Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2022
💭 Tucker Carlson: Zelenskyy’s cabinet is devising ways to punish Christians
Fox News host Tucker Carlson gives his take on the Russia-Ukraine conflict and American worship of Zelenskyy.
👉 በዩክሬን፣ በሩሲያ፣ በአርሜኒያ፣ በሰርቢያ፣ በማቄዶኒያ፣ በቆጵሮስ፣ በሶሪያ፣ በኦራቅ፣ በግብጽና በሃገራችን ኢትዮጵያ ሉሲፈራውያን እየተዋጉ ያሉት ኦርቶዶክስ ክርስናን ነው።
👉 የሚከተለው ጽሑፍ ባለፈው ወር ላይ የቀረበ ነው፤
💭 ሁልጊዜ ከማልረሳቸው ነገሮች መካከል አንዱ፤ ገና የአስራ አምስት ዓመት ልጅ እያለሁ በዓለማችን ዙሪያ በሚካሄዱት ሁኔታዎች ላይ ከፍተኛ የማወቅ ጉጉት ነበረኝ፤ የእያንዳንዱን አገር ዋና ከተማ ከእነ መሪያቸው ለመሸምደድም በቅቼ ነበር፤ ታዲያ ያኔ በተለያዩ አገራት የመዘዋወር አጋጣሚው ስለነበረኝ በተለይ ዘረኞችና ጎሰኞች አገራትን በታታኞቹ በሆኑት ሕዝቦች ላይ ሳጠና የመጡልኝ፤
- ☆ በእኛ ሃገር፤ ጋላ-ኦሮሞዎች እና ‘ኤርትራውያን’
- ☆ በስፔይን፤ ባስኮችና ካታላኖች
- ☆ በጀርመን፤ ባቫራውያን (ሙኒክ ከተማ)
- ☆ በስዊዘርላንድ፤ በሮማንዲ ያሉ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች
- ☆ በሶቪየት ሕብረት/ሩሲያ፤ ዪክሬይናውያን
- ☆ በዩጎዝላቪያ፤ የክሮኤሽያ ክሮአቶች
- ☆ በቤልጂም፤ የደቡብ ቫሎኒያ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች
- ☆ በብሪታኒያ፤ ስኮትላንዳውያን
- ☆ በአሜሪካ፤ ቴክሳሳውያን
- ☆ በካናዳ፤ በኩቤክ ያሉ ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች
😈 ታዲያ እነዚህ የየሃገራቱ ጠንቆች፣ የአንድነትና የክርስትና ጠላቶች መሆናቸውን ዛሬ በደንብ መረጋገጡን ሳውቅ ያኔ የጠቆመኝ ኃይል ዛሬም አብሮኝ ያለው መሆኑን አምኛለሁ።
❖❖❖ [ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፮፥፲፯] ❖❖❖
“ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤”
💭 ‘Bolshevist’ Congressman Jamie Raskin Calls to Destroy ‘Orthodox Christian’ Russia by Jihad
💭 Anti-Orthodox Conspiracy: NATO ‘Ready to Act’ in KOSOVO if Tensions with SERBIA Escalate
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Anti-Ethiopia, Anti-Orthodox, Antisemitism, Atrocities, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ተከር ካርልሰን, አሜሪካ, አይሁዳውያን, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦርቶዶክስ ክርስትና, ክርስቲያኖች, ዜሊንስኪ, ጂሃድ, ጥላቻ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፀረ-ኦርቶዶክስ, ፀረ-ጽዮን, ፍትሕ, ፎክስ, Christians, Elections, Ethnic Cleansing, Fox, Genocide, Hatred, Jews, Jihad, Tigray, Tucker Carlson, Ukraine, USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2022
💭 መፈንቅለ መንግስት በፔሩ
የፔሩ ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲዮ የአስተዳደር አካሉን ባስቸኳይ መፍረሱን ካወጁ በኋላ በኮንግረሱ ከስልጣን ተባረሩ።
ወ/ሮ ዲና ኤርሲሊያ ቦሉዋርቴ የፔሩ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ሕገ–መንግሥታዊው ፍርድ ቤት እንደ መፈንቅለ መንግሥት የገለፀውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ኮንግረስን ለመበተን ከሞከሩ በኋላ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ቦልዋርቴ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ነበሩ።
👉 ግን ወ/ሮ ዲና ቦሉዋርቴ ጥንታውያኑን የኢንካ ጎሣዎችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የተጠሩ ሌላዋ ኮሚኒስት የዓለም ኤኮኖሚክ ፎረም (WEF Davos) አሻንጉሊት ይሆኑን? ጋላ–ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥንታውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ያጠፋላቸው ዘንድ በእነ ‘ክላውስ ሽቫብ‘ እና ‘ጆርጅ ሶሮስ‘ የተመለመለ ከሃዲ አሻንጉሊት መሆኑ ግልጽ ነው።
እንግዲህ ታሪካዊቷ የኢንካውያን ሃገር ፔሩ አምባገነኖችን እንዴት ማጥፋት እንዳለብን አሳየችን ፥ይህ ኢትዮጵያ መከተል ያለባትን ምሳሌ ያሳያል።
የሚገርም ነው ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአንዲት የኢንካ ዝርያ ካለባት ፔሩዋናዊት ጋር እ.አ.አ በ1438 ዓ.ም የተጀመረውን የኢንካ ግዛት ታሪክንና ምልክቶችን አስመልክቶ ስንነጋገር ነበር። የጽዮን ቀለማትንና የአምልኮ ሥርዓታቸውን ስታዘብ እነዚህ ሕዝቦች ምናልባት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጋር ግኑኝነት ሳይኖራቸው አይቀርም የሚል ሃሳብ ኖሮኝ ነበር። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ።
በሌላ በኩል፤ ዓለማችንን በዋናነት የሚመግቡና ለአዳም ዘር መኖር በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፬/ አራት የምግብ ምንጮች አሉ። እነዚህ የምግብ ምንጮችና መልክአ ምድራዊ አመጣጥ/የተገኙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው፤
- ❖ ስንዴ – ኢትዮጵያ
- ❖ በቆሎ – ሜክሲኮ
- ❖ ሩዝ – ፊሊፒኖች
- ❖ ድንች – ፔሩ
💭 COUP D’etat in PERU
Peru’s president Pedro Castillo was ousted by congress after he announced the immediate dissolution of the governing body.
Castillo was criticized for saying he would install a ‘government of exception’ to rule by decree hours before he was due to face an impeachment vote. He was accused of trying to seize power in a self-coup. MPs moved ahead with the trial, with 101 votes in favor of removing him, six against and 10 abstentions.
Protesters in Lima congregated to protest against and for Castillo.
Peru’s president dissolves congress hours before impeachment vote.
Dina Ercilia Boluarte has been sworn in as Peru’s first female president. Police arrested former President Pedro Castillo earlier after he tried to dissolve congress in an action the constitutional tribunal described as a coup. Boluarte was his vice president.
👉 Is Dina Boluarte Another Communist WEF Puppet?
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Accountability, Addis Ababa, Anti-Ethiopia, Atrocities, Axum, ሉሲፈራውያን, ሊማ, መፈንቅለ መንግስት, ሤራ, ቦሉዋርቴ, ተጠያቂነት, ትግራይ, አምባገነን, አረመኔነት, አዲስ አበባ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ኢንካ ጎሣ, ካስቲዮ, ወንጀል, ደቡብ አሜሪካ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍትሕ, ፔሩ, Boluarte, Castillo, Coup, Ethnic Cleansing, Genocide, HumanRights, Inca, Justice, Lima, Peru, South America, Tigray, Tyrant, WEF | Leave a Comment »