Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 11th, 2022

Brianne Dressen, Who Was Injured During The AstraZeneca Trial, Tells The Secrets That The Government is Hiding

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2022

💭 የኮቪድ ክትባት አምራች ከሆኑት የሉሲፈራውያኑ ተቋማት መካከል አንዱና የብሪታኒያ-ስዊድን ንብረት በሆነው በአስትራዜኔካ/ AstraZeneca ኩባንያ ሙከራ ወቅት የተጎዳችው ብሪያነ ድሬሰን መንግስት እየደበቀ ስላለው ሚስጥሮች ተናገረች

💭 React19 co-founder Brianne Dressen, who was injured during the AstraZeneca trial, tells the secrets that the government is hiding before a panel of politicians, medical experts, and doctors who met in Washington D.C. to discuss COVID-19 vaccines.

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

27 Bodies of Migrants from Ethiopia Dumped by The Roadside in Zambia | ዋይ! ዋይ! ዋይ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2022

💭 ሃያ ሰባት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አካላት በአንድ የዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ መንገድ ዳር ተጥለው ተገኙ።

😈 ስጋዊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያላቸው ጋላ-ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ-አላህ አውሬዎች ለኢትዮጵያ መጥፎ እድልን አበርክተዋል፤ ሞትንና ባርነትን ይዘው መጥተዋል። ጂኒዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አንድ በአንድ እየታደኑ ካልተገድሉ በቀር ስቃዩና ሰቆቃው ወደ እያንዳንዱ ቤት እየገባ መቀጠሉ ግድ ነው። ወደ አፍሪቃና አረብ ሃገራት ወይንም ወደ አሜሪካና አውሮፓ ከባርነትና ሞት ሸሽቶ ማምለጥ አይቻልም፤ ሁላችንንም ነው የሚከተለን።

ኦሮሞዎቹ ልክ እንደ ሩዋንዳ ሁቱዎችና እንደ ቱርኮች ለዚህ ሁሉ ግፍ በተቀዳሚነት በሕዝብ ደረጃ ኃላፊነቱን እንዲወስዱ ካልተደረጉ በቀር “እስካሁን አልተነቃብንም፣ ለአምስት መቶ ዓመታት ያህል ያለምንም ተጠያቂነት እያጭበረበርንና እያሳመንን፣ በሌሎች እያሳበብን የዘር ማጽዳቱን ተግባር ለመፈጽም በቅተናልና ዛሬም እንዲሁ እንቀጥልበታለን፤ የተጠራንበት ተልዕኮ እኮ ለመውረር፣ ለመዝረፍና ለመግደል ብቻ እንጂ ለሌላ አይደለም!” በሚል ድፍረት ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን ይገፉበታል። የሞትና ባርነት ማንነታቸውና ምንነታቸው የሚጠይቃቸው ተፈጥሯቸው ነውና ከእርኩስ ተግባራቸው በጭራሽ አይቆጠቡም! በዝቋላ ያሉትን ገዳማት ከብበዋቸዋል የሚል ወሬ እየተሰማ ነው። በትግራይ ከከሃዲዎቹ ከእነ ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ስብሐት ነጋና ደብረጽዮን ጋር አብረው በአክሱም ጽዮን ላይ ብዙ ገፍ ሰርተዋል፤ አሁን ደግሞ ወደተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ፊታቸውን በማዞር ላይ ናቸው። በጊዜ በታላቅ ቁጣ እስካልተደፉ ድረስ ወደ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሐይማኖት፣ ቍልቢ ገብርኤልና ወደ ሌሎች ገዳማት ማምራታቸው የማይቀር ነው። ጋላ-ኦሮሞ ልክ እንደ አማሌቃውያን የኢትዮጵያ ጠላት ነው። ይህን እራሳቸው መስክረዋል፤ የኢትዮጵያ ችግር ኦሮሞ ነዉ የኦሮሞ ችግርም ኢትዮጵያ ናት/ር ገመቹ መገርሳ

💭 እግዚአብሔርም እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፤ ከአሕዛብም ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ

👉 Courtesy: BBC

💭 The bodies of 27 people, believed to be migrants from Ethiopia, have been “dumped” by the roadside in Ngwerere area north of Zambia’s capital Lusaka.

They likely suffocated to death while in transit, Police Spokesperson Danny Mwale told the BBC.

One survivor found “gasping for air” has been rushed to a local hospital, he said.

Zambia is a transit point for migrants, mostly from the Horn of Africa, who want to reach South Africa.

Mr Mwale said residents of Ngwerere found the bodies on Sunday at 06:00 local time (04:00 GMT).

He said the police believe the migrants are Ethiopian nationals based on the identity documents found on them.

“Our preliminary investigations indicate that a total number of 28 persons, all males aged between 20 and 38, were dumped in Meanwood Nkhosi along Chiminuka road in Ngwerere area by unknown people,” the police said in a statement.

The bodies have been taken to Zambia University Teaching Hospital mortuary.

In neighbouring Malawi, the authorities discovered 25 bodies of Ethiopian migrants in a mass grave in October.

💭 Malawi Finds Mass Grave of Ethiopians | ማላዊ የኢትዮጵያውያን የጅምላ መቃብር አገኘች | ዋይ! ዋይ! ዋይ!

💭 የማላዊ ፖሊስ ኢትዮጵያውያን ፍልሠተኞች ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸውን የ፳፭/25 ሰዎች አስከሬን በጅምላ ተቀብሮ ማግኘቱን ትናንት አስታውቋል።

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እግዚአብሔርም እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፤ ከአሕዛብም ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2022

❖❖❖ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ፥ አድነን ፣ ከአሕዛብ መካከል ሰብስበን❖❖❖

❖❖❖ መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፻፩ እስከ ምዕራፍ ፻፭ ❖❖❖

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፭]

፩ ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።

፪ የእግዚአብሔርን ኃይል ሥራ ማን ይናገራል? ምስጋናውንስ ሁሉ ማን ያሰማል?

፫ ፍርድን የሚጠብቁ፥ ጽድቅንም ሁልጊዜ የሚያደርጉ ምስጉኖች ናቸው።

፬ አቤቱ፥ በሕዝብህ ሞገስ አስበን፥ በመድኃኒትህም ጐብኘን፤

፭ የመረጥሃቸውን በጎነት እናይ ዘንድ፥ በሕዝብህም ደስታ ደስ ይለን ዘንድ፥ ከርስትህም ጋር እንጓደድ ዘንድ።

፮ ከአባቶቻችን ጋር ኃጢአትን ሠራን፥ ዐመፅንም፥ በደልንም።

፯ አባቶቻችን በግብጽ ሳሉ ተኣምራትህን አላስተዋሉም፥ የምሕረትህንም ብዛት አላሰቡም፤ በኤርትራ ባሕር ባለፉ ጊዜ ዐመፁብህ።

፰ ኃይሉን ግን ለማስታወቅ። ስለ ስሙ አዳናቸው።

፱ የኤርትራንም ባሕር ገሠጸ እርሱም ደረቀ፤ እንደ ምድረ በዳ በጥልቅ መራቸው።

፲ ከሚጠሉአቸውም እጅ አዳናቸው፥ ከጠላትም እጅ ተቤዣቸው።

፲፩ ያሳደዱአቸውንም ውኃ ደፈናቸው፥ ከእነርሱም አንድ አልቀረም።

፲፪ በዚያን ጊዜ በቃሉ አመኑ፥ ምስጋናውንም ዘመሩ።

፲፫ ፈጥነውም ሥራውን ረሱ፥ በምክሩም አልታገሡም።

፲፬ በምድረ በዳም ምኞትን ተመኙ፥ በበረሃም እግዚአብሔርን ተፈታተኑት።

፲፭ የለመኑትንም ሰጣቸው፤ ለነፍሳቸው ግን ክሳትን ላከ።

፲፮ ሙሴንም እግዚአብሔር የቀደሰውንም አሮንን በሰፈር ተመቀኙአቸው።

፲፯ ምድርም ተከፈተች ዳታንንም ዋጠችው፥ የአቤሮንንም ወገን ደፈነች፤

፲፰ በማኅበራቸውም እሳት ነደደች፥ ነበልባልም ኅጥኣንን አቃጠላቸው።

፲፱ በኮሬብም ጥጃን ሠሩ፥ ቀልጦ ለተሠራ ምስልም ሰገዱ።

፳ ሣርም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ።

፳፩-፳፪ ታላቅ ነገርንም በግብጽ፥ ድንቅንም በካራን ምድር፥ ግሩም ነገርንም በኤርትራ ባሕር ያደረገውን ያዳናቸውንም እግዚአብሔርን ረሱ።

፳፫ እንዳያጠፋቸው ቍጣውን ይመልስ ዘንድ የተመረጠው ሙሴ በመቅሠፍት ጊዜ በፊቱ ባይቆም ኖሮ፥ ያጠፋቸው ዘንድ ተናገረ።

፳፬ የተወደደችውን ምድር ናቁ፥ በቃሉም አልታመኑም፥

፳፭ በድንኳኖቻቸውም ውስጥ አንጐራጐሩ፤ የእግዚአብሔርን ቃል አልሰሙም።

፳፮-፳፯ በምድረ በዳም ይጥላቸው ዘንድ፥ ዘራቸውንም በአሕዛብ መካከል ይጥል ዘንድ፥ በየአገሩም ይበትናቸው ዘንድ፥ እጁን አነሣባቸው።

፳፰ በብዔል ፌጎርም ተባበሩበት፥ የሙታንንም መሥዋዕት በሉ።

፳፱ በሥራቸውም አስመረሩት፥ ቸነፈርም በላያቸው በዛ።

፴ ፊንሐስም ተነሥቶ ፈረደባቸው፥ ቸነፈሩም ተወ፤

፴፩ ያም እስከ ዘላለም ለልጅ ልጅ ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።

፴፪-፴፫ በክርክር ውኃ ዘንድም አስቈጡት፥ መንፈሱን አስመርረዋታልና፤ ስለ እነርሱም ሙሴ ተበሳጨ፤ በከንፈሮቹም በስንፍና ተናገረ።

፴፬ እግዚአብሔርም እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፤

፴፭ ከአሕዛብም ጋር ተደባለቁ፥ ሥራቸውንም ተማሩ።

፴፮ ለጣዖቶቻቸውም ተገዙ፥ ወጥመድም ሆኑባቸው።

፴፯ ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠው፤

፴፰ የወንዶች ልጆቻቸውንና የሴቶች ልጆቻቸን ደም፥ ለከነዓን ጣዖቶች የሠውአቸውን ንጹሕ ደም አፈሰሱ፥ ምድርም በደም ረከሰች።

፴፱ በሥራቸው ረከሱ፥ በማድረጋቸውም አመነዘሩ።

፵ የእግዚአብሔርም ቍጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፥ ርስቱንም ተጸየፈ።

፵፩ ወደ አሕዛብም እጅ አሳለፋቸው፥ የሚጠሉአቸውም ገዙአቸው።

፵፪ ጠላቶቻቸውም ግፍ አደረጉባቸው፥ ከእጃቸውም በታች ተዋረዱ።

፵፫ ብዙ ጊዜ አዳናቸው፤ ነገር ግን በምክራቸው አስመረሩት፥ በኃጢአታቸውም ተዋረዱ።

፵፬ እርሱ ግን ጩኸታቸውን በሰማ ጊዜ ጭንቃቸውን ተመለከተ፤

፵፭ ለእነርሱም ኪዳኑን አሰበ፥ እንደ ምሕረቱም ብዛት ተጸጸተ።

፵፮ በማረኩአቸውም ሁሉ ፊት ሞገስን ሰጣቸው።

፵፯ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ፥ አድነን፤ ቅዱስ ስምህን እናመሰግን ዘንድ፥ በምስጋናህም እንመካ ዘንድ፥ ከአሕዛብ መካከል ሰብስበን።

፵፰ ከዘላለም እስከ ዘላለም የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ሕዝብም ሁሉ አሜን ይበል። ሃሌ ሉያ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: