Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 18th, 2022

Sodom and Gomorrah Are Alive and Well in America | የዛሬዎቹ ሰዶም እና ገሞራ አሜሪካ ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2022

መጽሐፍ ቅዱስ ከሺህ ዓመታት በፊት እግዚአብሔር እሳትን ከሰማይ አውርዶ ሰዶምና ገሞራን በሰዶማዊነት ኃጢአት እንዳጠፋቸው ይነግረናል ፥ ወንዶች ከወንዶች ጋር ወሲብ ሲፈጽሙ፣ ሴቶች ከሌሎች ሴቶች ጋር ተመሳሳይ ነገር ያደርጉ ነበር።

መጽሐፍ ቅዱስም ሚልክያ ፫፥፮ እኔ እግዚአብሔር ነኝ አልለወጥምይላል። ገና በአሜሪካ ውስጥ፣ የተበላሹ ሰዎች የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን የሚፈቅድ ሕግ አውጥተዋል፣ እናም ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በህግ ፈርመውታል ፥ የሶዶም ዜጋው ጋላኦሮሞ አቢይ አህመድ አሊ በተገኘበት። ይህ አረመኔ ይህን ሁሉ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍና ወንጀል ሠርቶ ወደ አሜሪካ የተጋበዘበትም ዋናው ዓላማ ፕሬዚደንት ባይደንን በዚህ ሰዶማዊ ስነ ሥርዓት ለማጀብና የኢትዮጵያንም በር ለግብረሰዶማውያኑ ይከፍትላቸው ዘንድ ነው። ይህ አሜሪካ የፈጸመችው ከባድ ታሪካዊ ስህተትና ኃጢዓት ነው። እዚያ ያሉ አንዳንድ የፖለቲካ መሪዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት ችላ በማለትና ግብረ ሰዶማውያኑን ለማስደሰት ሲሉ ለዘላለም ሞት የሚያበቃ ወንጀል እየሠሩ ነው።

ይህን ስጽፍ ከሃዲው ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ ላሊበላን አሳልፎ ሊሸጥለት የተዘጋጀው የፈረንሳዩ ግብረ-ሰዶማዊ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ በመገኘት ለፈርንሳይ እንባውን በማንባት ላይ ይገኛል። ጣልያን 2.0 (አርጀንቲና) 3 – አፍሪቃ 2.0 (ፈረንሳይ)

ፈጠነም ዘገየም፤ የሰዶምና ገሞራ ዕጣ ፈንታ ይህ ነው፤ መሲሁ (ሌኦኔል ሜሲ) ድል ተቀዳጅቷል!

✞ The Holy Bible tells us that thousands of years ago, the Lord sent down fire from heaven and destroyed Sodom and Gomorrah for their sin of sodomy – men having sex with men and women doing the same with other women.

The Bible also says in Malachi 3:6 “I am the Lord. I change not.” Yet in America, degenarates have passed legislation protecting same-sex marriage and President Joe Biden has signed it into law — where the Galla-Oromo PM of Ethiopia Abiy Ahmed Ali, a citizen of Sodom, was present. The main purpose of this barbarian who has committed all this unheard of violence and crime and was invited to America is to accompany President Biden in this Sodomie ritual and open Ethiopia’s door to Sodomites. This is a grave historical mistake and sin committed by America. Some political leaders out there are committing a crime that ends in eternal death by ignoring the teachings of the Bible and trying to please the homosexuals.evil Abiy Ahmed Ali of Ethiopia. This is the root of what is wrong with America; some of the political leaders over there are disregarding the teachings of the Bible in favor of pleasing the lesbian and homosexual element (sodomites) in America.

As I write this, France’s sodomite president Emmanuel Macron, who is ready to buy Lalibela from the renegade Gala-Oromo Abiy Ahmed Ali, is attending the World Cup final in Qatar, shedding tears for France. Italy 2.0 (Argentina) 4 – Africa 2.0 (France) 2.

Sooner or later, this is the fate of Sodom and Gomorrah. The Messiah (Leonel Messi) has won!This is the fate of Sodom and Gomorrah. The Messiah (Leonel Messi) has won!

America is in judgment? Absolutely! Look around! Genesis teaches us that God also sees everything and will judge accordingly, not just some things, but everything. Yet in Genesis 19 after God destroys Sodom and Gomorrah, He instructs Abraham and Sarah to keep going forward.

As individual men and women of God, we are to do the same in these times. There’s work to do. People despite these times still don’t know who Jesus Christ is, they don’t know the connection between God and Begotten Son during this Christmas Season and everyday before and after.

We all should be asking The Almighty Egziabher God daily, Are You the One who will accomplish all Your promises to those who trust You, as Abraham did?

❖❖❖ [Genesis 18:16-33] ❖❖❖

Abraham Pleads for Sodom

When the men got up to leave, they looked down toward Sodom, and Abraham walked along with them to see them on their way. Then the Lord said, “Shall I hide from Abraham what I am about to do? Abraham will surely become a great and powerful nation, and all nations on earth will be blessed through him. For I have chosen him, so that he will direct his children and his household after him to keep the way of the Lord by doing what is right and just, so that the Lord will bring about for Abraham what he has promised him.”

Then the Lord said, “The outcry against Sodom and Gomorrah is so great and their sin so grievous that I will go down and see if what they have done is as bad as the outcry that has reached me. If not, I will know.”

The men turned away and went toward Sodom, but Abraham remained standing before the Lord. Then Abraham approached him and said: “Will you sweep away the righteous with the wicked? What if there are fifty righteous people in the city? Will you really sweep it away and not spare the place for the sake of the fifty righteous people in it? Far be it from you to do such a thing—to kill the righteous with the wicked, treating the righteous and the wicked alike. Far be it from you! Will not the Judge of all the earth do right?”

The Lord said, “If I find fifty righteous people in the city of Sodom, I will spare the whole place for their sake.”

Then Abraham spoke up again: “Now that I have been so bold as to speak to the Lord, though I am nothing but dust and ashes, 28 what if the number of the righteous is five less than fifty? Will you destroy the whole city for lack of five people?”

“If I find forty-five there,” he said, “I will not destroy it.”

Once again he spoke to him, “What if only forty are found there?”

He said, “For the sake of forty, I will not do it.”

Then he said, “May the Lord not be angry, but let me speak. What if only thirty can be found there?”

He answered, “I will not do it if I find thirty there.” Abraham said, “Now that I have been so bold as to speak to the Lord, what if only twenty can be found there?”

He said, “For the sake of twenty, I will not destroy it.” Then he said, “May the Lord not be angry, but let me speak just once more. What if only ten can be found there?”

He answered, “For the sake of ten, I will not destroy it.” When the Lord had finished speaking with Abraham, he left, and Abraham returned home.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ። ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2022

❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪፡] ❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
  • ፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
  • ፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
  • ፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
  • ፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
  • ፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
  • ፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
  • ፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

✞ No Pain No Gain, No CROSS No CROWN –ያለህመም ማግኘት የለም ፥ ያለ መስቀል ፣ አክሊል የለም! ✞

ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የጥንታውያኑ የፔሩ ኢንካ ጎሣ ምልክቶችና ባንዲራዎች ናቸው። በጽዮን ቀለማትና በመስቀሉ ያሸበረቁ ናቸው። ከአክሱማውያን አባቶቻችን ጋር የሚገናኙበት ነገር ይኖር ይሆን? ፔሩ ዛሬ ቀውስ ላይ ናት፤ ዜጎቿም በትጋት በማመጽ ላይ ናቸው። እንደ ዛሬው የእኛ ትውልድ ግድየለሾችና ልፍስፍሶች አይደሉም። ይህ የእኛ ትውልድ አባቶቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለው ያቆዩልንን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱት እስማኤላውያን ጋላ-ኦሮሞዎች መጫዎቻዎች መሆናቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል።

ከአፍሪቃ እስከ እስያና ደቡብ አሜሪካ ዓለም የጽዮን ቀለማት፣ የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ መኮረጅ ይወዳል፤ ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ግን የሉሲፈርን ምልክቶች፣ የቻይናን ባንዲራ ይኮርጃሉ። የሚገርመውና በይበልጥ ልብ የሚሰብረው ደግሞ ይህ የሕወሓት ባንዲራ የተገኘው አረብ ሙስሊሞቹ ሳውዲዎች፣ ኢራቃውያንና ሶሪያውያን ካደራጁት ሻዕቢያከተሰኘው የጀብሃፓርቲ ልጅ መሆኑ ነው።

የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች የሆኑት የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከንቱዎችሻዕቢያ/ህወሓት/ኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/

ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ ጽዮናውያንን መጨፍጨፋቸውና አስርበው ደፍረው ማሰቃየታቸው አልበቃቸውም፤ አሁንም በድጋሚ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ለማድረግ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ናቸው።

አረመኔው ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሻዕቢያ/ህወሓትን፣ ኢሕአዴግን፣ ኦነግን፣ ብልጽግናን፣ ኢዜማን፣ አብንንቄሮንና ፋኖን ወክሎና ወደ ባቢሎን አሜሪካም አምርቶ የጭፍጨፋውን ድል ከሕፃናት ደፋሪዎቹ አለቆቹ ከእነ ፕሬዚደንት ባይደንና አንቶኒ ብሊንከን ጋር ሲያከብር መላው ዓለም በቴሌቪዥን ማያ ገጽ ተመልክቷል። ይህ በሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቹ ጡጦ ጠብቶ ያደገውና ጭንቅላቱ ውስጥ ቺፕሱን አስቀብሮ ስልጣን ላይ የወጣው አውሬ ከአሜሪካ የደህንነት አማካሪዎቹ ጋር በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት አክሱም ጽዮናውያንን ማጥፋቱን እንዴት መቀጠል እንደሚችል መክሮ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።

ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአሜሪካ እንደተመለሰም ከሕወሓቶች ጋር ጽዮናውያንን በምከር በመሸንገል ወዲያው ማሰራጨት የጀመረው ዜና፤ “በመቀሌ የዘረፋና የደፈራ ወንጀል ተጧጥፏል!” የሚለው ዜና ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “የሰሜን ዕዝ ስለተጠቃ ሕግና ሥርዓት ለማስከበር ወደ ትግራይ ዘመትን” አለ፤ አሁን ደግሞ ሕወሓቶች የትግራይን ወጣት ካስጨረሱትና የተረፈውንም ወያኒያዊ ወኔውን አንከራትተው ካዳከሙበት በኋላ ሰማንያ በመቶ የሚሆነውን የትግራይን ግዛት በኤርትራና አማራ ዲቃላ ከሃዲዎች ቁጥጥር ሥር እንዲሆን ፈቀዱ። አሁን ደግሞ መቀሌን ‘ሕግና ጸጥታ በማስከበር’በሚል ሰበብ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ሰአራዊት ይገባ ዘንድ መንገዱን በመጥረግ ላይ ናቸው።

ከሁለት ዓመታት በፊት በቀድሞዎቹ ምርኮኞች በእነ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ የሚመራው ሰአራዊት ወደ መቀሌ ሲያመራ፤ “ከትግራይ እስር ቤቶች ወንጀለኞች አመለጡ!” ብለው ነበር። አሁን ደግሞ ሕወሓቶችና ኦነግ ብልጽግና በስልት ተመካክረው ወደ መቀሌ ያስገቧቸውን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ “ምርኮኞችን” ለቅቀው እንዲዘርፉ፣ እንዲደፍሩ፣ እንዲገድሉና ከተማቱን እንዲያውኩ በማድረግ ላይ ናቸው።

አዎ! “ምርኮኞች” የተሰኙትን ለዚህ ወቅት እንደሚያዘጋጇቸው አምና ላይ አስቀድሜ ተናግሪያለሁ። ለመጭው የጌታችን የልደት በዓል ሰሞን ያዘጋጁት ተንኮል ሊኖር እንደሚችል ስጋት አለኝ።

ኢየሩሳሌማውያን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ከድተውና ለሮማውያኑ አሳልፈው በመስጠት በመስቀል ላይ እንዲሰቀል ካደረጉበት ዘመን በኋላ ምናልባት የወጣበትን ማህበረሰብ ይህን ያህል የሚጠላ ስብስብ እንደ ሕወሓት ያለ አይመስለኝም።

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

ለእነዚህ አርመኔዎች የገሃነም እሳትን ደጃፍ እንከፍትላቸው ዘንድ ግድ ነው።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: