብትሰጡኝ ምንኛ በወደድኳችሁ ነበር። የሟቹ ሰማዕት ወንድማችን በረከቱ ይደርብን ለዘላለሙ አሜን።

ከአንባቢያን የተጻፈ፦

የተባለው ግዜ አይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ በራችን ላይ ደርሷል እኛ ግን ባለንበት ነን ምንም አልተቀየርንም፡፡ እየተደረገ ያለውን ህዝቡ በደንብ አልተረዳም እሳት የተነሳበትን ቤት አቃጥሎ ሲጨርስ ወደጎረቤት እንደሚዛመት የረሱት ይመስለኛል።

እጂግ ልብ ይሰብራል፡፡ ይህ ሁሉ ግፍ ሲሰራ የሚያይ መንግስት በምን ሞራል ደረቱን ነፍቶ መንግስት ነኝ እንደሚል ሳስብ ግርም ይለኛል፡፡ መቼም የማይሻር የታሪክ ጠበሳ በተረኛው አሸባሪ መንግስት እየተሰራ ነው፡፡ ይህ ሁሉ ግፍ ተከትቦ ይቀመጥ፤ ፈታኝ የሰማዕታት ዘመን!

ምንአይነት ግዜ ነው አፈር ልብላ ይህ ህጻን ነገ በታሪክ ይጽፍልሀል መስሎሀል በታሪክ ይቀመጣል ያኔ ትሰቃያለህ ለልጅ ልጅ ይደርሳል የሴት እንባ አራስ ባልዋ ተገሎ አይምሮአችን ተደፍንዋል ታሪ ይፋራዳችሁ ጉልበታችን አምላክ ብቻ ነው!

ሰውን ለመግደል በጭፍን የሚመራ የሚመራ የገደለ ያስገደለ ሁሉ እምነት አልባ ከሀዲ ባዶ ጭንቅላት ሲሆን የዚህ ግርግር ሳታቁም አውቃችሁም በሰጧችሁ የበግለምድ የተለበሰ ተኩላዊ ጭምብል የግራኝ አህመድ ደጋፊዎች የሆናችሁ ነቅታችሁ የበጉን ለምድ አንስታችሁ ከቀበሮው ተጠንቀቁ ለሌላውም ሰዋዊ ወገናችሁም ከለላ ሁኑ።

ይሄ ሁሉ በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ኃይማኖት፡ በኢትዮጵያዊነት እና በዐማራነት ላይ ያነጣጠራ የጥፋት ዘመቻ የሚገታው ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው ሲመራት ብቻ ነው። ኦርቶዶክስ የሆነ ስንልም ኢትዮጵያዊም የሆነ ማለታችን ነው። ስለዚህ ይህ እቅድ ይሳካ ዘንድ በሚመጣው ምርጫ ጠንካራ ኦርቶዶክሳዊያን ቢያንስ ፓርላማውን መቆጣጠር አለባቸው። የዐቢይ አህመድ መንግሥት የኢትዮጵያ የጥፋት ዋዜማ።

የጋላ ጭካኔ ይታወቃል የግራኝ አህመድ ውላዶሽ ጭካኔ ይታወቃል ታሪክ ያለፈውን ሰንዶ አስነብቦናል፡፡መናፍቅ መሪ የእስላም መሪ በኢትዩጲያ ወንበር ከተቀመጠ አትጠራጠሩ መከራው ይቀጥላል፡፡የነሱ ችግር ኢትዮጲያ እና ኦርቶዶክስ ላይ ነው ስለዚህ ሁሉም ክርስቲያን ከፀሎት ቀጥሎ አውቶማቲክ ክላሽ ደብቆ በመያዝ ሽ ጋላወችን ረፍርፎ እሱም የጀግና ሞት መሞት አለበት፡፡ለአራጂ ጋላ ይሉኝታ ፈፅሞ አያስፈልገውም በቃ ከመቀደም መቅደም ማምለጥ ካልተቻለም ገለህ መሞት የግድ ነው፡፡

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አስገራሚ ክስተት በDC ሰልፍ | ገዳይ አብይን “አንቱ” እና “ዶ/ር” የማለት ትግል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2020

በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ነበር ይህ ክስተት የተፈጠረው። መፈክሮቹ ጥሩዎች ናቸው። ግን በአንዳንዶች ዘንድ ይህን ወራዳ ግለሰብ “አንቱም” “ዶክተረም” ብሎ ለመጥራት የተደረገው ሙከራ ተገቢ አይደለም። እስኪ ይታየን፤ ለአሜሪካ ብልጽግና እና ደህንነት ተግቶ በመሥራት ላይ ያሉትንና በሕዝብ የተመረጡትን ሃገርወዳዱን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕን “አንተ” ይሏቸዋል፤ ለኢትዮጵያ ውድቀት ተግቶ በመሥራት ላይ ያለውንና ያልተመረጠውን ፀረኢትዮጵያ ግለሰብ ግን “አንቱ”። ምን ዓይነት ቅሌት ነው?! እኔ እንደተረዳሁት፤ ይህን እራስ አፍቃሪ/ ናርሲስት ግለሰብ በ“አንቱ” እና “ዶ/ር” መልክ የሚጠራ ወገን ልክ እንደ ግብዝ ደጋፊዎቹ ነፍሱን ቀስ በቀስ ቆርሶ በመጣልና በማድከም የአብዮትን የሥልጣን እድሜ ለማራዘም ብሎም ሰውየው በሕዝብ ላይ የሚሳለቅበትን ዘመን ለማስቀጠል አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ከወዲሁ ሊያውቀው ይገባል። በአለፉት ሁለት ዓመታት በሃገራችን ሕዝብ ላይ ያን ሁሉ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ሰቃይና መከራ ያመጣውንና የኢትዮጵያ ጠላት ሆኖ በግልጽ የሚሠራውን ይህን ወሮበላ ግለሰብ ማክበርና መፍራት ተገቢ አይደለም፤ ኢትዮጵያዊነትን ማርከስ ነው የሚሆነውና ፥ ጠቅላይ ሚንስተርነቱንም ሕዝብ የሰጠው አይደለምና።

ሌላው አስገራሚ ክስተት፦ ጉግል አስተርጓሚ ገብታችሁ በእንግሊዝኛው Abiy Ahmed“ ብላችሁ ብትጽፉ በአማርኛው “/ር አብይ አህመድ” በሚል መልክ ተተርጉሞ ይነበባል። ይህ በአማርኛው ቋንቋ ብቻ እንጂ በሌሎች ቋንቋዎች የለም። ይህን እንግዲህ ለአውሬው የጉግል ተቋም ተቀጥረው የሚሠሩ የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑ የገዳይ አብይ ደጋፊዎች ፕሮግራም ያደረጉት መሆኑ ነው። በአፋጣኝ ብታርሙት ይሻላችኋል!

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዶ/ር ቴዎድሮስ ለዚህ ሤራ ነበር የተመረጡት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2020

የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም የኮሮና ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኗል፤ በአንዳንድ አገራት ውስጥ በዋናነት ከሰው ወደ ሰው የታየው የበሽታው ስርጭት አሳስቦናልብለዋል።

/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ /ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ለማለት ተገድጄ ነበር።

በመላው ዓለም በመስፋፋት ላይ ያለውና ኮሮና የተባለው ወረርሽኝ ዘር ተኮር አመጣጥ እንዳለውና ሃን ቻይና ዝርያ ያላቸውን እስያውያንን ለማጥቃት ላብራቶሪ ውስጥ መቀምሙን አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ። ባዮሎጂያዊ መሣሪያ። በዓለም ከፍተኛውን የህዝብ ቁጥር የያዘችው ቻይና ሕዝቦቿን በመላው ዓለም፣ ወደ ሃገራችንም በማጉረፍ ላይ ያለች ሃገር ናት። ልክ እንደ ኢራን በአርያኑ ኢንዶአውሮፓዊነታቸው ወይም በካውካስ ዝርያነታቸው ካልተተው በቀር ቀጣዩ የወረርሽኝ ጉዞ በሕዝብ ቁጥር ሁለተኛ ወደ ሆነችው ወደ ሕንድ ሊያመራ ይችላል። በላብራቶሪ ውስጥ የሚቀመም መርዝ እያለ ጥይት ተኩሶ የሕዝብ ቁጥር መቀነስ በቅርቡ ይቀራል።

__________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እናታችን ቅድስት ማርያምና አዳኙ ልጇ የታገቱትን እህቶቻችንን ከአውሬው መንግስት ሤራ ይታደጓቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት (አስተርዮ ማርያም) አደረሰን!

ከምድር ሰዎች ሁሉ ጥበበኛ የሆነው ሰሎሞን እንዲህ አለ፡– “ወዳጄ ሆይ ተነሽ፤ ውበቴ ሆይ ነይ፡፡ እነሆ ክረምት አለፈ፥ ዝናሙም አልፎ ሄደ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቁርዬም ቃል በምድር ላይ ተሰማ”፡፡ /መኃ.፪፥፲፲፬/210-14/ ይህ ትንቢት የዚህ ዓለም ድካሟ ሁሉ መፈጸሙን ያስረዳል፡፡ ልጇን ይዛ ከሀገር ሀገር በረሀብና ጥም የተንከራተተችበት ጊዜ አሁን አለፈ፡፡ ታናሽ ብላቴና ሳለች ልጇን አዝላ በግብጽ በረሃ የተቀበለችው መከራ ሁሉ ፍጻሜ አገኘ፡፡ ከእግረ መስቀል ሥር ወድቃ የልጇን የቆሰለ ገላ እየተመለከተች የደረሰባት ልብ የሚሰነጥቅ ኀዘን ወደ ደስታ ተለወጠ፡፡ በነፍሷ ሰይፍ ያልፋል ተብሎ የተነገረው ልብ የሚሰነጥቅ መከራ እንደ ነቢዩ ቃል ትንቢት የሚቀጥልበት ጊዜ ተፈጸመ፡፡ እርሷ ባለችበት ሥፍራ የሕይወት ትንሣኤ ያላቸው ሰዎች ይሆኑ ዘንድ አስቀድማ ከሙታን ተለይታ በመነሣት የተጠበቀልን ተስፋ ማሳያ ሆነችን፡፡ በእግዚአብሔር መንግሥት ስደት መከራ ኃዘን ሰቆቃ የለም፤ መገፋት መግፋትም የለም፡፡

የእመቤታችን ልመናዋ ክብሯ ፍቅሯ አማላጅነቷ የልጇም ቸርነት በሁላችንም ላይ አድሮ ይኑር፡፡

እባቡ አብዮት አህመድ የወጣት ተማሪዎቹን ቤተሰቦች ወደ አዲስ አበባ ሲጠራ ሁለት ሃላፊነት የማራቂያ/ የማላከኪያ ዲያብሎስዊ ተንኮሎችን በማሰብ ነው።

1. እኔ የምፈራውና የሚሰማኝ እህቶቻችን ገና ከወር በፊት አስከፊ የሆነ ነገር ደርሶባቸዋል፤ ሰለዚህ ወይ በስጋም በመንፈስም አስከፊ ሁኔታ ላይ ናቸው፤ ወይ ደግሞ በሕይወት የሉም። የተመረጡትን ወላጆች በመጥራት “ልጆቹ በሕይወት አሉ፡ ደህና ናቸው” ብለው እንዲያምኑ እና ለሜዲያው እንዲዋሹ ይደረጋሉ። በዚህም በአዲስ አበባ ለቅዳሜ የታቀደውን ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይካሄድ ያደርጋል።

2. ምናልባት ወላጆቹ ነፃ ከሆኑ ሜዲያዎች ጋር ተገናኝተው አብዮት አህመድን የሚያስወቅስ ነገሮች ከተናገሩና ሰላማዊ ሰልፉም እንደታቀደው የሚካሄድ ከሆነ፤ ተማሪዎቹ በሕይወት ካሉ በይበልጥ እንዲጎዱና እንዲገደሉ ያደርጓቸዋል፤ ወይም ደግሞ ከወር በፊት ተገድለው ከሆነ “አሁን በወላጆቹና በሰላማዊ ሰልፈኞቹ ጥፋት በመጭው እሁድ ወይም ሰኞ ተጎዱ/ ተገደሉ” በማለት ወላጆቹንና ሰልፈኞቹን ለመኮነን የታቀደ ይመስላል።

ይህን አሳፋሪ ቅሌት በማስመልከት፡ ካላቃጠሏቸው በቀር፡ ምርመራ ሊያካሂዱ የሚችሉ፣ ለእውነትና ለሀገር የቆሙ የፎሬንሲክ ህክምና ሳይንስ ባለሙያዎች መዘጋጀት ይኖርባቸዋል።

+____________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኦሮሞ ፖሊሶች እስክንድርን ከስታዲየም መለሱት | በአባቱ ከተማ ልጅየው ተቀማ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020

ፖሊሶች” የተባሉትን እነ አብዮት አህመድና ታከለ ኡማ አዝዘዋቸው ነው የሚሆነው።

እስክንድር በትውልድ ከተማው ለስብሰባ የተከራየበትን ሆቴል ግቢ መርገጥ ብሎም ወደ ስታዲየም እንኳን መግባት አልቻለም። እስክንድር ዛሬም የሕሊና እስረኛ ነው።

ከደርግ መንግስት ጊዜ ጀምሮ እንደ ፋሺስቶቹ የአውሬ ባህርይ ያላቸው ኦሮሞ ፖሊሶች የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አላግባብ ሲበድሉ እና ሲያንገላቱ ይታያሉ። የሚያሳዝን ነው፤ በኢትዮጵያ ሃገራችን በጎሳ ወይም ነገድ ደረጃ “ወድቋል፣ በእሳት ይጠረጋል” ተብሎ በእርግጠኝነት ሊነገርለት የሚችለው “ኦሮሞ” የተባለው ጎሣ ወይም ነገድ ነው። ከአማሌቃውያን ጋር የሚያመሳስላቸው ተግባራቸው ከቀን ወደቀን ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። ሰለዚህ ነው ደግመን ደጋግመን ከዚህ ጎሣ ነን የምትሎ የተዋሕዶ ልጆች ቶሎ አምልጡ ኦሮሞነታችሁንካዱ” የምንለው።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ መቃርዮስ | በክርስቲያኖች ላይ ገሃድ የወጣ አድሎ እየፈጸሙ በሰላም መኖር አይቻልም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2020

ክርስቶስን አስሮ በርባንን የመፍታት አከያሂዱን መንግስት ያቁም”

አንዱን ደግፎ ሌላውን የመግፋት አሠራር እንዲቆም እንጠይቃለን

መንግሥት የኢትዮጵያውያን ሁሉ መሪ፣ ፖሊስም የሕዝብ ሁሉ አገልጋይ መሆኑ ቢታወቅም በሀገር ስብከታችን የተፈጸመው ከዚህ ተቃራኒ በመሆኑ አንዱን እየደገፉ ሌላውን እያሳደዱ መኖር ስለማይቻል ወደ ፊት ተመሳሳይ ጥፋቶች እንዳይፈጸሙ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ማስገንዘብ እንወዳለን፡፡

ከጥር 10 -13 ቀን 2012 .ም በክርስቲያኖች ላይ አካላዊ ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፤ የ 4 ክርስቲያኖች ንብረት ወድሟል፤ 17 ክርስቲያኖች በግፍ ታስረዋል፤ 246 ክርስቲያኖች በተፈጸመባቸው ዛቻ እና ማስፈራሪያ፣ ድብደባ እንዲሁም ዘረፋ ምክንያት ተፈናቅለው ሐረር በሚገኘው ደብረ አድኅኖ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተጠግተው እንደሚገኙ ለፍትሕ የቆመ የሰው ልጅ ሁሉ እንዲያውቀው እንፈልጋለን።

በአንድ በኩል የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት ከማይዳሰሱ ቅርሶች አንዱ ሆኖ ተመዘገበልን ብለን ደስ ሲለን በሌላ በኩል ደግሞ የቤተ ክርስቲያን በዓላት አሻራ ከዐደባባይ እንዲጠፉ እየተደረገ በመሆኑ የነበረውን አጥፍቶ በአዲስ አሻራ የመተካት ድርጊት እንዲቆም እንጠይቃለን፡፡

የፌደራል መንግሥት ሆነ የክልሉ መንግሥት ጥምቀትንም ሆነ ሌሎች የዐደባባይ በዓላትን ሌሎች እምነቶች የሃይማኖት በዓላቸውን በሰላም እንዲያከብሩ እንደሚያደርጉ ሁሉ ክርስቲያኖች በዓል ሲያከብሩ ብጥብጥ የሚፈጠርበትን ሁኔታ እንዲያስቆምልን እናሳስባለን፡፡

ሌሎች ቤተ እምነቶች በዐደባባይ በዓል ሲያከብሩ የሚሰፍነው ሰላም ክርስቲያኖች ሲያከብሩ የሚደፈርስበትን ምክንያት መንግሥት አጣርቶ መፍትሔ እስከሚሰጠን ጥያቄያችንን ደጋግመን ማቅረባችን እንደምንቀጥል እንዲያውቀው እንፈልጋለን፡፡

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተቃውሞ ሰልፍ | የኣሽባሪው ቡዱን መሪ አብይ አህመድ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2020

የግራኝ አህመድ መንግሥት ከአሸባሪዎች ጋር አብሮ የሚያደርስብንን በደል አለም ይወቀው!”

አዎ! አሁን የተቃውሞውን ማዕበል ወደ አራት ኪሎ ወስዳችሁ የቤተ መንግስቱን አጥር በመነቅነቅ ባለሥልጣን የተባሉትን ወሮበሎች እንደ አቧራ አራግፏቸው። አዲስ አበባን ለዋቄዮአልህ ልጆች አትተውላቸው፤ ባለፈው ጊዜ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ባልደራስ በአዲስ አበባ ሊያካሂዷቸው ያቀዷቸውን የተቃውሞ ሰልፎች አለማድረጋቸው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አይደለችም እንደማለት ነበር ያስቆጠረው፤ ስለዚህ የማንንም ሰነፍ የማስፈራሪያና ተስፋ ማስቆረጫ ቃል ሳትሰሙ በአዲስ አበባ ግልብጥ ብላችሁ ውጡ፤ ተቃውሞው ያኔ ምናልባት የዓለም አቀፉን ትኩረት ሊያገኝ ይችላል።

አሁን ግን በሉሲፈራውያኑ የምትመራዋ ዓለማችን የቅጥረኛ ልጇ አብዮት አህመድ ጉድ እንዳይሰማባት ፀጥ ማለቱን መርጣለች። ለፀረኢትዮጵያና ፀረተዋሕዶ አጀንዳዎች የተመደቡት እንደ አሶሺየትድ ፕሬስ፣ የአሜሪካ ድምጽ፣ ቢቢሲ፣ የጀርመን ድምጽ የመሳሰሉት ዓለምአቀፍ ሜዲያዎችና የዜና ወኪሎች በሃገራችን እየተካሄደ ስላለው ጂሃዳዊ ጭፍጨፋ ትንፍሽ አይሉም። በተለይ በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልክ ዲያብሎሳዊ ቅስቀሳዎችን የሚያካሂዱት ቢቢስ፣ ቪኦኤ እና ዶቼ ቬሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሜዲያዎች ከማይደርሱባቸው ቦታዎች ሁሉ መረጃ የሚሏቸውን ነገሮች ለአድማጩና አንባቢው በማቅረብ ላይ ናቸው። እነ ጽዮን ግርማና ባልደረቦቿ ስለተጠለፉት እህቶቻችን ሆነ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየተካሄደ ስላለው ጂሃድ የዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ በሚገባ መልክ እንዲያውቅ ቢፈልጉ ኖሮ በአንድ ሕንፃ ውስጥ አብረው ለሚሰሩትና በእንግሊዝኛ እና በሌሎች ብዙ ቋንቋዎች 24 ሰዓት ዜና ለሚያስተላልፉት የጋዜጠኞች እና የአርትኦት ባለሙያዎች አስፈላጊውን መረጃ በሰጡ ነበር። ነገር ግን በቢቢሲ፣ ቪኦኤ እና ዶቼ ቬሌ የሚሠሩት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉም ነፍሳቸውን የሸጡ ቅጥረኞች መሆናቸው ያሳዝናል።

በሌላ በኩል፤ አሸባሪው አብዮት አህመድ ልክ ወደ አስመራ ሲያመራ እና ወገኖቻችን የተቃውሞ ሰልፍ ለማድረግ በሚዘጋጁበት ወቅት፡ 27 ጃንዩወሪ 2020 .ም፡“የሰብዓዊ መብት ተማጓቾች ” ከሚባሉት ወሸከቲያም የሉሲፈራውያኑ ድርጅቶ መካከል አንዱ የሆነው “አምነስቲ ኢንተርናሽናል” ስለታገቱት እህቶቻችን ሳይሆን ስለሚከተለው ጉዳይ ይህን መግለጫ አውጥቶ ነበር፦

አምነስቲ በኢትዮጵያ የጅምላ እስር እየበረታ መሆኑ ያሳስበኛል አለ። “ይህ ድንገቴ የጀምላ እስር የዲሞክራሲ መብቶችን ሚሸረሽር ነው፤ በተለይም ነጻና ገለልተኛ እንዲሆን በሚጠበቀው የመጪው ምርጫ ላይ ጥላውን ያጠላልበተለይ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ደጋፊ የሆኑ 75 ሰዎች በሳምንቱ መጨረሻ በጅምላ ተስረዋል፤ በአስቸኳይ ይፈቱ ሲል አሳስቧል።

Amnesty International has confirmed that at least 75 supporters of the Oromo Liberation Front (OLF) were arrested over the weekend from various places in different parts of Oromia Regional State, as Ethiopian authorities intensify the crackdown on dissenting political views ahead of the general elections.

አሁን አሁንማ ምንም የሚደብቁት ነገር የለም፤ ያው ለሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ናቸው የሚባሉት ድርጅቶች ለሚታገቱት ወጣት ተማሪዎችና ለሚታረዱት ንጹሐን ሕፃናት፣ አባቶችና እናቶች ሳይሆን የሚቆረቆሩት እንደ ኦነግ ለመሳሰሉት አሸባሪዎች መሆኑ እያየን ነው።

እነዚህ እርካሾች፣ አጭበርባሪዎችና ግብዞች፤ እንዴት እንደሰለቹኝ! ሂውማን ራይትስ ዋች” የተባለውስ የት አለ?

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ጨካኙና አላጋጩ አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቄስ ላይ ሲኩራራ ተመልከቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2020

ዲያብሎስ ሰይጣን ቤተ ክርስቲያንና ልጆቿን ማዋረድ፣ ማቅለልና ማጥፋት የዘመኑ ተቀዳሚ ተልዕኮው ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን። አውሬው አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አባቶችን “ለማስታረቅ” እድል ማግኘቱ አሳዛኝ ከሆኑት ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የብዙ ዓመታት የውጭ አገር ኑሮ ልምዱ ያላቸው አቡነ ማቲያስና አቡነ መርቆሪዮስ የዚህን ወሮበላ ግለሰብ ትዕዛዝ በመቀበል ወዲያ ወዲህ እያሉ ለኢአማንያንና አሕዛብ ከሃዲ ፖለቲከኞቹ መሳለቂያ ለመሆን መብቃታቸው እንዲሁም የኢሬቻ እርኩስ መንፈስ ማደሪያ የሆኑትን ችግኞች ለመትከል ፈቃደኞች መሆናቸው በቤተክርስቲያን ታሪክ አሳፋሪ ከሆኑት ምዕራፎች መካከል አንዱ ነው።

አንተ የሉሲፈር አሽከር የእባብነት ቆዳ ቀይረህ ሕዝቡን ልትገዛ የተገሰልክ ጨካኝ አላጋጭ ነህና ክፉ አሟሟትን ትሞታለህ

የቁራዎች የአሞራዎች ቀለብ ትሆናለህ፤ ይህ ደግሞ ሳይውል ሳያድር የሚመጣብህ ፍርድ ነው!

አንተ የከፋህ ዘረኝነትን፣ ሆዳምነትን፣ አረመኔነትን፣ ነውረኝነትን፣ አታላይነትን፣ ንቀትን፣ ትዕቢትን እንደ ጌጥ የለበስክ ትውልድ፡ በውኑ አንተን የመሰለ የዲያብሎስ መገለጫ በምድር ላይ ታይቶ ያውቃልን? በፍጹም…

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለሁሉም ጊዜ አለው | ሰላማዊ ሳይሆን የአመፅ ሰልፍ ነው የሚያስፈልገው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2020

ቀደም ሲል እንደዘገብነው

በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ልጃገረዶች ጫካ ውስጥ በመደፈር ላይ ናቸው

እላይ ከተቀመጡት ሁለት ሦስት “ባለ ሥልጣናት” መካከል አንዱ በእሳት እስካልተጠረገ ድረስ ይህ ነገር በዚህ አስከፊ መልክ መቀጠሉ አይቀርም። ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን ያላሳየችውን ጭካኔ ነው እነዚህ ጥቁር ፋሺስቶች በማሳየት ላይ ያሉት።

የደምቢዶሎው የኦሮሞዎች ጂሃድ የናይጄሪያ እስላማዊ መንግስት ከቦኮ ሃራም ሽብር ፈጣሪዎች ጋር በማበር የቺቦክ ልጃገረድ ክርስቲያን ተማሪዎችን ከሚጠልፈው ሁኔታ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ደምቢዶሎ ገና ለሙከራ ነው! የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ልክ እንደ ልፍስፍሶቹ የናይጄሪያ ክርስቲያኖች ለሆዳቸው የሚያድሮ ከሆነና ፀጥ ካሉ ጠለፋው በመንግስት ድጋፍ ይቀጥላል።

ይህ ሁሉ ጉድ ሆን ተብሎ በዲያብሎስ የግብር ልጅ በአብዮት አህመድ የተቀነባበረ መሆኑን የሚጠራጠር ሰው አለ? አሁንም ልክ ከሃገር ሊወጣ ሲል ሕዝቡን የማሞቂያ እሳቱን ከዚህም ከዚያም ሰብሰቦ ባዘጋጀው ጭድ ላይ ይለኩሰዋል። ይህ ሁሉ ጽንፈኛ ተግባር ለመጭው “ምርጫ” ይረዳው ዘንድ የፈጠረው ሌላ እርኩስ ድራማ ነው።

በተለይ ክርስቲያንና አማርኛ ተናጋሪዎች በሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል እየተካሄደ ያለው በሃገራችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀው የጭካኔ ተግባር ከበስተጀርባው የተለያዩ ዲያብሎሳዊ ዓላማዎችን የተሸከመ ነው፦

👉 1. አማራና ክርስቲያን የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማዋረድና ሞራላቸውን ለመሥበር ፥ የአማርኛ ቋንቋን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት(እንግሊዝኛ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁን በማለት ላይ ናቸው)

👉 2. አማራው ከኢትዮጵያዊነቱ እንዲላቀቅና የራሱ የሆነ ማንነት እንዲኖረው ፣ ክርስቲያኑን ከአክሱም ፂዮን እንዲርቅ ለማድረግ

👉 3. ኢትዮጵያውያን ከአረቦች የባሰ ጭካኔ ይፈጽማሉ በሚል ቅስቀሳ የአረብ ሞግዚቶችን የግፍና አረመኔነት ታሪክ ለማስረሳትና ለመሸፈን

👉 4. አብዮት አህመድ “እኔ ነኝ ያስፈታኋቸው፣ ከሰቆቃ ነፃ ያወጣኋቸው በማለት ተወዳጅነት እንዲያገኝ

ለመሆኑ በክልሉ ይህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሲከሰት “ደግ ነው” የተባለው የኦሮሞ ጎሳ የት ነው ያለው? አባ ገዳ የተባሉት የእባብ አገዳዎቹስ?

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አስኪ በደንብ አስቡበት | ሙስሊምና ዋቀፌታ ፖሊሶች በቅዱስ ታቦት ላይ ጥይት ይተኩሳሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2020

 

ዋቄዮአላህ የምንለው ለዚህ ነው

ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደምንገኝ እንገንዘበው፤ በሐረርጌ የታየው ጂሃድ በተመሳሳይ ሁኔታ እስልምና ግብጽንና ሶሪያን በወረረበት ዘመን ተካሂዶ ነበር። ያው ተዋወቁት! ይሄ ነው እስልምና! ሱፊ የተባለው እስልምና በመተትና በድግምት ጸጥ ብሎ ቀስ በቀስ ነፍሳችሁን እና መንፈሳችሁን ያደክምባችኋል፤ ወሀቢያ ሰላፊያ ቅብርጥሴ የተባለው ሌላው እስልምና ደግሞ ደማችሁን ይመጥጣል/ያፈሳል። እስልምና አንድ ነው፤ እሱም የሰይጣን አምልኮ ነው።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ከተሰቀለበት ዘመን አንስቶ ከዲያብሎስ የሆነው እስልምና ከእኛ እና ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር በውጊያ ላይ ይገኛል። ዛሬ የፍጻሜው ዘመን በመቃረቡ በጣም ስለተደናገጠ ጩኸቱን ከፍ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ሕዝበ ክርስቲያኑ ዛሬውኑ ግልብጥ ብሎ ወደ ቤተ መንግስትበማምራት የግቢውን መውጫና መግቢያ ለብዙ ቀናት በቁጣ እስካልዘጋ ድረስ ሰቆቃው ይቀጥላል። ወጣት ተማሪዎች የልደትንና ጥምቀትን በዓላት ከቤተሰቦቻቸው ጋር አብረው እንዳያከብሩ በየጫካው ታግተው ሲሰቃዩና ሲደፈሩ ይህን ሁሉ ጊዜ እንዴት በሰላም መተኛት እንችላለን? ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? የት ሄድን? ይሄን ጽንፈኛ የወረበሎች ስብስብ መንግስት እንዴት ማንበርከከ አቃተን?

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: