Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2020
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    242526272829  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 14th, 2020

በአራት ቀናት ልዩነት “ክቡር“ መልአኩ ሰይጣን ሆነ | ምዕመናኑን የማስተኚያ ዲያብሎሳዊ ስልት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2020

ሊቀ መልአክት የነበረው ሉሲፈርም እንዲህ ነው የወደቀውየወደቁት ቤተ ክርስቲያናችንም ውስጥ ሰርገው ገብተዋልእዩት

ለመሆኑ እባባዊ የሆነውን የዲያብሎስን አካሄድ እየተከታተልን ነውን? ዘንዶው እዚህ እዚያ፣ ወዲያ ወዲህ እያለ ግራና ቀኝ ይዝለገለጋል፤ አንዴ እነደዚህ ሌላ ጊዜ እንደዚያ፣ አንዴ ሙቅ ውሃ ቆየት ብሎ ቀዝቃዛ፣ ትናንት ሽብር ፥ ዛሬ ፍቅር ፣ ዛሬ ደጋፊ፣ ነገ ተቃዋሚ፣ ዛሬ ኬኛ በበነገታው ኢትዮጵያ ሱሴ። ይህ እንግዲህ በቅርቡ ላዘጋጁት የዘር ጭፍጨፋ ሰውን በማለማመድ ላይ መሆናቸውንና፤ ሕዝቡም ከሲዖል ጣዕም ጋር እንዲተዋወቅ እየተደረገ መሆኑ ነው የሚነግረን። ነገሮችን ሁሉ በማዘበራረቅ የሰውን አንጎል ማጠብ፣ መበጥበጥና መቆጣጠር እንደሚቻል አውቀውታል / አምነውበታል። ሰው ነቅቶ ከአልጋው በመነሳት ለአመጽ እንዳይነሳሳና በአዲስ አበባ ለፈሩት የተቃውሞ ሰልፍ እንዳይወጣ የገዟቸውንና ያሰማሯቸውን የፖለቲካ፣ የሃይማኖት፣ የስነ ልቦና እና የሜዲያ “ልሂቃን” ይጠቀማሉ። እንደምናየው “ተቃዋሚ ነን” ሲሉ የነበሩ ደካሞች ሳይቀሩ ሁሉም በገንዘብና በልጆቻቸው ሊከተል በሚችለው የግድያ ማስፈራሪያ ወይ አፋቸውን ዘግተውባቸዋል ወይ ወደ እነሱ ካምፕ አምጥተዋቸዋል።

እንደው እንደእነዚህ ዓይነት ቋቅ የሚያሰኙ አስቀያሚ “መሪዎች” በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም ታይቶ ይታወቃልን። አይታወቅም! በፍጹም! አብዮት አህመድ እነ ሂትለርን፣ ሙሶሊኒን እን መንግስቱን ያስንቃል።

ወገኔ፡ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከዚህ የከፋ ጭካኔ፣ ውድቀትና ውርደት የታየበት ዘመን የለም። እናቶችህ ከየቤታቸው ይፈናቀላሉ፣ ወጣት ሴት ተማሪዎችህ ታግተው የደረሱበት አይታወቅም፣ ሕፃናቶችህ እየተበከሉ፣ እየተመረዙና እየታረዱ ነው፣ መንፈሳዊ አባቶችህ እንደ እብድ ውሻ እየታደኑ፣ እየታገቱና እየተገደሉብህ ነው ፥ መሀንዲሶችህ፣ ሐኪሞችህ፣ የጦር መሪዎችህ እየተረሸኑ ነው ፥ ልጆችህ፣ ሴቶችህ፣ አየርህ፣ ውሃህ፣ ወንዞችህ፣ አፈርህ፣ እህልህ፣ ጤፍህ፣ ዘይትህ፣ ዶሮዎችህ፣ በጎችህ ፍራፍሬህ፣ አየር መንገድህ፣ ባንክህ፣ ቴሌህ ፥ ባጠቃላይ ሃገርህ ለባዕዳውያኑ የታሪክ ጠላቶችህ እየተሸጡብህ ነው፤ አይኖችህ እያዩ ጆሮዎችህ እየሰሙ።

እስኪ ተመልከቱ፦ ሃያ አንድ ሴት ተማሪዎች ታግተው በጠፉበት ማግስት፣ የጥምቀት ታቦታት በኦሮሞ ሙስሊሞች ድንጋይ በተወረወረባቸው ማግስት፣ የኦሮሞ ፖሊሶች ቤተክርስቲያን ገብተው ምዕመናን በገደሉበት ማግስት እንዲሁም ቤተክርስቲያናቸውን ባፈረሱበት ማግስት አብዮት አህመድ በባሌ “ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሰበርናቸው፤ ፊንፊኔ ኬኛ” አለ።

ይህን የትዕቢተኞችና ጉረኞች “ድል የታወጀበትን” ንግግር ለማክበርና ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ቀስበቀስ እየጨረሰላቸው ያለውን እብድ መሪያቸውንም ለመደገፍ ሲሉ ኦሮሞዎች በጅማና ዱባይ ስታዲየሞች ግልብጥ ብለው በተከታታይ መውጣት ወሰኑ። የምድር ሲዖል ባደረጓትና በተሰረቀችው ክልላቸው በተዋሕዶ ልጆች ላይ የሚካሄደውን ጭፍጨፋና የታገቱትን ሴት ተማሪዎች ጉዳይ አስመልክቶ ግን ስበዓዊነታቸውን በማሳየት ሰልፍ ለመውጣትና ድምጻቸውንም ለማሰማት፡ ያው ሁለት ዓመት ሆነው፡ ፈቃደኞች እንዳልሆኑ ኢትዮጵያ እያየችውና እየመዘገበችው ነው። ታዲያ እነዚህ “ኦሮሞ ነን” የሚሉ ከሃዲዎች ከነመሪዎቻቸው ከኢትዮጵያ ምድር በእሳት ቢጠረጉ ሊገርመን ይገባልን? በጭራሽ!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃድ በደቡብ ኢትዮጵያ | መስቀል እና ማህተብ ከአንገታችሁ ካልበጠሳችሁ ወደ ትምህርት ቤት አትገቡም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2020

አንገታችን ላይ ያለው መስቀል እና ማህተብ የሚፈተንበት ጊዜ ላይ ነን !!!

24/22 ሠፈር ባለፈው ሳምንት በግራኝ አህመድ ፖሊሶች የተፈጸሙትን ጽንፈኛ የግዳይ ተግባራት የተቃወሙ አባቶች በፖሊስ መታሰራቸው ይታወቃል።

በህገአልባው መንግስት የአሸባሪ አካል በተፈጸመዉ ነገር ሁሉ እጅግ ማዘናቸው አባቶች ተናግረዋል።

የታሳሪ አባቶች ስም ዝርዝር፦

1-ንቡረ ዕድ አባ ዮሐንስ የክፍለ ከተማው ቤ/ክ ስራ አስኪያጅ

2-/ አዕላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ይግዛው የመስራች ኮሚቴዉ ሰብሳቢ

3-/ መዊዕ ቀሲስ እንዳለዉ ደምሴ የመስራች ኮሚቴው ጸሐፊ

4-ቀሲስ ፍቃዱ ፀጋ

5-/ር ኤልያስ አዳሙ

6-አቶ ሞላ ፍቃዱ

7-አቶ ጣዕመ ተኬ

8-አቶ ዮናስ ገብረ እግዚአብሔር

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: