Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ጋኔን ታከለ እራሱን ይሸልማል፣ ይዘፍናል፣ ለጨረቃ ይደንሳል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2020

ሰንደቃችን እንደ ኅዳር ቆሻሻ ተስብስቦ በተቃጠለበት ማግስት፣ ከሺህ በላይ ክርስቲያን ወገኖች በተጨፈጨፉበት ማግስት፣ ዓብያተ ክርስቲያናት እንደ ችቦ በጋዩበት ማግስት፣ መኖሪያ ቤቶቻቸውን ያጡ፡ አሁን ሃያ ሺህ ሆነዋል፡ የሚጠጉ የተዋሕዶ ልጆች በየዓብያተ ክርስቲያኑ ተጠልለው በሚገኙበት በዚህ ክፉ ወቅት፣ ለአዲስ አበባ ነዋሬዎች ሕይወታቸውን በነፃ የሰጡት እነ እስክንድር እስር ቤት ውስጥ ለረሃብ፣ ድብደባና ኮሮና በተጋለጡበት በእነዚህ ቀናት፣ የምስኪን ገብሬ ሴት ልጆች ታግተው በተሠወሩበት በዚህ ዘመን እርስበርስ ይሸላለማሉ፣ ለሞግዚቶቻቸው የሃዘን መልዕክት ለመስደድ ይሽቀዳደማሉ። ሕዝቡን ያላግጡበታል!“ምን ታመጣላችሁ?!” በማለት ንቀውታል! እንዳውም የሕዝቡ ሰቆቃ፣ ብሶትና ሃዘን ደስታቸው ነው ማለት ነው። ጋኔን ታከለ እና ጂኒ ዐቢይ የእናቶች ብሶትና ለቅሶ የሚያስደስታቸው አረመኔዎችና ሳዲስቶች ናቸው። በደስታ ሲሳሳቁ ብልጭ ብሎ ይታየኛል! የታከለ ሽልማትም የዐቢይ፣ የለማ፣ የጀዋር፣ የበቀለ፣ የሽመልስ፣ የደመቀ፣ የሞፈርያት ሽልማት መሆኑ ነው። ጀነሳይዱን በተሳካ ሁኔታ ስልጀመሩት! ለመሆን “ፕሬዚደንት” ሣህለ ወርቅ ምን እየሠሩ ነው? የት ናቸው?

👉 ዓይነስውሯ ደቡብ አሜሪካዊት ልጃገረድ፦

ማይክል ጃክሰንን በሲዖል አይቸዋለሁ፣ ሲዖል ያሉ አጋንንት ሁሉ እንደ ማይክል ጃ. የጨረቃ ዳንስ ወደኋላ እየሄዱ ይደንሳሉ።”

ልጅቷን አምናታለሁ!

_________________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: