Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2020
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ አለማቋረጡን ገለፀ። ይለናል የዛሬው ዜና። ሌሎች አየር መንገዶች ሁሉ ወደ ቻይና የሚያደርጓቸውን በረራዎች ሁሉ አቁመዋል። ከአፍሪቃ እንኳ አምስት አየር መንገዶች ወደ ቻይና የሚያደርጉትን በረራ አቋርጠዋል።
የኬንያ፣ የሩዋንዳ፣ የማዳጋስካር፣ የሞሪሸስ እና የሞሮኮ አየር መንገዶች ወደ ቻይናና ከቻይና ያደርጓቸው የነበሩትን ሁሉንም ጉዞዎች ለጊዜው ማቆማቸውን አስታወቀዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቻ ይበርራል ማለት ነው።
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አድርገው ሾሟቸው፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የበረራ አድማስ በማስፋት በአፍሪቃ ትልቁ አየር መንገድ እንዲሆን ፈቀዱለት…ነጠብጣቦቹን እናገናኝ።
ሉሲፈራውያኑ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በቀጥታ ማጥቃት ይፈራሉ፤ ስለዚህ እራሳችንንና የራሳችን የሆነውን ሁሉ ይጠቀማሉ፤ የራሳችንን አየር መንገድ፣ የራሳችንን ሳተላይት፣ የራሳችንን አየር፣ ውሃና ምግብ የራሳችንን ከሃዲ ባለሥልጣናትና ዜጎች ወዘተ…
ከሁለት ዓመታት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦
“በጥቁር ሕዝቦች ላይ ያነጣጠረው ‘ኢቦላ’ እንደገና አገርሽቷል | ዶ/ር ቴዎድሮስን ያለምክኒያት መርጠዋቸዋልን?”
…በሌላ በኩል፡ አውሮፕላኖች እንደ ኢቦላ የመሳሰሉ ቫይረሶችን በፈጠነ መልክ ለማሰራጨት አስተዋጽኦ ያበረክታሉ የሚለውን መረጃ ሳነብ፡ የታየኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነው። ሁሌ የምጠይቀው፡ ከጥንት ጀምሮ፣ በማንኛውም የኢትዮጵያ መንግስታዊ መስተዳደር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያለምንም ተንኮልና መሰናክል እንዲያድግና እንዲስፋፋ መደረጉ ከምን የመጣ ይሆን? የሚለው ጥያቄ ነው።
ይህን መረጃ እንመልከት፦
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: anti-Ethiopia Conspiracy, ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ Vaccines, ተላላፊ በሽታዎች, ቻይና, ኢትዮጵያ, ክትባት, ኮሮናቫይረስ, ወረርሽኝ, የኢትዮጵያ አየር መንገድ, ዶ/ር አድሃኖም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Depopulation Agenda, Dr. Teodros Adhanom, Ethiopia, Ethiopian Airlines, WHO | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2020
የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በሶማሊያ በኩል ወደ ሐረር ገብታለች፤ ሁለት ሚሊየን አርመናውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈችው ሕፃናቱን እንደ ኳስ ወደ ሰማይ በመወርወር ሜንጫው ላይ እየተሰኩ እንዲያልቁ ያደረገችው ይህች እርኩስ ሃገር ሐረር በሚገኙ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ ለማድረግ ጎራዴዎችን፣ ሰይፎችንና ሜንጫዎችን ወደ ሐረርጌ በማጉረፍ ላይ ትገኛለች። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የግራኝ አህመድ ሞግዚት የነበረችው ቱርክ ዛሬም ከአረብ አጋሮቿ ጋር ሆና ዳግማዊ ግራኝ አህመድን አሰማርታብናለች። አብዮት አህመድ በአስመራ ከሶማሊያው ፕሬዚደንት ጋር የተገናኘበት አንዱ ምክኒያት በሐረርጌ ዲያብሎሳዊ ጂሃድ ላይ ለመመካከር ነው።
አፈሩ ይደመደም ዘንድ አጥናፍ በሚዘልቅ የክብር መስዋእት ጠብ የምትል የደም ዘለላ ትራባለ‘ች፤ ት‘ጠማለችም፡፡ ተናፍቃ ጠብ ስትል አፈሩን ስታረጥበው ተለንቁጦ በሚሰራ የቃልኪዳን መአዛ የሚፈጠር ነፍስ ነው የኢትዮጵያ ዘር፡፡ ስጋ ብቻ አይደለም፡፡ በቀለም ግምዶሽ በኖህ የሃረግ መስመር የተፈተለ ነው የሃገሬ ሰንደቅ!
___________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሐረርጌ, ሰንደቅ ዓላማ, ቀይ መስመር, ቄሮ, ባንዲራ, ቱርክ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘር ማጥፋት, ጄነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »