Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
✞ Pope Emeritus Benedict XVI has died, the Vatican has announced. He was the first pontiff to resign in some 600 years.
He died aged 95. A statement from Vatican spokesman Matteo Bruni said: “With pain I inform that Pope Emeritus Benedict XVI died today at 9:34 in the Mater Ecclesia Monastery in the Vatican.
✞ የቀድሞው የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ በነዲክቶስ ፲፮/16ኛ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ወርሐዊ ክብረ በዓል ዕለት አረፉ። ትሁት እና በጎ ሰው ነበሩ፤ ፈሪሳዊው ሌቀ ጳጳስ ፍራንሲስኮ መፈንቅለ ቫቲካን አድርገው ነው ጳጳስ የሆኑት። ኢትዮጵያዊው የተሳለበትን አርማ ለብሰው ሲያግለግሉ የነበሩትን የሌቀ ጵጳጳስ በንዲክቶስን ነፍሳቸውን ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርላቸው።
💭 የዓመቱ በጣም አስደንጋጭ የዝነኞች ሞት
ዛሬ በሚገባደደው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በተለይ ባለፉት ቀናትና ሳምንታት እነዚህ የዓለማችን ታዋቂ ግለሰቦች አርፈዋል፤
- ❖ ሊቀ ጳጳስ በነዲክቶስ
- ❖ የእግር ኳሱ ፔሌ
- ❖ ተዋናይ ሲድኒ ፖይቴ
- ❖ ተዋናይ ኦሊቪያ ኒውተን ጆን
- ❖ ተዋናይ ክርስቲ አልይ
- ❖ ተዋናይ አንጀላ ላንስበሪ
- ❖ ተዋናይ ጄሪ ሊ ልዊስ
- ❖ ተዋናይ ቤቲ ዋይት
- ❖ ተዋናይ ቦብ ሳገት
- ❖ ተዋናይ አና ሄች
- ❖ ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን
- ❖ ሙዚቀኛ አሮን ካርተር
- ❖ ሙዚቀኛ ክሪስቲ ማክቪ
- ❖ ሙዚቀኛ ሚትሎፍ
- ❖ ሙዚቀኛ ማክሲ ጃዝ
- ❖ ሙዚቀኛ ኩሊዮ
- ❖ ጋዜጠኛ ባርባራ ዋልተርስ
- ❖ ጋዜጠኛ በርናርድ ሾው
- ❖ ፋሽን ዲዛይነር ቪቪያን ዌስትውድ
- ❖ ንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊት
- ❖ ፖለቲከኛ ሚኻሂል ጎርባቾቭ
- ❖ ፖለቲከኛ ሺኒዞ አቤ
- ❖ ፖለቲከኛ ማድሊን ኦልብራይት
- ❖ የፕሬዚደንት ትራምፕ የቀድሞ ባለቤት ኢቫና ትራምፕ
ወዘተ…
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሞት, ቅዱስ ኡራኤል, ቢነዲክት, ኢጣሊያ, ካቶሊክ, ጳጳስ, Benedict XVI, Catholic, Death, Italia, Pope, St.Uriel, Vatican | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
💭 የትዊተር እና ቴስላ ባለቤት ኢለን ማስክ “አእምሮዬ አልታጠበም!!” በሚለው ትዊቱ ምን ሊነግረን ይፈልጋል?
👉 ምስሉ ላይ፤
- ☆ የግብረ–ሰዶማውያን ባንዲራ
- ☆ የእስላም/ሉሲፈር ግማሽ ጨረቃና ኮከብ
- ☆ የአሜሪካ ባንዲራ
- ☆ የኮሚኒስቶች ማጭድና መዶሻ
- ☆ የክትባት መርፌና የፊት ጭንብል
- ☆ የጥቁር ህይወት ዋጋ አለው !!
- ☆ የ‘ፌሚንስቶች‘ አርማ
- ☆ የመገናኛ ብዙኃን
- ☆ ማህበራዊ ሚዲያ
💭 ቡድን ቍ. ፩፤
‘ውደዱ’፤ እሺ! ፥ ‘ጥሉ’ ፤ እሺ! ‘ለስለፍ ውጡ’፤ እሺ! ፥ ‘ጩኹ!’፤ እሺ! ፥ ዝም በሉ’፤ እሺ! ፥ ‘ይሔን ብሉ፣ ይሔን ጠጡ፤ እሺ! ፥ ‘ሳቁ ዝፈኑ’ እሺ! ፥ ‘የሉሲፈርን ባንዲራ አውለብልብ’፤ እሺ! ፥ ‘ተሳደቡ’፤ እሺ! ፥ ‘ሰላም፣ ሰላም’ በሉ’ ፤ እሺ! ፥ ‘ክተት ክተት በሉ፤ አካኪ ዘራፍ! በሉ፣ ጦርነት፣ ጦርነት’ በሉ፣ ዝመቱ፤ እሺ! ፥ ‘ግደሉ’፤ እሺ! ፥ ‘አልቅሱ፤ እርርርይ ን’ እሺ!
- 👉 ቡድን ቍ. ፩ ፤ ፰፭/85 % የሚሆነው ሁሌ ‘እሺ!’ ባይ ፣ ሁሌ ታዛዥ ባሪያ የሆነ፤ በራሱ ላይ የማይተማመን፣ እንዲሁም ቡድን ቍ. ፫ የሚመክረውን፣ የሚጠቁመውንና የሚያስጠነቅቀውን የማይሰማና የማያይ ስብስብ ነው።
- 👉 ቡድን ቍ. ፪፤ ፲/10 % የሚሆነው ሳጥናኤል የራሱ ሰው አድርጎ የፈጠረው እንሽላሊት/ሬፕትሊያን ነው። ይህም በስጋ ሕግና ሥርዓት የሚኖር ሉሲፈር የሰጠውን እውቀትና ጥበብ እየተጠቀመ ‘የሚፈጥር‘ ፣ ቀያሽ መሪና ጠያቂ፤ ደም መጣጭ በሌላው ላይ ጥገኛ–ተውሳክ የሆነ፤ የቡድን ቍ. ፩ን ሞኝነት፣ ስንፍና እና ድክመት ተጠቅሞ ቡድን ቍ. ፫ን እያሳደደና እየተዋጋ ሳጥናኤልን በምድር ላይ ለማንገሥ የሚመኝ የምኞት ስብስብ ነው።
- 👉 ቍ. ፫፤ ፭/5 % የሚሆነው ደግሞ መለኮታዊ ተልዕኮ ያለው፣ የአምላኩንና የራሱን ሥራ ብቻ የሚሠራ፣ በሰዎች ላይ ጥገኛ ያልሆነ፣ በራሱ የሚተማመን ታዛቢ። አባታችን አባ ዘ–ወንጌል “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉን እዚህ ቡድን ውስጥ ነው የሚገኘው።
- ☆ The flag of Sodom
- ☆ Islamic/Lucifer Crescent Moon and Star
- ☆ American flag
- ☆ Communist hammer and sickle
- ☆ Vaccination needle and face mask
- ☆ Black Lives Matter!!
- ☆ The logo of ‘Feminists’
- ☆ The Medias
- ☆ Social media
💭 Elon Musk Wears Satanic Costume with Baphomet on it For Halloween
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Psychology | Tagged: Addis Ababa, AI, America, Antichrist, Aritificial Intelligence, Axum, ሉሲፈራውያን, ሰይጣናዊ, ስነ ልቦና, ቁጥጥር, ባይደን, ተፈጥሯዊ ያልሆነ–አእምሮ, ቴስላ, አሜሪካ, አንጎል, ኢለን ማስክ, ኢትዮጵያ, የአንጎል ቺፕ, ጽዮናውያን, Billionaires, Blockade, Brainwash, Christmas, Control, Elites, Elon Musk, Ethnic Cleansing, Medias, Neuralink, Satanists, Sodom, Starvation, Tesla | Leave a Comment »