Africa, GMOs, Western Interests and the Gates Foundation
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 23, 2022

🛑 አፍሪካ የጄኔቲክ ምህንድስና እና የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ተቋም/ ፋውንዴሽን
💭 በመላ አፍሪካ ሎቢስቶች፣ በጎ አድራጊዎች እና ነጋዴዎች አህጉሪቱን በዘረ መል ምህንድስና የተሻሻሉ እህሎችንና ምግቦችን ለመክፈት ተግተው እየሰሩ ነው። እነዚህ የ666ቱ እህሎችና ምግቦች ለሁለቱ የአፍሪካ ታላላቅ ችግሮች፡ ለረሃብ እና ወባ ‘ተዓምራዊ‘ መፍትሄ ሊሰጡ እንደሚችሉ ይከራከራሉ።
የንቅናቄው ዋነኛ ደጋፊ ከሆኑት መካከል አንዱ የሆነው ቢል ጌትስ ከዓለማችን ባለጸጎች አንዱ እና በታሪክ እጅግ ጠንካራ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ነው። ፊልሙ የቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን በአህጉሪቱ በድብቅ ለሚደረጉ የጄኔቲክ ሙከራዎች ዋና ገንዘብ ሰጪ እንዴት እንደሆነ ያሳያል።
በዘረ መል ምህንድስና የተሻሻሉ እህሎችና ምግቦችበጣም አደገኛ ፣ የሰው ህይወትንና ጤናን የሚጎዳ፣ ተፈጥሮን የሚያበላሹ እንኳን ለሰው ለእንስሳ መቅረብ የሌለባቸው ናቸው። ይህ እኵይ የምግብ፣ ‘መድሃኒትና‘ ክትባት ዘመቻ አሁን በተለይ በአፍሪቃ ሕዝቦች ላይ ያነጣጠረ ነው።
ዛሬ የወጣው መረጃ እንደሚጠቁመን ግማሽ ዓለምን የበከለው የኮቪድ ክትባት አምራቹ የፋይዘር ኩባንያ አጋር የ“ቢዮንቴክ” ኩባንያ በኤም.አር. ኤን. ኤ/ mRNA መርዛማ ቅመም የተዘጋጀውን ክትባት ለማላሪያ በሽታ መጠቀም እንደሚችል አሳወቀ። ‘ማላሪያ‘ እህህ አፍሪቃ መጡልሽ፤ በኮቪድ ወረርሽኝ ምንም ጉዳት ያልደረሰበትንና የተከታቢውም ቁጥር በጣም ዝቅተኛ የሆነውን የአፍሪቃ አህጉርን በማላሪያ ክትባት በኩል ‘አዲስ የአውሬው ዘር‘ ሊያደርጉት አቅደዋል።
በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነትም የዚሁ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ነው። ከከሃዲው ፋሺስት ኦሮሞ–አገዛዝ ጋር በማበር በዕቅድ በሕዝባችን ላይ ጦርነት ከፈቱበት ለከፍተኛ ችግር አበቁት፤ መንገድ ይከፈት እርዳታ ይግባ አሉ፤ አሁን የተራበውን፣ የታመመውንና አማራጭ ያጣውን ሕዝቤን፤ “ያመጣልንህን ‘ምግብ‘ ውሰድ፣ ክትባቱንም ተከተብ‘ አሉት። በእርዳታ መልክ ስለሚገባውም የዩክሬይን ስንዴ የተበከለ (GMO)እንዳይሆን ከፍተኛ ስጋት አለኝ። ስንዴውን ትንሽ እያስቀሩ በጎተራ ይደብቁት ጊዜው ሲደርስ በአግባቡ እናስመረምረዋለን።
🔥“ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”
👉 Courtesy: DW Germany
💭 Across Africa, lobbyists, philanthropists and businesspeople are working to open up the continent to GMOs. They argue that GMOs can provide a miracle solution to two of Africa’s biggest problems: famine and malaria.
One of the main supporters of the movement is Bill Gates, one of the world’s wealthiest individuals and founder of the most powerful philanthropic foundation in history. The film shows how the Bill & Melinda Gates Foundation became the main funder of genetic experiments underway on the continent.
Discreetly and beyond the reach of critical voices, scientists are conducting research on the genetic modification of cassava plants and mosquitoes as a solution to the malaria problem.
The role of the EU here is an ambiguous one: Whereas the bloc was initially skeptical about genetic engineering because of the potential risks to health and the environment, now the EU is working together with the Microsoft founder’s nonprofit conducting experiments that would be banned in Europe.
Genetic modification in Africa is about power, but it is also about money. And this puts the Bill & Melinda Gates Foundation in the firing line: by financing genetic engineering experiments in Africa, the organization is playing into the hands of big western agribusiness.
“Africa, GMOs and Western Interests” shines a light on the brave new world of philanthrocapitalism, where humanitarian aid has a stubborn aftertaste of business, famine programs are often a pretext to introduce GMOs and public investments can serve private interests.
______________
Leave a Reply