Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 26th, 2020

የአውሎ ነፋስ ‘ማርቆስ’ እህት ‘ላውራ’ በመብረቆችና በቀለማቱ ታጅባ አሜሪካ ገባች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

ከፍተኛውን የአውሎ ነፋስ ምድብ ፭ የተሰጣት ላውራ በሚቀጥሉት ሰዓታት በደቡባዊዎቹ የአሜሪካ ግዛቶች ከፍተኛ ጥፋትን ታስከትላለች ተብላ ትጠበቃለች።

እንደው ከአውሎ ነፋስ,ከመሬት መንቀጥቀጥ፣ ከመብረቅ፣ ከሰደድ እሳት እና ከጎርፍ ጋር መኖር ምን ዓይነት ኑሮ ነው ጃል?! ሁሌ በሰቀቀን? ለመሆኑ ሰዎች የተፈጥሮ አደጋዎቸ በሚዘወተሩባቸው በእነዚህ ቦታዎች ቤት ሠርተው ለመኖር ሲወሰኑ ምን እያሰቡ ነው? ለማንኛውም የእግዚአብሔር መላእክት ይድረሱላቸው!

______________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በአሜሪካ የእርስበርስ ጦርነቱ ተጀምሯል | የሻሸመኔ ጩኸት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020

👉 ኬኖሻ – ሻሸመኔ =Kenoshashemene

ኬኖሻ በተባለችውና በዊስኮንሲን ግዛት በምትገኘዋ ከተማ የታጠቁ ኃይሎች የእርስበርስ ጦርነት ጀምረዋል። በግዛቲቱ ለሦለተኛ ቀን የዘለቀ ከፍተኛ ብጥብጥ ተቀስቅሷል። ዛሬ አንድ ሰው በጥይት ተመትቷል። ሕንፃዎች ወድመዋል፤ መኪናዎች ተቃጥለዋል።

የኬኖሻ ከተማ አስተዳደር ከምሽት 2 ሰዓት እስከ ጥዋት 1 ሰዓት የሚቆይ ሰዓት እላፊ ቢጥልም ተቃዋሚዎች ገደቡን ጥሰው ድምፃቸውን ሲያሰሙ አምሽተዋል። በርካታ ወጣት ተቃዋሚዎች የከተዋማ ፍርድ ቤትን ሊጠብቁ ከቆሙ የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። ተቃዋሚዎች ፍትህ ለጄኮብበማለት ድምፃቸውን እያሰሙ እንዳሉ ከሥፍራው የሚወጡ ዘገባዎች ያሳያሉ።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቄሮ አሸባሪዎች ዛሬ በለንደን Vs. ኢትዮጵያውያን ከሃያ ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020

በጣም የሚገርም ንጽጽር ነው፦

👉 የመጀመሪያው ክፍል ዛሬ በለንደን፤ ብሪታኒያ

ከሦስት ሺህ በላይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፉት ኦሮሞዎች በጀነሳይድ ማግስት “Shame on you, Britain! / ብሪታኒያ ማፈሪያ ነሽ!” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው በኢትዮጵያ ኤምባሲ ከብሪታኒያ ፖሊሶች ጋር ይፋለማሉ።

👉 የሁለተኛው ክፍል፤ አዲስ አበባ ከሃያ ዓመታት በፊት

በባድሜው ጦርነት (ወጣቱ የCIA ምልምል ጂኒው ዐቢይ አህመድ ቍልፍ ሚና ተጫውቷል)ሦስት መቶ ሺህ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ለሉሲፈራውያኑ በከንቱ እንዲሰው ከተደረጉ በኋላ፤ በማግስቱ ኢትዮጵያውያን “አሜሪካ ሌባ ነው!” የሚል መፈክር በማሰማት የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት አወገዙ።

ልክ በዓመቱ በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት መስከረም ፩ / ፲፱፻፺፬ / Sep 11, 2001 . የኢትዮጵያውያኑን ደም በከንት ያፈሰሱት እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ በአሜሪካ ላይ የሽብር ጥቃት ፈጽመው ሦስት ሺህ አሜሪካውያንን ለዲያብሎስ አላህ ሰው።

ቪዲዮው ላይ እንደምናየው ከሃያ ዓመታት በፊት የተደረገውን ታላቅ ሰልፍ ያስተባበረችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ነበረች። ኮከብአልባው ሰንደቃችንም በብዛት ሲውለበለብ ይታያል። ልብ እንበል፦ መለስ ዜናዊን ከገደሉበት ጊዜ አንስቶ ነው ሰንደቁን ቀስበቀስ መከልከል የጀመሩት። ቤተ ክርስቲያን ያዘጋጀችው ሰልፍ ዓለምን የሚለውጥ ተግባር መሆኑን የመስከረም ፩ ክስተት በግልጽ ያሳያል።

ባለፈው ዓመት መስከረም ፬ ላይ ሊደረግ ታስቦ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ የባደሜው ዘንዶ ዐቢይ አህመድ አባቶችን አታሎ እንዲቀር በመደረጉ ኢትዮጵያውም ሆነች መላው ዓለም በከፋ የደም መፋሰስ፣ በምጣኔ ኃብት ቀውሱና በወረረሽኙ እንዲጠቁ ተደርገዋል።

ዛሬም ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ በተዋሕዶ ልጆች ላይ ተካሄዶ እንኳን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ኃላፊነቱን ወስደው ከሃያ ዓመታት በፊት ተደርጎ የነበረውን ዓይነት ታላቅ ሰልፍ መጥራት ተስኗቸዋል፤ የባደሜው ዘንዶ ዐቢይ አህመድ አባቶችን እንደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች አግቷቸዋልና።

በተዋሕዶ አባቶች መታገት የተበረታቱትና የተደፋፈሩት ኦሮሞዎቹ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ወኪሎች የተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ድምጽ ለመንጠቅ ከኢትዮጵያ እስከ አሜሪካና ለንደን በአደባባይ እየወጡ የተሰረቀውን ጩኸት ለግብዙ ዓለም በማሰማት ላይ ናቸው። ሙጀሊስ የተሰኘው የአሊ ባባ እና አርባ ሌቦች ቡድንም የመግለጫውን ጋጋታ አሰማን። ሌብነት ማለት ይህ ነው!

ነገር ግን፡ ብሪታኒያ ሆነች አሜሪካ ፣ አውሮፓ ሆነች አረቢያ፤ ሁሉም ተገቢውን ቅጣት በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት ያገኙታል።

ብዙ ነገሮች 9/11 9/11 ይሸታሉ!

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: