👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
አዎ! ባለፈው ዓመት ላይ በደቡብ ጎንደር የሚገኘውን ታሪካዊ የአቡነ ተክለሐይማኖት ቤተ ክርስቲያን ያቃጠለውም የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሠራዊት ነው። እየመዘገብን ነው፤ እየቆጠርን ነው!
በግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የብልግና ፓርቲ በኢትዮጵያ እና ሕዝቧ ላይ፣ በቤተ ክርስቲያኗ እና ቅዱሳን አባቶቿ ላይ መሳለቁን በድፍረት ቀጥሎበታል። እስኪ አስቡበት፤ ግራኝ አቢይ እና ፓርቲው የታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ገጽታ ለመቀየርና ተዋሕዶ ክርስትናን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት ቆርጠው ተነስተዋል።
ኢትዮጵያን እየገዛ ያለው ውዳቂ የብልግና ፓርቲ ልክ እንደ አልማር–ባዩ እናቱ ህወሃት“ኦርቶዶክስ ኋላ ቀር ናት፣ የብልጽግና እንቅፋት ናት፣ መወገድ አለባት” የሚል የፓርቲ ፕሮግራም ይዞ በኢትዮጵያ ብቅ በማለት ለኢትዮጵያ ሥልጣኔና በጣም ልዩ የሆነ ታሪካዊ ማንነት ከፍተኛ ስጦታ ያበረከተቸውን ቤተ ክርስቲያን ለመዋጋት ሲንጠራሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ደማችሁን አያፈላውምን? አያስቆጣችሁምን? ልክ ከአምስት መቶ አመታት በፊት በዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ዘመን ኢትዮጵያና ቤተ ክርስቲያኗ እንዲደክሙ ከተደረጉ በኋላ በቱርክ የሚመሩት መሀመዳውያኑ ኢትዮጵያን ለማመሰቃቀል እንደበቁት ግራኝ አብዮት አህመድም መሃል ኢትዮጵያን በማዳከምና በማፈራረስ ላይ ይገኛል፤ ይህም በሶማሊያ፣ ሱዳን እና ጂቡቲ የተጧጧፈ ስልጠና በማድረግ ላይ ያለው የቱርኮችና አረቦች ሠራዊት ከሐረር እስከ አስመራ፣ ከአዲስ አበባ እስከ ቤኒሻንጉል (ግድቡን)ያሉትን ቦታዎች ለመቆጣጠር አስፍስፎ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ የእነ ግራኝ አህመድ ሳትሆን የአቡነ ተክለሐይማኖት ሀገር ናት፤ በዚህም ትልቅ ተስፋ አለን፥ ነገር ግን የሕዝባችንን የስቃይ ዘመን ማሳጠር የምንሻ ከሆነ ከእነ ዶ/ር አብዮት አህመድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አኝከን መትፋት ይኖርብናል። የእግዚአብሔርን ቅዱሳን መላዕክቱን እንዲሁም የእነ አቡነ ተክለ ሐይማኖትን እርዳታ የሚሻ ኢትዮጵያዊ በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ ላይ ጥቃቱን ባፋጣኝ ማድረግ ይኖርበታል። ዘንዶው ሰውዬ እርኩስ መንፈስ እና መጥፎ እድል ነው ለሀገራችን ይዞ የመጣው፤ የዚህም መገለጫ የሆኑትን እስልምናን እና ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የተላከ መሆኑ ዓይናችን እያየው፡ ጆሮዋችንም እየሰማው ነው። ይህ ሰው(መንፈሱ) ከእነ መንግስቱ ኃይለማርያም የባሰ አደገኛ ሰው ነውና በሚቀጥሉት ቀናትና ሳምንታት ይወገድልን ዘንድ የብጹእ አባታችንን አቡነ ተክለሐይማኖትን አማላጅነት እንዳይለየን ተግተን ልንጸለይ ይገባናል።
እዚህ ላይ ትንሽ ባክልበት፤ በደርግ ጊዜ መንግስቱ ኃይለማርያም ብዙ የኢትዮጵያ ህፃናትን ለግብረሰዶማዊ ሙከራ ወደ ኩባ/ ጓንታናሞ ልኳቸው ነበር፤ አንዷ ትንሽ ደሴት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተዘጋጀች ነበረች። ይህን በተመለከተ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ደርሶባቸው ስለነበረው ጉድ እና እንዴት ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሄደው ለመፈውስ እንደበቁ ከጥቂት ዓመታት በፊት ኖርዌይ ላይ በነበረ ቆይታችን በሚያሳዝን መልክ አውስተውን ነበር።
የሚገርመው፤ ዛሬም ተመሳሳይ ነገር ለመጀመር ግራኝ አብዮት አህመድ “ዳቦ፣ ፓርክ” ምናምን እያለ በመወራጨት ላይ ነው። የፋሺስት ደርግን የሕፃናት አምባ ምስረታ ዘመቻ የሚያዳንቁ ግብዞች አሉ፤ እነዚህ አልማር–ባዮች፤ አወቁትም አላወቁትም፤ የግብረ–ሰዶማዊነት ተልዕኮ ያላቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው። በጣም ያሳዝናል! ደርግ መጀመሪያ የሕፃናቱን አባቶች በሽብርና ጦርነት ሰበብ ካስገደለ በኋላ ልጆቻቸውን አሳዳጊ–አልባ በማድረግና በጎ ተግባር የፈጸመ ለማስመሰል የሕፃናት አምባ አቋቋምኩ፤ እንደ ኩባ ወደመሰሉ “ወዳጅ ሃገራት” ላኩ እያለ ሐይማኖት የሌላቸው፣ በዲያብሎሳዊው ግብረ–ሰዶማውያን መንፈስ የሚያድጉ ሕጻናት ሊያደርጋቸው በግዙፍ ባጀት ሲያሳድግ ነበር። ዛሬም ግራኝ አብዮት አህመድ ሕፃናቱን ሰብስቦ “ገዳ” ላስተምራችሁ፣ ዳቦና ወተት ልቀልባችሁ” በማለት ላይ ነው።
ለእነዚህ ሁለት አውሬ የሲ አይ ኤ ቅጥረኞች (መንግስቱና አብዮት) አሁንም ሆይሆይ የምትሉ ሁሉ ጊዜው አብቅቷል፤ እናንተም የኢትዮጵያና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች ናችሁና አብራችሁ በእሳት ትጠረጋላችሁ፤ ጻድቁ አባታቻን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ሌት ተቀን በሚጠብቋት ሃገራችን ላይ በፈላጭ ቆራጭነት የመሳለቂያው ጊዜ እያከተመ ነው። ወዮላችሁ!
መታሰብያቸው ለዘላለም ከሚኖረው ቅዱሳን ውስጥ አንዱ ጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት ናቸው፤ ተክልዬ በዙሪያችን አሉ፤ እዚያ ላይ አሉ፣ በአፍሪቃ፣ እስያ፣ አውሮፓና አሜሪካ አየሮች ላይ አሉ፡፡ በጣም ታድለናል!
ሰባት ዓመት በአንድ እግራቸው ቆመው ለሀገር፥ ለቤተክርስቲያን፥ ለምዕመናን እና ለዓለም ሁሉ የጸለዩት የቅዱሱ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤትና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን።