Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • February 2020
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    242526272829  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for February 2nd, 2020

በሕገወጥ ወረራ በተያዘው የአበው አብርሃም ገዳም ቦታ ላይ መስጊድ በግማሽ ቀን ተገንብቶ አልቋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020

የግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚትና አርአያ የቱርኩ ፕሬዚደንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

መስጊዶቻችን ምሽጎቻችን ናቸው ፣ ደብሮቻቸው የራስ ቁሮቻችን ፣ ሚናሬቶቹ ሳንጃዎቻን እና አማኞቻችን ወታደሮቻችን ናቸው ፡፡

The mosques are our barracks, the domes our helmets, the minarets our bayonets and the faithful our soldiers…“ -Recep Tayyip Erdogan

20 ዓመታት በፊት ነፋስ ስልክላፍቶ በሚገኘውና ብዙ ምስጢራትን(ጽላታትን) በያዘው ድንቁ የአበው አብርሃም ገዳም ዙሪያ ያለውን ጫካማ ቦታ የሳኡዲው ወኪል ሸህ መሀመድ አላሙዲን የመዝናኛና መናፈሻ ፓርክ ልሥራበት ብሎ እንደነበረና መለስ ዜናዊም ውድቅ እንዳደረገበት እናስታውሳለን። በቦታው ከሌሎች ዓብያተክርስቲያናት ጎን የጻድቁ አብርሃም ቤተክርስቲያን እንዲመሠረት ተደርጎ ነበር። በዚህ የተቆጨው አላሙዲን ግን እባባዊ በሆነ መንገድ በመምጣት ልክ እዚሁ ቤተክርስቲያን ግርጌ ሥር የእስላማዊቷ ቻድ ኤምባሲ እንዲገነባ አደረገ። የህንፃው አሠራርም (ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ) ልክ መስቀል አደባባይ እንደተሠራውና “ጎንደሬ” በመባል እንደሚታወቀው የአላሙዲን ሕንጻ የመስጊድ ቅርጽ የያዘ ነው።

ባለፉት ሁለት ዓመታት የጻድቁ አብርሃም ገዳም ጫካ ቀስበቀስ እየተመነጠረና ቤቶች እየተሠሩ ኦሮሞዎች ብቻ እንዲሰፍሩበት ተደርጓል። ያ የምታዩት መስጊድ የተሠራበት ቦታ ከሦስት ዓመታት በፊት ጥቅጥቅ ያለ የሚያምር ጫካ ነበር። ጉድ ነው፤ ሂዱና ተመልከቱ!

በነገራችን ላይ ይህ ለመስጊድ የሚሆን ቦታ ወረራ በመላው የአዲስ አበባ ሠፈሮች ተጧጥፎ በመካሄድ ላይ እንደሆነ ባለፈው ዓመት ላይ አውስቼ ነበር። ክፍት የሆነ ቦታ ላይ፡ በተለይ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አጠገብ፡ መጀመሪያ ላይ ኮንቴነር ነገር አምጥተው ዱቅ ያደርጉታል፤ ከዚያም ሰብስብ ብለው ለጥቁሩ ድንጋይ በቀን አምስት ጊዜ መስገድ ይጀምራሉ፤ ከዚያ ቁጥራቸው ከአሥር ሲበልጥ መስጊድ ካልሠራን ሜንጫ እናወጣለን “አላህ ስናክ ባር!” በማለት ማስፈራራት ይጀምራሉ

….ከቀዳማዊው ግራኝ አህመድ የጥፋት ታሪክ የማይማር፣ አብዶ አሊ ከተባለው የአዲስ አበባ ከንቲባ መስጊድ ግንባታ የአምስት ዓመት ጂሃድ ዘመን ያልተማረ ትውልድ ነው ያለው፤ እብድ የሚከተል ደካማ ትውልድ….ያው እንግዲህ ተፈጥሯዊ ደኖችን(የሕይወት ዛፍ) እየመነጠሩ ፈረንጅ የሰጣቸውን ችግኞችን የሚተክሉት እብድ ተከታዮቹ፡ እነ አብዮት አህመድ አሊ እና ታከለ ኡማ ዛሬም ደገሙት፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ እንግዲህ ላለፉት 1400 አመታት የእስልምና ዲያብሎሳዊ አካሄድ ይህንን እንደሚመስል መገንዘቡ የእኛ ግዴታ ነው። ካልሆነ እሮሮውና እየየው ይቀጥላል።

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደኖች እየቀነሰ ለመጣው የብዝሃ ሕይወት የመጨረሻ መጠለያ ናቸው ስንል የአበው አብርሃም ገዳም አንዱ ምስክር ነው። ታዲያ አሁን በገዳሙ ዙሪያ የሚገኘውን ድንቅ ደን እየመነጠሩ “ችግኝ ተካይ” ወራሪዎችን በአካባቢው ማስፈራቸው፤ በመንፈሳዊ ሕይወት ከሚያስከትለው ድርቅ ጎን በአዲስ አበባ ከተማ ጥቂት ጫካዎች ላይ በጣም ከፍተኛ ወንጀል እየተፈጸመ መሆኑን እያየን ነው። በተለይ መስጊድ የሚሠራበት ቦታ ሁሉ ድርቅ እንደሚያመጣም አይተነዋል።

ለማንኛውም፡ ቀደም ያሉት ኢትዮጵያውያን አባቶች በዲያብሎስ ተታለው(የናግራን ክርስቲያኖች መስለዋቸው) የመጀመሪያዎቹን መሀመዳውያን መቀበላቸው ቀናተኛውን አምላካችንን እግዚአብሔርን አስቆጥተዋል። ሕዝቧ የራሱን እና የአምላኩን ጠላት ለይቶ በማየት ለመዋጋት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ላለፉት 1400 ዓመታት በጣም ብዙ መስዋዕቶችን ለመክፈል ተገድዷል። ምከረው ምከራው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው! እንዲሉ። ሆኖም በመላው ዓለም፡ በተለይ በኢትዮጵያ ሃገራችን ለውድቀቷ ካለሆነ በቀር ምንም ዓይነት በጎ ነገርና ይህ ነው የሚባል አዎንታዊ አስተዋጾ አበርክቶ የማያውቀውን እስልምናን ዛሬም ሌላ ብዙ ጥፋት ካስከተለ በኋላ ከእነ ሰይጣን ቤቱ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ምድር ቸሩ እግዚአብሔር በእሳት ይጠርገዋል። በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ!

መምህር ዘምደኩን በቀለ እንዳካፈለን፦

አሁን የኦሮሚያ ባንዲራ ተውለብልቦበታል። ተክቢር አላህ ወአክበር ተብሎበታል። በቃ መስጊድ ሆኗል፣ ሆኗል በቃ። አከተመ።

ቻይና በሁለት ቀናት ውስጥ 1ሺ መኝታ ያለው ሆስፒታል ገንብታ ዓለምን ጉድ እንዳስባለችው ሁሉ ፥ በኢትዮጵያም በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ቀበሌ 01 በሚገኘው ኃይሌ ጋርመንት ተብሎ በሚጠራው ግሪን ኤርያ ላይ የወሀቢይ እስላም በዛሬው ዕለት በፎሊስ አጋዥነት በወረራ በያዘው መሬት ላይ እኔ ነኝ ያለ መስጊድ ገንብቶ ለአገልግሎት አብቅቷል።

በቀጣይ የካርታው ነገር ብዙም አያሳስብም ተብሏል። አህመዲን ጀበል ለታከለ ኡማ ስልክ ይደውላል። ታከለ ኡማ ለአቢይ አሕመድ ስልክ ይደውላል። ዐቢይ አሕመድ በአሰቸኳይ ይሠራላቸው ዘንድ ትእዛዝ ያስተላልፋል። አከተመ።

በቀጣይ በአዲስ አበባ ያሉ ክፍት ቦታዎች በሙሉ መስጊድ ይሆኑ ዘንድ የወሀቢይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ወስኗል። ፎሊስ፣ ወታደር፣ መከላከያና ፌደራልም አያገባቸውም። ሕግና ሕጋዊነት ከሐገሪቱ ብን ብለው ጠፍተዋል። በቸርነቱ መሽቶ የሚነጋላት ሀገር ነው ያለን።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዛሬዎቹ አባቶቻችን ምን ይመስላሉ? | ለተዋሕዶ አባቶች የተጻፈ ኃይለኛ ደብዳቤ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020

ቤተ ክርስቲያናችን ተዋህዶ እምነታችን በጠራራ ፀሐይ በመንግሥት ተቀናብሮ የከሱ በጎች ሁሉ በአውሬው መንግሥት ተብዬ ሲታረዱ፣ ሲዘረፉ የአፍ ውግዘት ብቻ፤ ይብስ ድርድር አልፎም መሸለም ገንዘብ መለገስ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ። ለመሆኑ በመትረየስ የተረሸኑት አቡነ ጴጥሮስ ስለበጎቻቸው አደራ አይደልም እንዴ የተዋጉ? ከጣሊያን ተስማምተው መነገድ፣ ሕንፃ መገንባት፣ መወፈር፣ ብር ማከማቸት አይችሉም ነበር እንዴ? እውነተኛ እረኛ ስለበጎቹ ነፍሱን ይሰጣል። እናንተ እንኳን ነፍሳችሁን በወደቀበት በደቀቀበት ስፍራ እንኳን ብቅ ብላችሁ አላያችሁትም። ተመዘናችሁ ቀለላችሁ። ተፈረደባችሁ። ግብራችሁ ተክተላችሁ። አብራችሁ የምትሞዳሞዱበት መንግሥት ይታደጋችሁ። እናንተ ለምትፈሩት፣ ለምትታመኑበት ለምትለማመጡት ዓለምን ሁሉ እያጠፋ ያለው በነአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ በነግብጽ፣ በነአውሮፓ የሚደገፈውን የአብይ የእስላምና የመናፍቅ መንግሥት ፍፃሜውን እናንተም እየተፈፀማችሁ የምታዩት ይሆናል። ትላንት ለወያኔ ዛሬም ለከፋው ዘረኛ ጭምብል ለባሽ የምትታዘዙ ለሥጋ ትርፋችሁ ስትሉ በአገሪቱ የተበተኑትን የተዋህዶ ልጆች ሲበሉና ለአውሬ ንጥቂያ ሲሆኑ እያያችሁ፣ ለአውሬው የምትሰግዱ ከሆነ፣ ጠባችሁ ግጭታችሁ ከማን ነው? አዎን ከልኡል ነው። ካከባራችሁ፤ የከበረውን ሃላፊነት የእረኝነት ሥራ ከሰጣችሁ ከሃያሉ እግዚአብሔር ጋር መሆኑን በተግባራችሁ አረጋግጣችኋል። እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው። በጎቹን ለአውሬ የሰጣችሁ። እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል። ከእረኝነቱም ተሰናብታችኋል። ፍርዳችሁም ይከተላችኋል።

ከደብዳቤው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ወቅቱን ጠብቆ በጥንቃቄ የተጻፈ ደብዳቤ ነው።

እስኪ ተመልከቱት፦ የቅኔ ተማሪ ህፃናት እየተራቡ (አቡነ ሀብተማርያም ገዳም) ቤተክህነት ግን “ከንቲባ” ለተባለው ወሮበላ አሥር ምሊየን ብር ትሰጣለች። ከንቲባው ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰይጣን አምልኮ መስጊድ ማሰሪያ ይውል ዘንድ ለአህዛብ ይለግሳል። በዚህ አጋጣሚ የማሳስበው የተዋሕዶ ልጆች መሀመዳውያኑ እራሳቸው ላቃጠሉት መስጊድ ማሰሪያ ብለው አንድም ሳንቲም ማዋጣት እንደማይኖርባቸው ነው። ይህን ካደረጉ ትልቅ ቅሌት ነው።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ ልብ ማለት ያለብን ሌላ ነገር፦

እነ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን የገደለው እንዲሁም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ በመጨፈጨፍ ላይ ያለው አውሬው አብዮት አሀምድ ባለፈው ጊዜ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ወደ ሊቢያ ልኮት ነበር። ተልዕኮውም በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች ሕይወታቸውን በግፍ የተነጠቁትን የሰማዕታት ወንድሞቻችን ፍልሰተ አጽም ለእርሱ አመቺ በሆነበት ወቅት ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣትና “እኔ ነኝ ያመጣኋቸው” በሚል እባባዊ ብልጠት በታገቱት እህቶቻችን ምክኒያት የተቀሰቀሰውን የሕዝብ ቁጣ ለማብረድ ብሎም ለሃሰተኛው “ምርጫ”በተወዳጅነት ለመዘጋጀት ያስችለው ዘንድ ነው።

በሊቢያ የተሰውት ወንድሞቻችን ተዋሕዶ ክርስቲያን በመሆናቸው ነው፡ ስለዚህ አብዮት አህመድ በጭራሽ እዚህ ጉዳይ ውስጥ እጁን ማስገባት የለበትም፤ ይህ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የልጆቿ ጉዳይ ብቻ ነው። የጠላታችን ግብጽ ፕሬዚደንት አልሲሲም በጉዳዩ እጁን እያስገባ መሆኑ ያሳዝናል።

አባቶች የወረደውን ክብራችንን ለማስመለስ የሚሹ ከሆነ ገዳይ አብዮት አህመድን ከዚህ ጉዳይ ማራቅ አለባቸው። ገና ስልጣን ላይ እንደወጣ “ሁለቱን ሲኖዶሶች ማስታረቅና የሊቢያን ሰማዕታት ማስመለስ ተቀዳሚ ተግባሮቼ ናቸው”ያለው አብዮት አህመድ አሁንም ቤተክርስቲያን ለመጉዳትና ምዕመናኗን ለማታለል የሚጠቀምበት ዲያብሎሳዊ መንገድ እንደሆነ ሁላችንም እያየ ነው። ስለዚህ ባካችሁ፡ አይመለከተውምና “እስካሁን ለፈጸመከው በደል ቤተክርስቲያንን ይቅር ብለህ ከሥልጣንህ ውረድ” በማለት ዕድሉን ንፈጉት

በነገራችን ላይ፤ መንግስት ያገታቸውን እህቶቻችንን ቁጥር ከ17 ወደ 21 ከፍ አድርጎ የቀበጣጠረው 21 ቅድስት ማርያም በመሆኗ ነው። ከኢትዮጵያውያኑ በፊት በሊቢያው በርሃ በሙስሊሞች የታረዱት ኮፕት ሰመዓታት ወንድሞቻችንም ቁጥር 21 ነው። በነዚህ ሰማዕታት መካከል አንዲትም ሴት የለችም፤ በሃገራችን ግን ጨካኙ መንግስት የሴቶችን ጡት ያስቆርጣል፣ አራሶችን ይገድላል፣ ክርስቲያን ሴት ተማሪዎችን ያስገድላል። ይህ ሁሉ የአብዮት አህመድ ዲያብሎሳዊ ተንኮል ነው፦ ቅድስት ማርያም፣ እህቶች፣ እናቶችእህቶችንና እናቶችን እያስቃየና እያስለቀሰ ቀን በገፋ ቁጥር አቅመቢስነቱ የተዋሕዶ ወንዶችን ቅስምና ሞራል እንዲሰበር ይረዳዋል፤ ይህ ምልክታዊ በሆነ መልክ በደንብ የተቀነባበረና ከእነ አይሲስ ጭካኔ የማይተናነስ አሳዛኝ ድራማ ነው።

አንድ ምሳሌ፦ “ኦሮሞን” የፈጠረችው ጀርመን ከአምስት ዓመታት በፊት በፈረንጆች አዲስ ዓመት ዋዜማ በ31/12/2015 ./ ኢሉሚናቲ መሪዋ አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። የሚገርም ነው፡ ይህም ልክ በቅድስት ማርያም ዕለታት በታኅሣሥ 21/ 22 – 2007 .ም ነበር የተፈጸመው።


ይህን አመልክቶ የሚከተለውን ጽሑፍ ከሁለት ዓመታት በፊት አቅርቤ ነበር

ፈረንሳይ እየተቃጠለች ነው | በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል ስለምትሠራ፤ Feministሴቶችን” እንዲሾሙ በማዘዟ


 

ምዕራባውያኑ እና በሉሲፈር ወንድሞቻቸው የሆኑት አረቦች የሚያንቀላፋውን ሞኙን ወገናችንን እያታለሉት ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካውና ፀጥታው መዋቅር ውስጥ “ሴቶች” ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ የመጣው ግፊት ከፈርንሳይ፣ ጀርመን እና እንግሊዝ ነው። የእነዚህ ሦስት አገራት መሪዎች ሁለቱ ሴቶች፤ አንጌላ ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ ሲሆኑ ሦስተኛው ማክሮን ደግሞ፡ እናቱ የምትሆነውን፡ የቀድሞ አስተማሪውን አግብቶ የሚኖር አታላይ ሰዶማዊ ነው። ሦስቱም መሪዎች ልጅአልባዎች ናቸው።

በኢትዮጵያ ሥልጣን የተሰጣቸው ሴቶች ሁሉ የኢትዮጵያን እና የእግዚአብሔርን ፍላጎት ሳይሆን የሚያሟሉት፡ ያዘጋጇቸውን የሉሲፈራውያኑን ፍላጎት ነው። “ፌሚኒስቶች” ይሏቸዋል። በኢትዮጵያ “ሴቶች” የሚሏቸውን፡ ግን “የእግዚአብሔር ሴቶች” ያልሆኑትን ሥልጣን ላይ በማውጣት (ሙስሊም ሴት የመከላከያ ምኒስትር እስከማድረግ ድረስ) ኢትዮጵያዊውን ወንድ በመንፈስ ለማድከም ነው፣ እራሱን፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ለመከላከል እንዳይችል ሞራሉን ለመምታት ነው፣ ለታቀደው የውጭ ኃይል ወረራ (በተራራማ ተፈጥሮዋ የኢትዮጵያ ዓይነት መልክዓ ምድር ባላት በአፍጋኒስታን ያው ለ17 ዓመታት ያህል እየተለማመዱ ነው) ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ነው። ጣልያንን ማዋረዳችንን የሚረሱ ይመስለናልን? በፍጹም!

ይህ ሁኔታ ከምን ጋር ተመሳሳይነት አለው? ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። ከዚህ ድርጊት ቀደም ሲል፡ እ..አ በ2011.ም ፡ አንጌላ ሜርከል የግዴታ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እንዲቆም አዝዛ ነበር።

ዲያብሎስ እኛን በሞኝነታችን የእንቅልፍ ሰዓታችንን እያራዘመ እንድንጎሳቆል ያደርገናል፤ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን ከዲያብሎስ ጋር አብረው በቆሙት ምዕራባውያኑ የዔሳው ዘሮች እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች ላይ አንድ በአንድ ይፈርድባቸዋል። በጣም አብዝተውታልና የአምላካችን ፍርድ በዚህ ወቅት ጠንከር ይላል።”

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: