Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2022
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 3rd, 2022

የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190እና የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤ/ክ ኤሊ | አባታችን ምን እየጠቆሙን ይሆን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ሙሉ ቪዲዮው ታች ይገኛል…

🐢 Tortoise – ♰ Tekle Haymanot ፤ ሁለቱም ስማቸው በ T/ፊደል ነው የሚጀምረው። የዓለማችን ጥንታዊ ኤሊ የሚኖረው ደግሞ በንግሥት እሌኒ ስም (St.Helena) በምትጠራዋ ደሴት ላይ ነው። ቅድስት እሌኒ የታላቁ ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ እናቱና እግዚአብሔር ለበጐ አገልግሎት የጠራት ቡርክት ሴት (ንግሥት) ናት።

ንግሥት ዕሌኒ የጌታችንን መስቀል መስከረም ፲፮/16 ቀን ፫፻፳/320 . ም በዕጣን ጢስ ምልክት ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት ፲/10 ቀን አግኝታ በማውጣት ታላቅ ቤተመቅደስ ጎልጎታ ላይ ሠርታ በክብር አስቀመጠችው። ይህ መስቀልም ከዚያ ዕለት ጀምሮ እንደ ፀሐይ እያበራ ድውይ እየፈወሰ አጋንንት እያባረረ ልዩ ልዩ ተአምራት እየሰራ ሙት እያነሳ ዕውር እያበራ ተአምራቱን ቀጠለ፡፡ ይህንንም ከኃያላን ነገሥታት መካከል የፋርስ ንጉሥ መስቀሉን ማርኮ ፋርስ ወስዶ አስቀመጠው፡፡ በዚህ ጊዜ የአየሩሳሌም ምዕመናን የድሉን ዜና ሰምተው ስለነበር የአንድ ቀን መንገድ ያህል ሄደው በመቀበል ካህናቱ በዝማሬና በቸብቸቦ ወንዱ በሆታ ሴቱ በእልልታ ሆ ! እያሉና ችቦ አብርተው ተቀብለዋቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያኖችም ለመስቀል ችቦእያበሩ በዓሉን በሆታ በእልልታ በስብሐተ እግዚአብሔር የሚያከብሩት ይህንን ታሪካዊ ትውፊት በመከተል ነው፡፡

ብዙ የቤተክርስቲያን አባቶች እንደሚሉት ንጉሡ ሕርቃል ይህንን ታላቅ ድል ለማግኘትና የጌታን ቅዱስ መስቀል ከአሕዛብ / ከፋርሶች / እጅ ለማስመለስ የቻለው በዚያን ጊዜ አብያተ ክርስቲያንናት ሁሉ ለአንድ ሳምንት / አንድ ሱባዔ / ባደረጉትጾም ጸሎት ነው፡፡ ይህንንም ለማስታወስና ጌታን ለማመስገን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የግብጽ ኮፕቲክቤተክርስቲያን በየዓመቱ የዐቢይጾም / የጌታ ጾም / ከመጀመሩ አስቀድሞ ጾመ ሕርቃል ብለው አንድ ሳምንት ይጾማሉ፡፡ ፓትርያርክ ተረክቦ ወስዶ በክብር አስቀመጠው፡፡

ይህ ግማደ መስቀልም ለብዙ ዘመን በእስክንድርያ ሲኖሩ በግብጽ ያሉ እስላሞች እየበዙ ኃይላቸው እየጠነከረ ሔደ በእስክንድርያ የሚኖሩትን ክርስትያኖች ላይ ሥቃይ ያጸኑባቸው ጀመር፡፡ ክርስቲያኖቹም አንድ ሆነው መክረው ለኢትዮጵያዊው ዓጼ ዳዊት እንዲህ የሚል መልእክት ላኩ ንጉሥ ሆይ ! በዚህ በግብጽ ያሉ እስላሞች መከራ አጽንተውብናል ኃይልህን አንሥተህ አስታግስልን ብለው ጠየቁት ዳግማዊ ዓጼ ዳዊትም ለመንፈሳዊ ኃይማኖት ቀንተው የክርስቶስ ፍቅር አስገድዷቸው ሃያ ሺህ ሠራዊት አስከትለው ወደግብጽ ዘመቱ በዚህ ጊዜ በግብጽ ያሉ ኃያላን ፈሩ ተሸበሩ ንጉሡ ዳግማዊ ዳዊትም እንዲህ የሚል መልዕክት ለእስላሞቹ ላከ በተፈጥሮ ወንድሞቻችሁ ከሆኑት ክርስቲያኖች ካልታረቃችሁ ሀገራችሁን መጥቼ አጠፋለሁ የሚል ማስጠንቀቂያ ላከ፡፡

የንጉሡ መልዕክትም ለእስላሞቹ እንደደረሳቸው ፈርተው እንደ ጥንቱ በየሃይማታቸው ጸንተው በሰላም እንዲኖሩ ከክርስቲያን ወንድሞቻቸው ጋር ታረቁ፡፡ መታረቃቸውን ዓጼ ዳዊት ሰሙ በዚህም ጉዳይ ንጉሡ ደስ አላቸው፡፡ እግዚአብሔር አመሰገኑ በግብጽ የሚኖሩ ክርስቲያኖችም ከ አስራ ሁለት ሺህ ወቄት ወርቅ ጋር ደስታቸውን ለኢትዮጵያዊው ንጉሥ ለዳግማዊ ዳዊት በደብዳቤ አድርገው ላኩላቸው፡፡ ንጉሡም የደስታውንደብዳቤ ተመልክተው ደስ አላቸው ወርቁን ግን መልሰው በመላክ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ጻፉ፡፡ በግብጽ የምትኖሩ የክርስቶስ ተከታዮች ሆኖ እንኳን ደስ አላችሁ የላካችሁልኝ 12,000 ወቄት ወርቅ መልሼ ልኬላችኋለሁ፡፡ የእኔ ዓላማ ወርቅ ፍለጋ አይደለም የክርስቶስ ፍቅር አስገድዶኝ በተቻለኝ ችግራችሁን ሁሉ አስወገድኩላችሁ አሁንም የምለምናችሁ በሀገሬ ኢትዮጵያ ረሀብና ቸነፈር ድርቅ ስለወረደብኝ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀልና የቅዱሳን አጽም ከሌሎች ክቡራን ዕቃዎች ጋር እንድትልኩልኝ ነው የሚል ነበር፡፡ በእስክንድርያም ያሉ ምዕመናን ይህ መልዕክት እንደደረሳቸው ከሊቃነ ጳጳሳትና ከኤጲስ ቆጶሳቱ ጋር ውይይት በማድረግ ይህ ንጉሥ ታላቅ ክርስቲያን ነው፡፡ ስለዚህ ልቡን ደስ እንዲለው የፈለገውን የጌታችንን ግማደ መስቀል ከቅዱሳን አጽምና ንዋየ ቅዱሳት ጋር አሁን በመለሰው ወቄት ወርቅ የብርና የነሐስ የመዳብና የወርቅ ሣጥን አዘጋጅተን እንላክለት ብለው ተስማምተው በክብር በሥነ ሥርዓት በሠረገላና በግመል አስጭነው ስናር ድረስ አምጥተው ባስረከቧቸው ጊዜ በእጃቸው እያጨበጨቡ በእግራቸው እያሸበሸቡ በግንባራቸው እየሰገዱ በክብር በደስታ ተቀበሏቸው፡፡ መስከረም 16 በኢትዮጵያ ታላቅ ብርሃን ሌሊትና ቀን ሦስት ቀን ሙሉ ሲበራ ሰነበተ፡፡

ግማደ መስቀሉ ወደ መካከለኛው ኢትዮጵያ ሳይደርስ በድንገት ዓጼ ዳዊት ስናር ላይ አረፉ፡፡ ግማደ መስቀሉም የግድ በዚያው በስናር መቆየት አስፈለገው፡፡ ከዚህ በኋላ የሟቹ የዳግማዊ ዳዊት ልጅ ዓጼ ዘርዓ ያዕቆብ እንደነገሠ ወደ ስናር ሔደ ግማደ መስቀሉን ከሌሎቹ ንዋያተ ቅዱሳት ጋር አምጥተው በመናገሻ ከተማቸው በደብረ ብርሃን ላይ ቤተመቅደስ ሠርተው ለማስቀመጥ ሲደክሙ በሕልማቸው አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል ወዳጄ ዘርዐ ያዕቆብ ሆይ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ ላይ አስቀምጥ የሚል ሕልም አየ፡፡ ንጉሡም መስቀለኛ ቦታ እየፈለጉ በኢትዮጵያ አውራጃዎች ሁሉ በመፈለግ ከብዙ ቦታ አስቀምጠውት ነበር፡፡ ለምሳሌ በሸዋ በደርሄ ማርያም፣ በማናገሻ ማርያም፣ በወጨጫ መስቀሉን አሳርፈውት ነበር፡፡ ነገር ግን የመጨረሻውን ቦታ ባለማግኘታቸው በራዕይ እየደጋገመ መስቀሌን በመስቀለኛ ሥፍራ አስቀምጥ እያለ ይነግራቸው ነበር፡፡ ዓጼ ዘርዓ ያዕቆብም ለሰባት ቀን ሱባዔ ገቡ፡፡ በዚያም የተገለጸላቸው መስቀለኛውን ቦታ የሚመራህ ዓምደብርሃን ይመጣል አላቸው፡፡ እርሳቸውም ከዚያ እንደወጡ መስቀለኛውን ቦታ የሚመራ የብርሃን ዓምድ ከፊታቸው መጥቶ ቆመ፡፡ በዚያ መሪነት ወደ ወሎ ክፍለ ሀገር አምባሰል አውራጃ ውስጥ ግሸን ከምትባል አምባ መርቶ አደረሳቸው፡፡ በእውነትምይህች ግሸን የተባለችው አምባ ጥበበኛ ሰው እንደቀረጻት የተዋበች መስቀለኛ ቦታ ሆና ስላገኟት የልባቸው ስለደረሰ ደስ አላቸው፡፡ በዚያም አምባ ታላቅ ቤተመቅደስ ሰርተው መስቀሉንና ሌሎች ንዋየ ቅዱሳቱን በየመዓረጋቸው የክብርቦታ መድበው አስቀመጡዋቸው፡፡

ዘመኑም በ ፲፬/14 ኛው ክፍለ ዘመን ነው፡፡ ከእስክንድርያ ሀገር ከመስቀሉ ጋር በልዩ ልዩ ሣጥን ተቆልፈው የመጡትም ዝርዝር ስማቸው ጌታ በዕለተ ዓርብ ለብሶት የነበረው ቀይ ልብስ፣ ከሮም የመጣው ከለሜዳው፣ ሐሙት የጠጣበት ሰፍነግ / ጽዋ / ፣ ዮሐንስ የሳለውኩርዓተ ርዕሱ ስዕል እንዲሁም የተለያዩ የቅዱሳን አጽም፣ ከግብጽ ታላላቅ ገዳማት የተቆነጠረ አፈር፣ የዮርዳኖስ ውሃ ይገኛል፡፡

የስምህ መነሻ ፊደል የመስቀል ምልክት (♰)ለሆነው እና ክቡር ገናና ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለው ። የወንጌል ተቀዳሚ ስም ማቴዎስ የተባልክ ተክለ ሐይማኖት ሆይ እንደ ችሎታዬ አመሰግንህ ዘንድ አንደበቴ ትፈታልኝ ዘንድ ድንግል ማርያምን እማልዳለሁ።” ገድለ ተክለ ሐይማኖት።

😈አረመኔው ግራኝ ልክ በተክለ ሐይማኖት ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከፈተ፤ ለዋቄዮአላህሰይጣን የክርስቲያኖችን ደም የገበረበትን ዕለት እና ሥልጣኑን ለማደላደል በዓለ ንግሥናውንየሚያከብርበትን ዕለትም የመረጠው ሆን ብሎ በሰይጣናዊው ኢሬቻ ማግስት በዚሁ ዕለተ አቡነ ተክለ ሐይማኖት መሆኑን እናስታውስ

🐢 በዚህ በዛሬው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ሁለቱንም የዓለም ጦርነቶች ያየ የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190ኛ የልደት ቀንን አክብሯል

በአዲስ አበባም ጥንታዊው አንጋፋ ዔሊ“ለቡ” ተብሎ በሚጠራው ሠፈር (እኔ ሠፈሩን “ተክልዬ” እለዋለሁ) ሚገኘው የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት ውብ ቤተ ክርስቲያን

💭 ኤሊ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘስጋ በመታደን ላይ ነች

የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች ኤሊ ብዙ ገንዘብ ታስገኛለችበማለት ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን በማደን ላይ ያሉት አረመኔዎቹ የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ወደ ኤሊ አደንም እየገቡ መሆኑ እየተነገረ ነው።

በበርካታ የሃገራችን ክፍሎች ኤሊ በርካታ ሚሊዮን ብሮችን ታስገኛለች በማለት አድኖ በአንድ ቦታ ማከማቸት እና የኤሊ ሕገወጥ ዝውውር እየተደረገ መሆኑ ተረጋግጧል።

አዲስ አበባን ጨምሮ፣ ሻሸመኔ፣ ሐረርጌ፣ ምዕራብ ኦሮሚያ እና አፋር ክልል ይህን መሰል ተግባር በስፋት እየተፈጸመ እንደሆነ መረዳት ተችሏል።

የዱር እንስሳዋን በተመለከተ በርካታ የተሳሳቱ መረጃዎች ይሰራጫሉ። ገንዘብ እናገኛለን በሚል በተሳሳተ መረጃ ኤሊ የሚያድኑት ሰዎች እጅግ ተፈላጊየምትባለዋን ኤሊ አድነው ካገኙ እስከ ፪፻/200 ሚሊዮን ብር ድረስ ዋጋ ታወጣለች ብለው ያምናሉ።

🐢 “እጅግ ተፈላጊ” የምትባለዋ ኤሊ የሚከተሉት ልዩ መለያዎች አሏት ተብሎ ይታመናል፤

  • እንደ ማግኔት ብረቶችን የመሳብ አቅም አላት፣
  • ንጹህ ውሃ ጎን ብትቀመጥ፤ ውሃው ይደፈርሳል፣
  • ጭለማ ውስጥ አንገቷ አንጸባራቂ ብርሃን ያወጣል፣
  • በካሜራ ምስሏ ሊነሳ አይችልም፣
  • በኤሊ ውስጥ ሜርኩሪ ይገኛል፣

እርኩስ የዋቄዮአላህ መንፈስ በሰፈነባት በዛሬዋ ኢትዮጵያ ዘስጋ ወራሪዎቹ የዘመናችን አማሌቃውያን እነዚህን ሐሰተኛ መረጃዎች በማሰራጨት የሰውን ልጅ ጨምሮ እነዚህንም ምስኪን እና ሰላማዊ የሆኑ የእግዚአብሔር ፍጥረታትን በማደን ላይ ናቸው።

ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

የአባታችን የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ረድኤትና በረከት፡ ምልጃና ጸሎት በሀገራችን በኢትዮጵያ እንዲሁም በመላው ሕዝበ ክርስቲያን ላይ አድሮ ይኑር፡ ሀገራችንን ሊያጠፋ የተነሳውን እርኩስ የዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስን ያጥፉልን፤ ጠላቶቻችንን በእሳት ይጠራርግልን፤ ለዘላለሙ አሜን!

❖❖❖ ተክለ ሐይማኖት ፀሐይ ❖❖❖

የክርስቲያኖች መመኪያ

ተክለ ሐይማኖት ጻድቅ

የእንባችን ማበሻ

ከፈጣሪ የምታስታርቅ

ሰባሊ ወንጌል መናኝ

ሰማያዊ አርበኛ

በጸሎትህ ትሩፋት

ፀሐይ ያበራህ ለእኛ

ቅዱስ አባትችን ሆይ

ሀጢአታችን ስለበዛ

በቃልኪዳንህ አማልደን

በነፍሳችን ሁናት ቤዛ።

አደራ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

World’s Oldest Tortoise That Has Seen Both World Wars Celebrates 190th Birthday

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🐢 ሁለቱንም የዓለም ጦርነቶች ያየ የዓለማችን ጥንታዊው ኤሊ ፲፻፺/190ኛ የልደት ቀንን አክብሯል

💭 My Note: I grew up with a huge tortoise that used to give me a ride. What a wonderful and peaceful animal!

🐢 Meet 190-year-old Jonathan who has lived through TWO World Wars and 25 US presidents (making this tortoise the oldest known living land animal on Earth)

  • Jonathan the Seychelles Giant Tortoise will enjoy a three-day birthday party.
  • He has lived on St Helena’s island in South Atlantic Ocean since 1882

The world’s oldest tortoise has turned 190 years old – and will celebrate for three days to mark his milestone.

Jonathan the Seychelles Giant Tortoise who has lived on St Helena’s island in the South Atlantic Ocean since 1882, has officially been named the oldest tortoise in the world.

He hatched in the Georgian era and is the oldest known living land animal on Earth and the oldest chelonian ever recorded.

Jonathan’s age is estimated but shell measurements documented from a photograph taken shortly after his arrival to St Helena show he was fully mature and at least 50 years old when he arrived from Seychelles.

Joe Hollins has helped look after Jonathan since he became St Helena’s vet.

Retired vet, Mr Hollins, said: ‘When you think, if he was hatched in 1832 – the Georgian era – my goodness, the changes in the world.

‘The world wars, the rise and fall of the British Empire, the many governors, kings and queens that have passed, it’s quite extraordinary.

‘And he’s just been here, enjoying himself.’

At the start of 2022 Jonathan achieved the Guinness World Records title for the world’s oldest living land animal and this month, he has also been named as the oldest tortoise ever.

Jonathan has spent the majority of his life on the British Overseas Territory, one of the world’s most remote islands.

He lives in the grounds of Plantation House alongside three much younger tortoises David, Emma and Fred.

He has witnessed more than 35 governors come and go from Plantation House and has seen the island introduce radio, telephones, TVs, internet, cars and an airport.

Mr Hollins said it has been a ‘privilege’ to look after the elderly animal, who he described as ‘magnificent’.

‘I do think he’s fabulous actually, he’s a great animal,’ he said.

‘And as a vet – what greater privilege is there than to be looking after the oldest known living land animal in the world? I mean, how often does that happen?

‘It is such a privilege to be able to care for this magnificent animal.’

To celebrate his 190th birthday, residents from across the island will be come together on Friday to honour Jonathan over three days at a birthday party at the Governor’s House.

Highlights will include a display of a range of posters celebrating Jonathan’s life, bearing pictures and messages from those who have visited him over the years.

On Saturday, a series of activities honouring his birthday will include a chat with the Governor and his wife as they feed Jonathan his favourite vegetables.

The event will be live streamed online from Plantation House so anyone from across the world can join in with the celebrations.

An animated video and song dedicated to celebrating Jonathan’s life will premiere on Sunday, and he will be given a ‘birthday cake’ – made entirely out of his favourite healthy foods.

A special stamp will also be on sale alongside other memorabilia which islanders will be able to win during novelty tortoise-themed games.

Source

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Islamists in Mozambique Demand Christians, Jews to Convert to Islam or pay ‘Jizya Tax’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

እስላሞች በሞዛምቢክ ባሉ ክርስቲያኖች እና አይሁዶች ላይ ‘የጂዝያ ግብር’ እንዲጣል አዘዙ።

የሞዛምቢክ ነዋሪዎች ፷/60% የሚሆኑት ክርስቲያኖች ፣ ፳/ 20% ደግሞ መሀመዳውያን ናቸው።

👉 ይህ በኢትዮጵያም የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮቹ / አርመኔዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች ያቀዱት ነገር ነው። “ኬኛ! ልዩ ጥቅም… ወዘተ” የሚሏቸው የወረራ መሳሪያዎቻቸው እንዲሁም በአክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ከበባ/እገዳ፣ የጽዮናውያንን ባንክ መዘጋት፣ ገንዘባቸውን መዝረፍ ሁሉ የዚህ የግፍ ቀንበር የሰይጣናዊ/ እስላማዊ ጂዝያ አካል ነው።

እነዚህ አውሬዎች የኢትዮጵያውያን፣ የክርስቲያኖችና አይሁዶች ብቻ ሳይሆኑ የመላው የሰው ልጅ ዘር ጠላቶች ናቸው። አስተያየት ሰጭው በትክክል፤ “እስልምና ከሰው ህይወት ጋር አይጣጣምም።” ይለናል።

አዎ! በእነዚህ ቀናት በአክሱምም መሀመዳዊውን ኤርትራዊዘፋኝ “የድል ዜማውን” እንዲያሰማ የተደረገውም ነገር ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በቱርክ የተደገፉት የግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ጭፍሮች አድርገውት እንደነበረው ነው። ለዚህ ትልቅ ድፍረትና ቅሌት ደግሞ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ መቀሌና አስመራ ያሉት ጋላ ኦሮሞዎች ተጠያቂዎች ናቸው፤ በቅርቡ ትልቅ ዋጋ ይከፍሉበታል፤ ወዮላቸው! ውጊያችን መንፈሳዊ ነው!

የአብርሐም፣ ይስሐቅና ዮሴፍ አምላክ ፤ “ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” ይለናል።

❖❖❖[መክብብ ፫፥፩፡፰]❖❖❖

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።”

🔥 የዚማ ሕግና የጂዝያ ግብር ፥ እስላማዊ የግፍ ቀንበር በአይሁድና በክርስቲያኖች ላይ

የኸይበር ወረራ ሙስሊሞች እስከ ዛሬ ድረስ ከአይሁድና ከክርስቲያኖች ጋር ላላቸው ግንኙነት መሠረት የጣለ የታሪክ ክስተት ነበር፡፡ መሐመድ በኸይበር ወረራ ወቅት በሕይወት የተረፉትን አይሁድ ሃይማኖታቸውን ይዘው እንዲቆዩ የፈቀዱላቸው ቢሆንም ያንን ማድረግ ይችሉ ዘንድ አንድ ቃል ኪዳን አስገብተዋቸው ነበር፡፡ ይህ ቃል ኪዳን “የዚማ ቃልኪዳን” ወይም “የመገዛት ቃልኪዳን” በመባል ይታወቃል፡፡

ዚማ” የሚለው ቃል “ዘማ” ከሚል የአረብኛ ግሥ የተገኘ ሲሆን “(ክፉ ጠባይን በተመለከተ) መውቀስ፣ ምስጋና መንፈግ፣ ስህተትን ፈልጎ ማግኘት፣ መገምገም፣ ማሔስ” የሚሉ ትርጉሞች አሉት፡፡ የማመስገን ተቃራኒ ነው፡፡ ዚማ ጥፋት ወይም ስህተትን ከመፈፀም የተነሳ የሚመጣ ተጠያቂነትን የሚያመለክት ሲሆን ቢፈርስ ወይም ቢጣስ ቃል ኪዳን አፍራሹን ወገን ተጠያቂ ሊያደርግ የሚችል ስምምነትን ወይም ቃል ኪዳንን ለማመልከት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ስምምነቱን የሚፈርሙ ሰዎች ደግሞ “ዚሚ” በመባል የሚታወቁ ሲሆን የገቡትን ቃል ኪዳን እስካላፈረሱ ድረስ ሕይወታቸው በሕግ ይጠበቃል፡፡ ዚሚዎች የመጀመርያ የሚገቡት ውል ለሙስሊሞች እንደ ደም ካሳ የሚቆጠር “ጂዝያ” በመባል የሚታወቅ ግብር መክፈል ነው፡፡ ይህ ግብር የሚከፈለው ሕይወትን ለማቆየት ነው፡፡ ሙስሊሞች ግብሩን የሚቀበሉት እንደ ተጎጂ አካል በመሆን ነው፡፡ ማለትም አንድ ጂሃዳዊ ክርስቲያኑን ሲገድል የገደለውን ሰው ንብረት፣ ሚስትና ልጅ የራሱ የማድረግ ዕድል ይኖረዋል፡፡ ነገር ግን ካልገደለው ይህንን ጥቅም በማጣት “ተጎጂ” ስለሚሆን የጉዳት ካሳ ሊከፈለው ይገባል ማለት ነው፡፡ በሌላ አባባል ጂዝያ የሚከፈለው ሙስሊሞች ከገዛ ራሳቸው ዚሚውን እንዲጠብቁት ነው፡፡ የሚከተለው የቁርአን ጥቅስ ስለ ጂዝያ ክፍያ የሚናገር ነው፡

ከእነዚያ መጽሐፍን ከተሰጡት ሰዎች [አይሁድና ክርስቲያኖችን ለማመልከት ነው] እነዚያን በአላህና በመጨረሻው ቀን የማያምኑትን፣ አላህና መልክተኛው እርም ያደረጉትንም እርም የማያደርጉትንና እውነተኛውንም ሃይማኖት የማይቀበሉትን እነርሱ የተዋረዱ ኾነው ግብርን በእጆቻቸው እስከሚሰጡ ድረስ ተዋጉዋቸው፡፡” (የንስሐ ምዕራፍ 929)

መሐመድ ዚሚዎች እንዳይገደሉ አጥብቀው ከልክለዋል፡፡ ምክንያቱን ሲናገሩ ደግሞ የሙስሊሞች የገቢ ምንጭ ስለሆኑ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

በሸሪኣ ሕግ መሠረት ሴቶች፣ ድኾች፣ ህሙማንና አቅመ ደካሞች ጂዝያን እንደማይከፍሉ ቢነገርም ነገር ግን ከአርመንያ፣ ከሦርያ፣ ከሰርብያና ከአይሁድ የተገኙ ምንጮች እንደሚመሰክሩት ህፃናት፣ መበለቶች፣ ወላጅ አልባዎችና ሙታን እንኳ ሳይቀሩ ጂዝያ መክፈል ይጠበቅባቸው ነበር፡፡ የዚሚ ማሕበረሰቦች ከጂዝያ በተጨማሪ የሚከፍሏቸው ብዙ የግብር ዓይነቶች ነበሩ፡፡ ሙስሊሞች ለንግድ ወይም ለመጓጓዣ የሚከፍሏቸው ሌሎች ቀረጦች በሙሉ ዚሚዎች በእጥፍ እንዲከፍሉ ይደረጋል፡፡ በጦርነት ምክንያት የሚወጡትን ወጪዎች ለማካካስ ሙስሊም ገዢዎች የዚሚ ማሕበረሰቦች የሚበዘበዙባቸውን ስልቶች ይነድፉ ነበር፡፡ ሙስሊም ሽፍቶችና አማፅያን ደግሞ ግለሰቦችን አፍኖ በመውሰድ ወጆ (የማስለቀቂያ ክፍያ) እንዲከፈል ያስገድዱ ነበር፡፡ ብዝበዛውን መቋቋም ካለመቻላቸው የተነሳ ብዙ ክርስቲያኖች ልጆቻቸውን ለባርነት እስከመሸጥ ደርሰዋል፡፡

🔥 የዚማ ቃል ኪዳን እጅግ አዋራጅና ዘግናኝ ገፅታዎች አሉት፡-

የጂዝያ አከፋፈል ሥርዓት

  • ግብር በሚከፈልበት ቀን በቆሻሻ በተሞላ ዝቅተኛ ቦታ እንዲቆሙ ይደረጋል፡፡
  • ዚሚው የመጓጓዣ እንስሳትን በመጠቀም ሳይሆን በእግሩ እየሄደ ወደ ቦታው መምጣት አለበት – አንዳንድ ምንጮች በእጁና በጉልበቱ እየዳኸ መምጣት እንዳለበት ይናገራሉ፡፡
  • ተቀባዩ በመቀመጥ እርሱ ግን በመቆም ክፍያውን መፈፀም ይኖርበታል፤ – ተቀባዩ ከእርሱ በላይ ከፍ ብሎ ይቀመጣል፡፡
  • ዚሚው ወዲያና ወዲህ ክፉኛ ይገፈታተራል፤ እንዲፈራና እንዲርበተበትም ይደረጋል፤ ይዋረዳል፡፡
  • ግብር ተቀባዩ በእጁ ላይ ጅራፍ ይይዛል፡፡
  • ዚሚው ለምን እዛ እንደተገኘ የሚያውቅ ቢሆንም እንዲከፍል ቀጭን ትዕዛዝ ይሰጠዋል፡፡
  • ድብደባ ይፈፀምበታል፡፡
  • ሊገደል እየተወሰደ እንዳለ ምርኮኛ ልብሱን በመያዝ ወይም አንገቱ ላይ ገመድ ታስሮ በመጎተት ጎሮሮው ታንቆ ወደ ፊት እንዲደፋ ይደረጋል፡፡
  • ልክ እንደሚሰየፍ ሰው ወይም እንደሚታረድ ሰው ማጅራቱ ላይ ወይም ደግሞ ጎሮሮው ላይ ይመታል (በሰይፍ የእርድ ምልክት ይደረጋል)፡፡
  • ፀጉሩን ከግንባሩ አካባቢ እንዲቆርጥ ይታዘዛል፡፡ ይህም የሚደረገው አንገቱን ከመቆረጥ መትረፉን እንዲያስታውስ ነው፡፡
  • ሌላው አንገትን የመቆረጥ ምልክት የብረት ማነቆ በአንገት ላይ ማጥለቅ ነው፡፡
  • እንደሚሰየፍ ሰው ጢሙ ተይዞ ይጎተታል፡፡
  • ራሱ ላይ ቆሻሻ ይጣልበታል፡፡
  • ሙስሊሙ ሰው የዚሚው አንገት ላይ ይቆማል፡፡
  • ክፍያውን ከፈፀመ በኋላ ከሰይፍ ማምለጡን ለማመልከት ወደ ጎን ተገፍትሮ እንዲያልፍ ይደረጋል፡፡
  • የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዘው የማይንቀሳቀሱ ወይም የጣሉ ዚሚዎች ሕይወታቸውን ለከፍተኛ አደጋ ያጋልጣሉ፡፡

የዚሚ ግዴታዎች

  • በእስልምና ስር ባለ ግዛት ውስጥ ወደ ክርስትና ወይም ወደ ይሁዲ የሚቀየር ሙስሊም ይገደላል፡፡ ሰዎች እምነታቸውን ይዘው እንዲቆዩ ተፈቅዷል ነገር ግን ወደ እስልምና ካልሆነ በስተቀር ወደ ሌላ እምነት መቀየር ክልክል ነው፡፡
  • አንድን ሙስሊም እምነቱን እንዲቀይር ለማድረግ መሞከር በሞት ሊያስቀጣ የሚችልና የተከለከለ ተግባር ነው፡፡
  • አንድ ዚሚ እስልምናን እንዳይቀበል እንቅፋት መሆን የተከለከለ ነው፡፡
  • አንድ ሙስሊም ወንድ ክርስቲያን ወይም አይሁዳዊት ሴት ማግባት ይችላል ነገር ግን ልጆቻቸው በሸሪኣ ሕግ መሠረት ሙስሊሞች ናቸው፡፡ ያ ቤተሰብ የሙስሊም ቤተሰብ ነው፡፡ ዚሚ ከሙስሊም ሴት ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ሊኖረው አይችልም፡፡ ይህንን ተግባር መፈፀም እስከ ሞት የሚደርስ ቅጣት ያስከትላል፡፡
  • ወደ እስልምና የሚቀየር ማንኛውም ሰው በቤተሰቡ ውስጥ ልዩ የውርስ መብት ይኖረዋል – የሚሰልም ወይም የምትሰልም የትዳር አጋር በፍቺ ወቅት ልጆችን የማሳደግ ልዩ መብት ታገኛለች ወይም ያገኛል፡፡
  • ከወረራ በኋላ አዲስ አብያተ ክርስቲያናትን መገንባት የተከለከለ ነው፡፡ ያረጁትንም ማደስ የተከለከለ ነው፡፡
  • ቅዱሳት መጻሕፍቶቻቸውን በማባዛት ማሰራጨት የተከለከለ ነው፡፡
  • የዚሚ ቤቶች ከሙስሊም ቤቶች ያነሱና ዝቅ ያሉ መሆን አለባቸው፡፡ ሲወጡና ሲገቡ እንዲያጎነብሱ የቤታቸው በር ጠባብና አጭር መሆን አለበት፡፡ በጥንቷ እስፔን ውስጥ የሚገኙ አይሁድ ይኖሩባቸው የነበሩ አጫጭር ቤቶች እስከ ዛሬ ድረስ ይታያሉ፡፡
  • ዚሚዎች በተለየ ሁኔታ መልበስና ከሙስሊሞች ያነሱ አልባሳትን መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡
  • እስላማዊ ስሞችን መጠቀም ክልክል ነው፡፡ ይህም በቀላሉ ተጋላጭ እንዲሆኑ የታለመ ነው፡፡
  • ዚሚ የሚቀመጥበትን ቦታና የሚሄድበትን መንገድ ለሙስሊም ሰው የመልቀቅ ግዴታ አለበት፡፡
  • ዚሚ የትህትና አቋቋም ሊኖረው ይገባል፡፡
  • ዚሚ በሙስሊም ሰው ላይ እጁን ማንሳት (መምታት) በሞት ወይንም አካልን በመቆረጥ የሚያስቀጣ በጥብቅ የተከለከለ ድርጊት ነው፡፡ በምንም ምክንያት አንድን ሙስሊም መምታት የተከለከለ ነው፡፡
  • ሙስሊሞችን መስደብ የተከለከለና በሞት የሚያስቀጣ ነው፡፡
  • ዚሚ መሳርያ ሊኖረው ወይንም ሊይዝ አይችልም፡፡ ክርስቲያኖችና አይሁድ ራሳቸውን የሚከላከሉበት ምንም መንገድ መኖር የለበትም ማለት ነው፡፡ (ዛሬ እንኳ በአንዳንድ የሙስሊም አገራት የሚኖሩ ክርስቲያኖች መሳርያ መያዝ ስለማይፈቀድላቸው የቤተ ክርስቲያን ዘበኞች ሙስሊሞች ናቸው፡፡)
  • የሙስሊም ሰው ደም ከዚሚ ሰው ደም ጋር እኩል አይደለም፡፡ ለምሳሌ ያህል አንድን ሙስሊም መግደል በሞት የሚያስቀጣ ቢሆንም የሸሪኣ ሕግ እንደሚናገረው ሙስሊም ያልሆነን ሰው በመግደሉ ምክንያት ማንም ሙስሊም በሞት መቀጣት የለበትም፡፡
  • ዚሚ ሌላውን ዚሚ ከገደለ በኋላ ቢሰልም ከቅጣት ሊያመልጥ ይችላል፤ ወደ እስልምና የሚቀየር ማንኛውም ሰው ከሚጠብቀው የሞት ቅጣት ያመልጣል፡፡
  • ክርስቲያኖችና አይሁድ ሕዝባዊ ሥልጣን ሊኖራቸው አይችልም፤ ወይንም በሥልጣን ከሙስሊሞች በላይ እንዲሆኑ አይፈቀድላቸውም፡፡
  • ሙስሊም ባርያ ሊኖራቸው አይችልም ወይም ከሙስሊም ባርያን መግዛት አይችሉም፡፡
  • በእስላማዊ ሸሪኣ ፍርድ ቤት ዚሚ በሙስሊም ላይ የሚሰጠው ምስክርነት ተቀባይነት የለውም፡፡
  • አንድ ሙስሊም ከፍተኛ ቅጣት በሚያስከትል ክስ አንድን ክርስቲያን ቢከስ የክርስቲያኑ ምስክርነት ራሱን ለመከላከል የሚበቃና ተቀባይነት ያለው አይደለም፡፡ አንድ ሙስሊም ወንድ ክርስቲያን ሴት ቢደፍር ቃሏ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • ዚሚዎች ሙስሊም ወታደሮችን የማስጠለልና የመመገብ ግዴታ አለባቸው፡፡ በስምምነቱ መሠረት ጂሃድን ሊደግፉ ይገባል፡፡
  • ዚሚዎች ከሙስሊም ጠላቶች ጋር መወዳጀት፣ እነርሱን መርዳትም ሆነ ከእነርሱ እርዳታን መቀበል የተከለከለ ነው፡፡
  • ዚሚዎች በእስልምና ቁጥጥር ስር ካለ አካባቢ ለቆ መሄድ የተከለከለ ነው፡፡
  • ዚሚዎች በአደባባይ እምነታቸውን በምንም ዓይነት መንገድ እንዲያንፀባርቁ አይፈቀድም፡፡ መስቀል ማሳየት አይችሉም፡፡ በሃይማኖታቸው መሠረት የቀብር ስርኣት መፈፀም አይችሉም፡፡ ደወል ሊኖራቸው አይችልም፡፡ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው መዘመርም ሆነ ማስተማር አይችሉም፡፡
  • ዚሚዎች ልጆቻቸውን ስለ እስልምና ከማስተማር ተከልክለዋል፡፡ በሥርኣቱ ስር ተጨቁኖ መሠቃየት እንጂ የሥርኣቱን ምንነት ማወቅ የተከለከለ ነው፡፡
  • እስልምናን፣ መሐመድንና የዚማን ሥርኣት መተቸት በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
  • ዚሚዎች ፈረስ እንዳይቀመጡ ተከልክለዋል ምክንያቱም በደረጃ ከሙስሊሞች በላይ ከፍ ያደርጋቸዋልና፡፡
  • አህያ እንዲቀመጡ የሚፈቀድላቸው ሲሆን እግራቸውን በማንፈራጠጥ እንስሳው ላይ መቀመጥ አይችሉም፡፡ ሁለቱም እግሮቻቸው ወደ አንድ አቅጣጫ ዞረው በጎን መቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በብዙ ቦታዎች ዚሚዎች ከሌላው እንዲለዩ በልብሳቸው ላይ የተለየ የቀለም ምልክት እንዲኖራቸው ይጠበቅባቸው ነበር፡፡
  • በብዙ ቦታዎች አንድ ዓይነት ጫማ እንዲጫሙ አይፈቀድላቸውም ነበር፡፡
  • በሕዝባዊ መታጠብያ ቦታዎች ከሙስሊም ተለይተው እንዲታወቁ የአንገት ማነቆዎችን ወይም ቃጭሎችን እንዲያጠልቁ ይገደዱ ነበር፡፡
  • በተለያዩ አካባቢዎች የዚሚን ማሕበረሰቦች የሚያዋርዱ የተለያዩ ተግባራት ጥቅም ላይ ይውሉ ነበር፡፡ ለምሳሌ ያህል የሞሮኮ አይሁድ የቆሻሻ መጣያዎችን እንዲያፀዱ፣ የሞቱ እንስሳትን እንዲያነሱና የሞት ፍርድ በተፈፀመባቸው ወንጀለኞች ጭንቅላት ላይ ጨው እንዲነሰንሱ ይገደዱ ነበር፡፡
  • ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች ርኩሶች እንደሆኑ ከሚናገረው የቁርአን ቃል በመነሳት (928) በ፲፱/19ኛው ክፍለ ዘመን በሐመዳን (ኢራን አገር) ይኖሩ የነበሩ አይሁድ በበረዶና በዝናባማ ቀን ከቤት እንዳይወጡ ይከለከሉ ነበር፡፡ ይህም የተደረገበት ምክንያት ሰውነታቸውን የነካ እርጥበት ኋላ ላይ የሙስሊሞችን እግር በመንካት እንዳያረክሳቸው በሚል ነበር፡፡

በዚህ ኢሰብዓዊ ሕግ መሠረት ከዚሚ ማህበረሰብ መካከል አንድ ሰው የገባውን ቃል ኪዳን በማፍረስ አንዱን ሕግ እንኳ ተላልፎ ቢገኝ ሙስሊሞች መላውን የዚሚ ማሕበረሰብ የመቅጣትና የመግደል መብት አላቸው፡፡ በእስላማዊ አነጋገር ደማቸው ሐላል (የተፈቀደ) ይሆናል ማለት ነው፡፡ ግብሩ እጅግ አስጨናቂ ከመሆኑ የተነሳ አእምሯቸውን የሳቱ፣ መድረሻቸውን ሳያውቁ ጠፍተው በመንከራተት የሞቱ ብዙ ክርስቲያኖችና አይሁድ መኖራቸውን ታሪክ ዘግቧል፡፡

👉 የ፲፰/18ኛው ክፍለ ዘመን ሞሮኮዋዊ ሐታች የነበረው ኢብን አጂባህ ሱራ 9፡29 ላይ አስተያየት ሲሰጥ እንዲህ አለ፡-

ዚሚው ነፍሱን፣ መሻቱንና መልካም ዕድሎቹን ሁሉ በገዛ ፈቃዱ እንዲገድል ይታዘዛል፡፡ ከሁሉም በላይ ለሕይወት፣ ለሥልጣንና ለክብር ያለውን ፍቅር መግደል ይኖርበታል፡፡ ዚሚው የነፍሱን ጥማት መለወጥ አለበት፤ ሙሉ በሙሉ እስኪገዛ ድረስ ነፍሱን መሸከም ከምትችለው በላይ ማስጨነቅ አለበት፡፡ ከዚያ በኋላ መሸከም የማይችለው ነገር አይኖርም፡፡ ለጭቆናና ለኃይል ጥቃት ግዴለሽ ይሆናል፡፡ ድህነት እና ኃብት ለእርሱ አንድ ይሆናሉ፤ ሙገሳና ንቀት አንድ ይሆኑበታል፤ መከልከልና መስጠት አንድ ይሆኑበታል፤ ማግኘትና ማጣት አንድ ይሆኑበታል፡፡ ስለዚህ ሁሉም ነገር አንድ ሲሆንበት ፍፁም በሆነ መገዛት ከእርሱ የሚፈለገውን ነገር ማቅረብ ይችላል፡፡”

👉 ኢብን ከሢር በመጽሐፉ ውስጥ እንዲህ በማለት አስፍሯል፡

አላህ በቁርአኑ ‹የተዋረዱ ሆነው ጂዝያን እስኪከፍሉ ድረስ ተጋደሏቸው› ብሏል፡፡ ሙስሊሞች የዚማን ሕዝቦች ማክበር ወይንም ከሙስሊሞች በላይ ከፍ ማድረግ አልተፈቀደላቸውም፤ ምክንያቱም እነርሱ ዕድለ ቢሶች፣ ቆሌያቸው የተገፈፈና ወራዶች ናቸውና፡፡ ሙስሊም የተሰኘው ዘጋቢ ከአቡ ሁራይራ ሰምቶ እንዳስተላለፈው ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡– ‹አይሁድን ወይንም ክርስቲያኖችን ሰላም አትበሏቸው፤ ማናቸውንም በመንገድ ላይ ብታገኙ ወደ ጠባቡ የመንገዱ ጠርዝ ግፏቸው፡፡› ለዚህ ነው የታማኞች መሪ የነበረው ኡመር አል ከታብ (አላህ ይውደደውና) ሁላችንም የምናውቃቸውን ቅድመ ሁኔታዎቹን ክርስቲያኖች እንዲቀበሉ የጠየቀው፡፡ እነዚህም ቅድመ ሁኔታዎች ውርደታቸው፣ ቅለታቸውና እፍረታቸው ቀጣይነቱ እንዲረጋገጥ ለማድረግ የታለሙ ናቸው፡፡”

ይህ አስጨናቂ ሕግ አውሮፓውያን የሙስሊም አገራትን በቅኝ ገዢነት እስከያዙበት ዘመን ድረስ ቀጥሎ ነበር፡፡ ዛሬም ቢሆን በብዙ ሙስሊም አገራት ውስጥ በተወሰነ መልኩ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ሦርያን፣ ግብፅን፣ ኢራንን፣ ኢራቅን፣ ቱርክን፣ ሳውዲ አረቢያን፣ ኳታርን፣ ማውሪታኒያን፣ ኒጀርን፣ ናይጄሪያን፣ ቻድን፣ ኢንዶኔዥያን፣ ፓኪስታንን፣ ባንግላዴሽን፣ አፍጋኒስታንን በመሳሰሉት አገራት ውስጥ እየኖሩ የሚገኙት ክርስቲያኖችና አይሁዶች እነዚህን ኢሰብዓዊ ሕግጋት ተቋቁመው ያለፉ ናቸው፡፡

💭 The Islamic State in Mozambique (ISM) has ordered Christians and Jews to pay a Jizya tax for infidels as a sign of their submission to an Islamic Caliphate, the Barnabas Fund reported Thursday.

Christians and Jews in the region have been threatened with death unless they either convert to Islam, vacate the area, or pay the tax.

“We will escalate the war against you until you submit to Islam,” states a handwritten message from ISM. “Our desire is to kill you or be killed, for we are martyrs before God, so submit or run from us.”

The letter, which menaces Christians and Jews with “endless war” if they do not submit to Islam or pay the tax, also threatens moderate Muslims with death if they do not join the Islamist cause.

The ISM publishes a weekly newsletter, which has also demanded that Jews and Christians either convert to Islam or pay the infidel tax.

In demanding the Jizya, which according to sharia law allows Jews and Christians to remain in the land as second-class “dhimmi,” the ISM is echoing the tactics applied by the Islamic State in Iraq, Syria, and elsewhere.

In 2014, the Islamic State issued a statement demanding that Christians in Mosul either convert to Islam, pay the Jizya, leave the city, or be killed. This led every in the region to leave, ending 2,000 years of Assyrian Christian presence.

In 2015, the Islamic State launched a series of attacks on Christian towns along the Khabour River in northeast Syria, during which the jihadists abducted hundreds of Christian hostages, who were similarly told they must convert to Islam, pay the Jizya, or face death.

The imposition of the Jizya has repeatedly been employed as a means of emptying regions of Christians.

💭 Selected Comments:

☆ Islam is incompatible with human life.

☆ Islam has always used the edge of the sword to evangelize. Muslims do not assimilate. They always try to dominate. The West had better recognize this, or they will be the next Mozambique.

☆ Mozambique has a Christian majority at least 60% mostly from the Portuguese ,

and about 20% Muslim.

☆ Where is the UN? As always, selective response measures to radical Islam.

☆ The UN hates Jews and Christians.

☆ The UN is composed of a Muslim majority voting bloc. The OIC. The organization of Islamic cooperation. The rest are communist that side with them. The UN will do nothing but run interference and cover this up. And attack any that try to speak out about it.

☆ Yet we still give them foreign aid? That is ridiculous.

☆ God bless and protect these Christians in danger for their faith in our Lord and Savior , Jesus Christ.

👉 Courtesy: Breitbart News

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: